ቤንዚን ካላሸተተ ያመዋል...አቡሽ (ዲሽታ ጊና) አሁን ያለበት አሳዛኝ ህይወት ... || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 266

  • @abdelfatthasailya2927
    @abdelfatthasailya2927 3 роки тому +159

    ሰይፍ በአከል ብተቀርበው ደስ ይለን ነበር እስት በአከል እንየው የምትሉ like🙏

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      enedemamer

    • @tube6759
      @tube6759 3 роки тому

      እንዳማመር ክክክክክክ

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      @@tube6759 eyesakesh demerinye sakeshn yabzalesh kefu aynkashe

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 роки тому +30

    ሰይፉ የእኛን አስተያየቶች ሰምተህ አቡሽን በተመለከተ መረጃ ስለሰጠከን እናመሰግናለን👍

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 роки тому +184

    አቡሽን ይቅረብና እንርዳው የምትሉ እስኪ👍

    • @zeusapollo1622
      @zeusapollo1622 3 роки тому +1

      I,m here $50 pls

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 роки тому +1

      I Will

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 3 роки тому

      ቢዝነሰ ነው በሱ ሰም የሚሰሩት ህይወቱን አይቀይሩትም ወንድሙም በሱስ ሞተ

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      subscribe enederarge

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      @@zeusapollo1622 eski enen demo subscribe argnye abush tube new yedegelnye

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 роки тому +50

    የአቅማችን ያህል እንርዳው የምትሉ 😔🙌🏻

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +11

    ልጅን እንደ አባት እንደናት አዳብት አድርጎ እየገስፀ attend የሚያደርገው ስው ያስፈልገዋል ✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️

  • @wish3662
    @wish3662 3 роки тому +1

    we need to see him on seifu show

  • @arbsiegubsa9293
    @arbsiegubsa9293 3 роки тому +5

    ሀይ ሰይፉ ለምድን ነዉ እደልቤማንደፍሮን የማታቀርባት አቅርብልን በናትህ በህይወት ካለች ምርጥ ድምፃዉት ናት

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 3 роки тому

      በህይወት አለች እዴ

    • @arbsiegubsa9293
      @arbsiegubsa9293 3 роки тому

      @@mimiimimoo9434 አለች አሞተችም ለምን አያቀርባትም

  • @ኢትዮጵያትቅደምዘረኝነትይ

    ይሄ ልጅ እና መስሎች የሚያስፈልጋቸው የአይምሮ ህክምና እና የተጎድበትን ታሪክ ቀርፎ ሌላም ህይወት እንዳለ ማመልከትና እንኳን ማገዝ አታካችና አስልቺ መሆኑን ተገንዝቦ የሚፈለገውን ያክል ተጉዞ ህይወታቸውን መቀየር ነውና እግዚአብሔር ይርዳቹ። የታወቁትን ብቻ ሳይሆን ያልታወቁትንም መረዳትና መርዳት ነው።

  • @Shume_0996
    @Shume_0996 3 роки тому +1

    ሰይፉዬ እዉነት አንተ ትለያለህ ደሞ ስለቀረብክልን መረጃ እናመሰግነለን 🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን.........

  • @amti6281
    @amti6281 3 роки тому +1

    አስጌ በጣም አክበርሀለሁ በሳል ና አስተዋይ ሰው ነህ

  • @Akielsa
    @Akielsa 3 роки тому +8

    የኔ ጌታ ወዶ እኮ አይደለም ፈጣሪ ይርዳው ውይ

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +8

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
    በጣም ይገረማሉ‼።።

    • @tegestsmengesha2830
      @tegestsmengesha2830 3 роки тому

      በጣም የእዛዝናል እዲስ እብባ መስቀል እደባባይ ጋዝ station የእኃቸው ልጆች ክአቡሽ ጋር ተመሳሳይ ሁኔታ ነው መቸም የእገራችን ችግር እንደቀለም የበዛ ስለሆነ ዘር ቀለም የማይለዪትን ወጣቶች ለማዳን በውጭም በእገሪችን ውስጥ መፍትሄ እናግኝለት

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 роки тому +18

    መላው አለም ላይ የምትግኙ ኦርቶዶክሳዊን እንኮን ለሆስእና በሃል በሰላም አደርሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 роки тому +12

    ሰይፍሻ እውነት ነው እንዴት እረሳኸው ስል ነበር

  • @mihretmihret2285
    @mihretmihret2285 3 роки тому +70

    ይኸ ልጅ ነገ መቅረብ አለበት

  • @ezanapapi1765
    @ezanapapi1765 3 роки тому +2

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ከዚህ ሱስ ያውጣክ የሚያሳዝን ልጅ

  • @fifitube9724
    @fifitube9724 3 роки тому +2

    እነደዚ አይነት ህፃናትን በመበራታት ትልቅ ነገር አነደዚ መረዳት ደስ ይላል

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 3 роки тому +3

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @mitakecho7534
    @mitakecho7534 3 роки тому +3

