Waw just love love you, so smart, ethiopia dont need many many religions n learn all the negativ things this guy can preach he is the best person to represent all religions. Tigray tiseer
“Zer” is not a direct translation to Ethnicity. The truth is self administration is the only way to hold Ethiopia as a country. Because of Ethiopians bad did on Tigray, Tigray will be forced to be a COUNTRY!
በጣም እውቀትን የተጎነጨኃት ወጣት ነህ።
በርታ።
Excellent analysis. This guy has nailed it all. May he b well and happy.
የዘመኑ የሃይማኖት አባቶች ሜጀር ጀነራል እና ሌተናል ኮሎኔል ናቸው !!
ቅቅቅቅቅ እውነት የዘመኑ የሃይማኖት ኣባቶች ወደ ኮማንደር ወታደር ተቀይረዋል እና እባካችሁን ኣስታጥቁኣቸው
Aydel
በትክክል 100%
😀
😀
What a good discussion . thank you!
እጅግ የሚገርም ንቃት ያለህ ልጅ ነህ በዛ ለይ ገና ወጣት ነህ የሚገርም ንቃት ነው ያለህ እንዳንተ ያሉ ንቃተ ህሊናቸው የዳበረ ትውልድ ሲነሳ ነው አገራችን ልትቀየር የምትችለው በተለይ በመሀመድና በኢየሱስ ተቧድኖ ሲባላ ለሚውለው መንጋ ምርጥ ትምህርት ነው እጅግ አድናቂህ ነኝ የሰው ልጅ ከአረጀና ካፈጀ የሃይማኖት አስተምህሮ ካልተላቀቀ ሰላም ሊወርድ አይችልም ለዚህ ልጅ ስል ብቻ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
I got up in the morning and found this conversation on Awlo, this made my day, thank you Hager,
ትክክል ናቹህ የእ/ያ የሀይማኖት መሪዎች ለሆዳቸዉ እንጂ ለነፍሳቸዉ አደለም አምያምኑት::
ከኢትዮጵያ ቄስ. የትግራይ ዘፋኝ በጣም ይበልጣል
ካብ ናይ ኢትዮጵያ ቀሺ. ናይ ትግራዋይ ደራፊ ይበልፅ.
ባህላዊ ጨዋታችሁን እየተጫወታችሁ ማለቃቀስየለም 😂😃😁
@@yazendatilek4479 ትግራዋይ ያስለቅሳል እንጂ. አይልቅስም.
@@ትርጉምአልባመንባር 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💪💪💪💪💪💪🙏
Absolutely right
@@ትርጉምአልባመንባር 👍👍👍100%
ፀጋውን ያብዛልክ : የመማር ፍሬው ትርጉም ሲገለገሎበትና ሲያገለግሎበት ነው : ፈጣሪም ሰላምን ያበዛል ።
Burbank: Great analysis as usual
ቀስ ብየ ነው የሰማሁት ደስ ብሎኛል በዛውም ፈገግ ያደርጋል እነ 4ኪሎ ስሙት
2 ምርጥ ሲያወሩ መስማት እንዴት ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏#1
የልቤ ነገረልኝ።ኢትዮጵያውያን ስሙት።በደምብ አዳምጡት።
ናይ ልበይ ነጊሩለይ።
እናተ አረመኔዎቹ ስሙት ዘረኞቹ አረመኔ ሰራዊይት ሰው የምታርድ6666666
Waww I really appreciate this guy.
የአሁኑ የሃይማኖት አባቶች በፈተናዉ የተሸነፉ ይመስለኛል በኔ ግምት ነዉ ባያሆን ኑሮ በጦርነት እና እልቂት ባልተደሰቱ ነበር
SHIMAGLE SINT GIZE
AWARDEW MELSEWAL
COMMUNISTOCH
NACHEW..
