የቲማቲም ድልህ አሰራር (How to make tomato paste at home)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 40

  • @hoziie1275
    @hoziie1275 Рік тому +3

    ማሻላ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር

  • @alem6447
    @alem6447 10 місяців тому +1

    ባለሙያ ነሽ በርቺልን እህታችን እንደውም አሁን ቲማቲም እረክስዋል ተመስገን ነው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ዋወወ🎉🎉ማሻአላህ🎉በትክክል🎉🎉በርች

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 9 місяців тому +2

    ሰላም የድሬ ልጅ ድሮስ ድሬዎች በሞያ የተመሰከረላቸው ነውበርቺ እህቴ ሌላም ይጠቅማል የምትይውን አካፍይ

  • @Btey-e6u
    @Btey-e6u 9 місяців тому +1

    ፖውደሩ የምድነው የት ነው ምናገኘው

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 2 роки тому +1

    ማሻ,አላህ

  • @Btey-e6u
    @Btey-e6u 9 місяців тому +1

    ኢትዮ ላለን እዴት ነው ምናገኘው

  • @yemizaal9925
    @yemizaal9925 2 роки тому +1

    Wowwwww

  • @SenaitHaile-qe9yu
    @SenaitHaile-qe9yu 9 місяців тому +1

    Yale powder letewosene gize mekoyet ayichilem ?

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  8 місяців тому

      አይቻልም የቲማቲሙ ፍሬ እና ዉሃዉን አዉጥቶ በጥንቃቄ የቲማቲሙን ስጋ ማድረቅ ይችላል

  • @LemlemTgorgs
    @LemlemTgorgs 2 місяці тому +1

    ጠርሙሱን ክፍት ነው

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  2 місяці тому

      አልገባኝም ምን ማለት እንደፈለግሽ

    • @LemlemTgorgs
      @LemlemTgorgs Місяць тому

      @yedirewalijmoyatube1655 የት ነው ማገኘው ጠርሙሱ

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  Місяць тому +1

      በውጭ ካለሽ soupers market ወይም gamvert ካልሆነ የታሸገ ምግብ ባዶውን በፈላ ውሃ አጥበሽ መጠቀም ትችያለሽ

    • @LemlemTgorgs
      @LemlemTgorgs Місяць тому

      @yedirewalijmoyatube1655 አመሰግናለው

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 9 місяців тому +1

    ፓወደሩ የት ነዉ እሚገኘዉ?

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  9 місяців тому

      ኢሮፕ ከሆንሽ ፊርማሲ ነው ኢትዮጵያ ካለሽ አማ ዞን ላይ መግዛት ትችያለሽ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 5 місяців тому

      ​@@yedirewalijmoyatube1655
      እረእባክሽ???ዶላሩ ከየት መጥቶ😊

  • @tena319
    @tena319 9 місяців тому +1

    selam selam yderewa

  • @BetiSol-yv5kz
    @BetiSol-yv5kz 10 місяців тому +1

    ፓውደሩ የምንድነው

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  9 місяців тому +1

      ቲማቲሙን ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የሚያረገው ነው ።pharmacie &amazon ላይ ታገኚዋለሽ

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 10 місяців тому +1

    ፓዉደሩ የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @RabiaAli-zj5ee
    @RabiaAli-zj5ee 9 місяців тому +1

    የኔ ጎበዝ ግን ፍሪጅ መግባት አለበት?

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  9 місяців тому

      ያለሁት በረዶ የሚጥልበት አገር ነው እውነትም እንዳልሽው ሞቃታማ ቦታ ላይ ነገሮች ቶሎ የመበላሸት ሁኔታ አለ አንችም ቶሎ ብለሽ መጠቀም አለብሽ ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ

  • @HafizaSaid-ko2yd
    @HafizaSaid-ko2yd 11 місяців тому +1

    baking powder new ende

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  11 місяців тому

      አይደልም Acide salicylique ነው የሚባለው የገዛሁት ፋርማሲ ነው

  • @RomanTesfaRomii
    @RomanTesfaRomii 10 місяців тому +1

    Garii

  • @lidyamandefro6919
    @lidyamandefro6919 Рік тому +1

    የዳቦ ፖውደር ነው

  • @ZerituGabera-n1u
    @ZerituGabera-n1u 5 місяців тому +1

    Pawderun.semun.negeringi.bedebm.xefilen.weda❤❤❤.pelis🫶.😂

  • @SenaitHaile-qe9yu
    @SenaitHaile-qe9yu 9 місяців тому +1

    Yale powder letewosene gize mekoyet ayichilem ?

    • @yedirewalijmoyatube1655
      @yedirewalijmoyatube1655  5 місяців тому

      ያለፖውደር መቆየት አይችልም እንደጠጅ ወይም ጠላ ይፈላል