    በስማም እግዛብሄር ይድረስለት ምናለ ፀበል ብትወስዱት 😭😭😭😭ሴሳዝን በጌታ

  • @fekerbekele4754
    @fekerbekele4754 3 роки тому +10

    እቡሽዬ የኒ ወንድም እግዚአብሔር ወደራሱ ይመልሰው ሴፉ ነገ አቅርብልን

  • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ
    @ያሰባችሁትይሙላላችሁ 3 роки тому +19

    እኔ አፈር ልብላ አይዞህ ፍቅር ለሀገራችን የመለሰ ልጅ

  • @gudutaye6337
    @gudutaye6337 3 роки тому +7

    Big respect to Asge

  • @mimiimimoo9434
    @mimiimimoo9434 3 роки тому +1

    የኔወድም ከጀርባው ያለው ልጅ በትካዜ ሰመመን ነው ያለው አይዞህ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому +1

    ያአስጌ ቤት የት ነው ብለው ተሰብስበው ይመጣሉ አብልቸ አጠጥቸ እሸኛቸዋለህ ከምር አስጌአችን እግዚአብሔር የመረጠህ ምርጥ ሰው ነህ ድሃ መርጦህ መምጣቱ ላንተ ትልቅ ፀጋ ነወ ልጁ እንዳላችሁት በህክምነ አልያም በምታምኑት እምነት ማስታመም ይጠብቅብነል ይሄ የሁላችንም ሃላፌነት ነው ።

  • @wish3662
    @wish3662 3 роки тому

    really a heart rending story

  • @hiwottessema4036
    @hiwottessema4036 3 роки тому +2

    አሰጌ የሚችለውን እያረገ ነው , ሰይፉ ያሳዝላል ብላቹ ድምዳሜ ሳይሆን የሪሃብ ሴንተር ለማገናኘት ድርሻችሁን መወጣት እንጂ ያሳዝናል ብላቹ ፕሮግራሙን መዝጋት አግባብ አይደለም !

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 3 роки тому +1

    ልጁን ከዚህ ችግር ውስጥ ለማውጣት የህክምና ክትትል ያስፈልገዋል። በቀን ምን ያህል መጠን ይጠቀማል ለምን ያህል ጊዜ ተጠቅሟል? ዝም ብለህ ብታቆምበት ቅዠት ማላብ መንቀዥቀዥ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የልብ ምት መጨመር ድብርት.....። ህክምናው መጀመርያ ድጋፍ እና እንክብካቤ በመቀጠል በህክምና ባለሙያዎች የሚሰጥ ከዚህ ችግር እንዲወጣ የሚረዱ መድሀኒቶች አሉ።

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 3 роки тому

    ለመላው የተዋሕዶ ልጆች...ለሰሙነ-ህማማቱ እንኳን አደረሣችሁ::💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 роки тому

    ሰሙኝ ይሄ ቃለ ምልልስ በፍፁም ትክክል አይደለም ልጁንለመርዳት ከተፍለገ አንደኛ ንገር ይሄ ቤንዚን የሚወስደው ንገር አብሮት አልተወለደም ሁለተኛንገር ልጁ በጣም ልጅ ንው ያለበትን ሱስ በቶሎ መማስወገድ የሚችልልጅ ንው ይሄን ያህል ማካበድ የሚያስፍልግ ንገር አይመስለኝምምንይሄን ያህል እንኮን እሱናከሱ በላይ እንኮን የተው አሉ መጀመሪያ ልብስናጫማ አይደለም መጀመሪያ ቀስቀስእየተባለ ትሪትመንት ያስፍልጋቸዋል ህክምና የዚህን ንገር የሚያውቅሃኪም ያስፍልጋል እርግጥ ንው አስጌየሚችለው ሌላየማብላት የማልበስንውእንጁ ይሄንን ልጅ አንቆቤት ዘግቶ የሚተው አይደለም

  • @tadelefeyisa3722
    @tadelefeyisa3722 3 роки тому +8

    አቡሽ ይረዳ የምትሉ እስኪ እኒያቹ

    • @zdfamilytube267
      @zdfamilytube267 3 роки тому +1

      በሱ ስም ይነግዱበታል ትክክለኛ የራሱ ሰው ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 3 роки тому +3