በሁሉም የአማንያን መሪዎች ሁሉም በሚባል መልኩ ሆድ አደሮችና የህዝቡ መዥገሮች ናቸው !!🥶👹👺🤑🤑🤑🤮🤮🤮🤮
You are entalegant we appreciate 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አልቡርሀን መድፍ ነው የተኮስከው በጣም ተመችተኸኛል ሊያውም የዚን ህዝብ አውጋዣነት ፈርተህ በአቅሙ ልክ ነው ያወራኸው እኔ ካንተ ጋር አንድ ቀን ያልተቆጠበ ሀሳቦችን ባወራ እንዴት ደስ ባለኝ።
Right person for this generation you see the problem the right way
Thank You 🙏🏿
My genius’s brothers ,, endenante eko nw yetefaw eziche gudegna alem ....,love it this discussion
What amazing person you tell what in my mind wow you tell truly 👏🙌❤
ለነ መምህር :ከፍታ፣ ማንቂያ( መሰነጣጠቂያ) ለነ ጳጳሳት የአብይና ጭፍሮቹ አሸርጋጁች ይድረስልን ??!!
Waw just love love you, so smart, ethiopia dont need many many religions n learn all the negativ things this guy can preach he is the best person to represent all religions. Tigray tiseer
Thank you AWLO
አውሎ ሚዲያ እጅግ እጅግ ክበሩ ፣ በኢትዮጵያ ዊነቴ ተስፋ እንዳቆርጥ እየረዳችሁኝ ነው።
በጣም ትክክል የቡድን ሀይማኖት ነው
ግሩም የሆኑ አዋቂዎች! የልጅ አዋቂ ይባል የለ! በጣም ደስ ይላል!
wonderful discussion, thanks
Wow you are amazing 👏
WOW ende Burhan ayinet tiwldem ale leka bebekule betam yetemarkubet sew benor Burhan new
እነ ጃዋር ይፈቱልን ሰላም እዲመጣ ከተፈለገ⚖🗝
intersting discussion pls keep it up
ተባረኩ ሠው ሠው የሚሸቱትን ነው የምታቀርቡት።
ማሜ ጀግናው በርታው
Bexam arif I want to listen more
tanks so mache
Great Person❤
ሀገር ተክለብርሃን እናመሰግናለን ሰዉ እንግዳ አድርገህ ሰላቀረብክልን የልመድብህ ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ ለካ ሰዉ አለ ያስብላል የአንዱ መማር ለጥፋት የአንዱ መማር የሰዉ ዘር ለማጥፋት ይገርማል
ከዘመኑ የሃይማኖት አባት ሰይጣን ይሻላል።
ሀይማኖት ማለት እምነት የማሕበረሰብ መሰብሰቢያ ሰነልቦናዊ ቀውስን ሰነምግባር የጎደለው ማነፅ የሰብአዊነት እንዲኖረው አስተምህሮ ማለት በተለይ በኦርቶዶክስና በሙስሊሙ የሚሰጡት አስተምህሮ የሚታዩ ናቸው
Absolutely
100 %
በትክክል
አይባልምመጥፎምእዳለጥሩአለ
Thanks Bruhan and Awlo that's interesting
Fascinating! Very interesting guest.
Hager is a great thinker and it takes one to know one. I look forward to part two. 🙏🏼
የአማራ ቄሶች ብሃማኖት ሽፋን አኩይ ፓለቲካቸው ነዉ የሚሰሩት የሃይማኖት አባቶች መስሎን ስንከተላቸዉ ኑሮናል ይሄ ዘመን አስመሳዮች የተገለጥበት ነው
Axum mariyam freda afer eyebelash new. Temesgen emberhain
@@nerdgrenade4365 በመጨረሻም ግፈኛወች የእጃችሁ ታገኘላችሁ እግዚአብሔር ስለሚገፉ የፆዮን ልጆቹ ዝም አይልም
very enlighting person....!!
ከእግዚአብሔ ጋር ለመገናኝት ሀይማኖት አያስፈልግም ስንታችን ነን ሀይማኖታችንን የምናውቀው በዘልማድ ከመመላለስ ውጪ
ማሜን መረዳት ይከብዳል ጭንቅላት ይጠይቃል
Important 👍👍👍👍
Nice man !!
HaQ new. Gobez sew.!!👍👍
Aewlo midya the best 🙏🙏🙏👍
Burhan ❤
ማሻ አሏህ ሙሀመድ አሊ የኢትዮጵያ ብርቀዬ ልጅ እንዳተ ያሉትን ያበዛልን 👍👍👍👍👍
Nice man
it is good discussion but we can not get Burhans book so how do we get this book
❤
“ንሱ መሊሱ በሎም፡ ስለምንታይ ግዳ ንስኻትኩም ምእንቲ ስርዓትኩም ትእዛዝ ኣምላኽ ተፍርሱ ኣሎኹም”
- ወንጌል ማቴዎስ 15፥3
Tay nmbal eka tekiskaya ezi.a
የአመቱ ምርጥ ውይይት። ታንኪው አውሎ ሚዲያ። ሁለተኛውን ክፍል ሊንክ የት ነው የማገኘው?
ዘር የለም እያልክ ፤ ለራስህ ዘር ትታገላለህ
፣ በራስህ ዘር ቋንቋ ታወራለህ ፡፡ መካዱ የትም አያደርስም ፤ ሰው በቤተሰብም ይለያያል እነኳን በኮሳ ፡፡ ዋናው መሆን ያለበት
መካድ ሣይሆን ልዩነቶችን ምንም ስም እንስጠው ለመግባባት መስረት ነው መዳኒቱ፡፡
I love you Hager
በእውነቱ ትክክለኛ የሐይማኖት መሪዎቻች ካሉ ህዝብን ከማጋጨት ይልቅ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ትላልቅ የውይይት መድረኮችን በማዘጋጀት አንዱ ሌላውን እንዲያወቅና ተከታዩም በጥርጣሬ ና በጭፍን ሌላውን በመጥላት ሳይሆን የሚከተለውንም በእውቀት ላይ ብቻ ተመስርቶ ማድረግ ቀዳሚ ተግባራቸው ሊሆን ይገባል።
God is love ,the sin of wages is death. He doesn't punished by endless fires
like him! yehene asmesay haymanotegnoch ebid yilut yihonal :)
❤️🙏
Victory to Sudan ❤
Victory ✌️ to anyone who want to 🖕 this 👉🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤮🤮🤮🤮🤮🪳🪳🪳🪳🪳
ሰይጣን ይሻላል ከ ኢቶጲያን ኦርቶዶክሳዊት ፓፓሳት እና ሲኖዶስ ቀሲ ።
አይባልም ፍርዱን ለሱ መተው ነው የሚሻለው።
Yetaweqe nw.
Gina simetu CADRE
POP YZIZEW nw
Yemexut.
ልክነሺ እናተ ሰይጣን ስለሆናችሁ እንዴናተ ሰይጣን ያልሆነ አይመቻችሁም
ይገርማል.
“ ‘ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ በከንቱ ያመልኩኛል፣ ትምህርታቸውም የሰው ሥርዓት ነው።’ ”
ማቴዎስ 15:8-9 NASV
bible.com/bible/1260/mat.15.8-9.NASV
❤❤❤
This is what a scholar mean. Awlo should invite this again and others like this because this is the main issue in our society.
“Zer” is not a direct translation to Ethnicity. The truth is self administration is the only way to hold Ethiopia as a country. Because of Ethiopians bad did on Tigray, Tigray will be forced to be a COUNTRY!
ኦርቶ የኢትዮጲያ ጠላት ናት በታሪክም በዚህ ዘመንም።
The people can't patient hear the truth and living in dellusion love this man. R.I.P to people of darkness witchcraft occult.
ኣባ ማትያስ ከሌሎች ጋር ኣትደምሩ ኣባታች ንጹህ ነው
Kulom hade eyom .