    ሰይፉሻ እሩድ እጠብቃለን 🙏

  • @sebrimudecir5190
    @sebrimudecir5190 3 роки тому +47

    ልጁ ሲጨፍር ከጀርባ በራሱ ሀሳብ የተመሠጠው ልጅም ይረዳ 🤣

  • @mitakecho7534
    @mitakecho7534 3 роки тому

    ፈጣሪዬ ሆይ እንደው የምንወልደው ሱስን እንደሬት ይዮ የተባረከታ የተቀደሰ ልጅ ይስጠን 😍😍😍😍😍

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +3

    ምን አለህ ፀበል የሚወስድ ሰው ቢኖርጡሩነው 😞😞

  • @hagermenor3842
    @hagermenor3842 3 роки тому

    Good job dishgena almost 2millon viewers through out the world

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 3 роки тому

    Ante melkam sw nh gen leju be 1 yitewal malet ayechalem demo lej nw meketat nw neg yamesegenhal❤️🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Lula2090
    @Lula2090 3 роки тому

    Segi u are right

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 роки тому +2

    Ate sefu Ene sasibik neber lemin lijun alakerebem Egnalkugn neber ahun ወላሂ 💚

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 3 роки тому

    ሀሀሀሀሀ አይ አቡሽዬ ልብሱን አወላልቆ ውሰዱት አለ ወይጉድ ምስኪን ወይ ሀገሬ በምን ጉድ ነው ያሉት ልጆችሽ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому

    እስት አንዴ ለአቡሽ👍👍👍

  • @saleemjibreel3676
    @saleemjibreel3676 3 роки тому +3

    አያምጣው ፈጣሪ ይጠብቀን መኪና የሚመሥል ቤንዜል አያምጣው ፈጣሪ ጠብቀን

  • @seniatitamru7788
    @seniatitamru7788 3 роки тому +2

    እባካችሁን እንደዚህ የጎዳና ልጆችን እየረዳ የሚቀይር መምህር ተስፋዬ አበራ የሚባል አለ ቡዙ የጎዳና ልዶችን ከመጥፎ ሱስ ከተለያዮ ነገሮች እያላቀቀ የሚያሣድግ እባካችሉ ከሱ ጋር አገናኙት ለነብስ ይሆናኃል ሀቱብ ላይ ገጠመኝ በሚል እርእስ ፕሮግራም አለው

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 3 роки тому +17

    ህክምና ቢደረግለትና በእሱ ጉዳይ አካውንት ከከፈታችሁ የአቅማችን እናግዛለን

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ

    በአካል ብታገኝው በጣም ደስ ይላል 😭

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому

    እግዚአብሔር እማይችለው ነገር የለም ሕክምና ካገኘ ይለወጣል ትግስት ይፈልጋል ሁሉም ጉዳይ ከዚህ ችግር መውጣት አለበት ነገ አድጎ ትልቅ ነገር አላማ አለው ❤️

  • @DrHanii
    @DrHanii 3 роки тому +1

    Welcome

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 роки тому +16

    እሑድ አቅርበዉ ሴፍሻ 😢😢

  • @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
    @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 роки тому +1

    ይገርማል

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 3 роки тому +3

    ለምን ወደህክምና አትወስዱትም? ለዩቱዩብ ማሟያ ከምታደርጉት

  • @johnalebachew4998
    @johnalebachew4998 3 роки тому

    Seifuebs layi bkeri trui nwi

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ትውልድ ላይ እንስራ የሱስ ማገገሚያ ድርጅት ውስጥ ቢገባ ይስተካከላል

  • @beckilanko
    @beckilanko 3 роки тому +10

    He needs a time for his body to get used to and he needs huge support mentally ...

  • @edendak5588
    @edendak5588 3 роки тому +3

    ግዜ ይፈልጋል በአንድ አይችልም ።

  • @salhamohammed5544
    @salhamohammed5544 3 роки тому +4

    ሰላም እዴት ናችሁ ወይኔ አደኛ ነኝ ላይክ

  • @lemlemtewolde8540
    @lemlemtewolde8540 3 роки тому

    Please Help him this Kid 🙏!