@@robelkfle5835 ሓወይ መዓረይ ንኣባ ማትያስ እውን ትግራዋይ ብምካኖም ጥራሕ የጋፍዕዎም እዮም ዘለው ኣይተደመሩይ
Kem zegaf.ewom flut eyu. Gn btmket medreki hizom kelewu hade neger metenkekta n mengsti kzarebu neyrwom.
እኛ ኣናውቅህም ብለነዋል እሱም ትቶናል።
ችግሩ የሚፈጠረው ሰርጾው በሚገበት የኃይማኖት መልክ በያዙ ሰዎች ነው። ለምሳሌ አብይ አህመድ ክርስትያንም እስላምም መሆንን ማስመሰል በሚችል ሰው ምክንያት ትውልዱ ይበላሻል።
ትክክል ሐትማኖት ገሸበዋል ጠንካራ እየሆነ አይደለመ ምን አገባኝ አለወ እውነትን ይዞሆ እየተራመደ አይደለመ
Mind blowing, fascinating and somehow depressing in a good way. How do I find his books in North America?
You read my mind haha
ኣባ ማትያስ ንጹህ ናቸው ከኣማራ ኣውሬው ኣተናጻጽሩት
ኣባታችን ኣባ ማትያስ ትግረዋይ በሞሆናቸው ስንት ግፍ እየደረሰባቸው ነው እነዚ ኣህያ ሁዳዎች ኣማራ የሚባሉ ኣውሬዎች ሃይማኖት እንጂ እምነት የሌላቸው ነፍጠኞች እግዝኣብሄር ልቦና ይስጣቸው
ጥያቄ አለኝ ድስክላይክ የምታረጉ ሰዎች ምኑን ነው ያልተሰማማቺሁ
Amara wushetam kehadi ketafi buda yebhereseb telat egzieabiher yatfachu amen 💔💔💔
السلام عليكم ورحمةالله
Hagi 🖐🙏
Yehewelehe Ebdet sijemir endhe new
ባህል የሚባል ነገር የለም ወይ ከታቦት ወይ ከጣዖት ተፅኖ የወጣ ነው!!!
ተመቸኸኝትክክልብለሀል
Welcome Awlo Media
ጋዜጠኞች ለመጠየቅ እንድመቻትሁ የጻፉትን መጽሀፍ እንኳ ባጨርሱት በትንሹ አንብባችሁ ወደመድረክ ግቡ?
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “እናንተስ ለወጋችሁ ስትሉ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትሽራላችሁ?
ማቴዎስ 15:3 NASV
bible.com/bible/1260/mat.15.3.NASV
thank you mame.
Abatachine or wendemachin muhamede alli edemena tena yeseteh
የፍልስፍና ዕውቀት መሠረቶቹ የሕብረተሰብ ባሕልና ኃይማኖት መሆኑ ይሠመርበት።
አንድ ሰው ፈላስፋ ይባል ዘንድ ተምሮና ተመራምሮ አንድ እና ከአንድ በላይ ተጨባጭ አበርክቶ ለዓላማችን ሲያቀርብ ነው። ከዚያ መልስ ግን የፍልስፍና ምሁር፣ የፍልስፍና አስተማሪ፣ የፍልስፍና ተማሪ በመባል ይጠራል።
Philosophy mereg aydelem....yeasteseaseb hidetu naw.
@@me_212
ምን ለማለት እንደፈለጉ ሳያመላክቱ (ሳይግልጡ) የላኩልኝን አልተረዳኹትም። ትችት ለመማማር፣ ለመሻሻል፣ ለመተራረም እንጂ ለመነቃቀፍ እንዳይኾን መጠንቀቅ ያስፈልጋል።🙏
@@asresbitew7105ትሕትና እና ስርአተዎ ጨዋነቶን ይገልፃል....ያሉትን መቃወሜ ሳይሆን...ተጨማሪ ሐሳብ ለማከል ነው..🙏
*ህወሓት የራሱን ካድሬ "ጳውሎስ" ብሎ ፡ ጳጳስ ሲሾም*
ነበር ፡ ስለ ሃይማኖት መከራከር!
:-(
የዉሸት ሃይማኖት ስንቴ ለመዋሸት ትግራይ ሄዱ ሰሚየለም በቃ pp ላይ ተወዳደሩ
Zer yelewim diqala bicha new ,wef zerash diqala 🐦🐦🐦🐦🐦🐦🐦🐦🐦
ሠው ዘር የለውም እሚለው ነገር አልገባኝም የአሜሪካ ባለስልጣን እንኳን ለምሳሌ ኦባማ ዜግነቱ አሜሪካዊ ሲሆን ግን እሱን ለመውቀስ ሲፈልጉ ኬንያዊ እንዲውም የዚ ዘር ነው ብለው ነበር እሚሳንሱት ወዳጆቹ ደሞ አሜሪካዊ ነበር እሚሉት እሱን ለማሳነስ ወደ ዘሩ አልገቡም ማለት አይደል እንዴ እና ዘር አለ
እባክህ ትንሽ እሰብ ሰው እንደ ሰው ኣመሪካ የሚሉት ሁሉ ትክክል ብለህ ካመንክ አንተም ሰው ተመስላለህ እንጅ ሰው ኣይደለህም።
WERADAW JUNTA
SHIMAGILEWOCHN
SIDEBUACHEW
Keingdih yemisemaw yelm WERADOCH NACHW..
የኢትዮጵያ የሚባል ባህል የለም ። ኣትዘባርቅ !!
ፎጣ ለባሽ ነው አ ? 😂
Ferst lia ok ye tgrayi you no wit
Im agin a im tigrai that true go to nube ol nuge
There is religion in Ethiopia not religious.
eti zgerm si ab agame ztemahere do alo eyu mknyatu kab srahkum gn kulukum ekum tgezhu ka universt kulukum malet eyu so mn eyu zeyfelt meshekat ekum mdre agame qomalat ,resahet,hesadat,budatat,ferahet,emo dma nnebskum aytahesuwuedl aygebernan gorebetna mkankum heyli yeblkumn fletu ri ekumo ekum eritrawi b sestekne dedebit gobo atikum emenu gegu u zamn gorah seb eyu n eritraaythlemuwa togorat hengol gegakum emenu
Ye amhara kese wshetam leba zerafe ketafe shermuta newe please meskelachewe atesalemu koshasha newe ::
.....Hayimanotawi geshibet...ehhhh
ተማህረ ብለህ ብደምብ ግለጸው ሰው ሰው ነው በርኣያ ስላሴ የተፈጥረ ኤው ሰው ኣንድነው ግን ብ ማንነታችን ኣታሃሳስበታቸን የተለየን ነኝ ሰው በማንነቱ እንጂ በሰውነቱ ኣደለም ምለያይ እዚ ደሞ ተፈጥሮ ኖው ምንም ማድረግ ኣይቻልም
Kezemenu ye ethiopia kesoch tenkoway ena seytan yshalal 👎👎👎👎👎👎
አረ አንተ ሰው ዘር የለውም ትላለህ እንዴ 🙄
ሰው ከዘር ፈፋሽ /ኢስፔር ነው አይደል የምፈጠረው
ደግሞ ቁርዓን ላይ በሱረቱ ህጁራት ላይ ተናግሮታል የተለያዬ ጎሳ አድርጌ የፈጠርኳቹህ ትተዋወቁ ዘንድ ይላል
የእሱ አባባል ዘር የለውም ያለው ብሄር የለውም ለማለት ነው በፈጣሪ ዘንድ ብሄር አይታወቅም ለማለት ነው የሚመስለኝ
Zere malet lebekolo sende newe, bekolo ena sende zere aysetom tekur sewe ena neche sewe liwaled yechelal, so ehel enliji sewe zere yelewe. So true
@@mar1vel29 lesn dont say abawut tigrai
Is not true don t speijcr
You no 1 laya ok you are nube