  • @abushtube2024
    @abushtube2024 3 роки тому +1

    Ene yalehut south Africa negn Ene Eradewalew Ende lijem Asadigalew besu sime Account yikefet Ene Ehen yitsan kaliredawu minun Ethiopiawi honkut🇪🇹❤👈

  • @misbedirya9997
    @misbedirya9997 3 роки тому +1

    በአካል አቅርብልን ሰይፍሻ ❤️

  • @gigike1500
    @gigike1500 3 роки тому

    Seifesha please programu lay akerebew,ene embassy sehed moto yayeyut hetsan ale federaloch terten alkesen shegnenew,alresawem

  • @ገኒዩቱብቻናል
    @ገኒዩቱብቻናል 3 роки тому

    ጠበል ውሰጉት እባካችሁ የእግዚአብሔር ቃል ሲሰማ ይለቀዋል😢😢😢

  • @Itssamri
    @Itssamri 3 роки тому +4

    ውይአስጌ እኔ እኮ ኮሜዲያን ንው ሚመስለኝ 😂

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 3 роки тому

    We really need to help these street kids with addiction. They need a rehab program as well as a more sustainable project to lead a normal life

  • @yohanna5923
    @yohanna5923 3 роки тому +12

    ሰይፍሻ ነገ አቅርብልን

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 роки тому +2

    So sad! am sorry for him and others, Please use the money from Nahom records to the rehabilitation?

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 3 роки тому +10

    ፈጣሪ መንገዱን ያስተካክልለት ሲያሳዝን

  • @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ
    @እሙነኝየሳሪአፍቃሪ 3 роки тому +2

    የስነ ልቦና ህክምና ይዴርግለት ከዛም ይለቀዋል

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 роки тому

    በናታችሑ ቅርረብ ልንሕፆኑ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💙❤💙❤💚❤❤💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 3 роки тому +2

    wede Eritrea wesdute Yestekaklale wedo sayhone saywede ::

  • @FXzeusedu
    @FXzeusedu 3 роки тому +5

    እንኮን ለሆሳና በዓል በሰላም አደረሰን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️...
    አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 3 роки тому

      የምን የሆሳህና በዓል ነው አንተ ??የዞረብህ

  • @bahunegn
    @bahunegn 3 роки тому

    ይህንን ልጅና መሰሎቹን የኢትዮጵያን ኣርቲስቶች ሁሉ ሊንከባከቡ ከሱሱ ሊታደጉ የግድ ነው፣ ህዝቡንም እንዲተባበሯቸው ማድረግም ከባድም ኣይሆንም።

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 3 роки тому

    ደስ የሚለው ግን አሁን ደህና ሁኔታ ላይ ነው ያለው ።

  • @salmaalkaldy9395
    @salmaalkaldy9395 3 роки тому

    Selam seyifu wendemy tftobg never ena ebakachun tebaberug

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 3 роки тому +1

    Seifu et al; I think you understood the core issue of the problem. As others before me stated , buying new clothes to this kid is not going to solve the problem. Based on the story you just shared with us , this kid is suffering from gasoline fume addiction, and what has happened when he was kept away from it is a Withdrawal symptoms. The only remedy is a forced rehabilitation for few months. The question is , do we have a center like that in the country?? This kid happened the one we know about, I’m sure there are 100s like him in the street of Addis Ababa , and gasoline fume addiction in our country is not new , it is the cheapest way of getting high, so sad . This and any other addiction problem is something the ministry of health need to look into and provide assistance. The question is , is this a priority for the ministry of health in time of major pandemic?

  • @haimilakew2182
    @haimilakew2182 3 роки тому +8

    እሄን ልጅ አንድ ወር ፀበል ይዞት የሚቀመጥ ሰው ቢያገ ኝ በስመአም እንዴት አይነት ልጅ ይሆን ነበር

  • @emuyeerko6445
    @emuyeerko6445 3 роки тому +2

    Selm selm

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 роки тому +3

    ሰይፍሻ ነገ ባንተ ፕሮግራም እጠብቃለን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 роки тому +1

    ባንዴ ፈፅሞ መከልከል ሳይሆን መቀነስና ሌሎች
    ነገሮችን እንዲሰራ ማድረግ እስፖርትሙዚቃደሆ
    ችን እንዲረዳ ማረግ ፈፅሞ አለመከልከል።

  • @ltube4656
    @ltube4656 3 роки тому

    😭😭😭😭😭 ebakachun stabali wusaduti

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 роки тому

    Moto yelem ende?

  • @maazakalbeto6124
    @maazakalbeto6124 3 роки тому

    Ara seifu ba akali akrbiln

  • @kimo428
    @kimo428 3 роки тому +3

    እኔ የአለም ዱርዬ ነኝ
    ግልፅ የሆነ ልጅ ነው

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 3 роки тому

    ሰይፍሻ ጸበል ውሰዱት

  • @tsidutaye1194
    @tsidutaye1194 3 роки тому

    Yemgerm yelgenet gezek betam des yelal yelgenetek amlak yetbekek yesmay amlak beneger hulu kesu ga yeun legeta yemsanew neger yelem

  • @Konjonew
    @Konjonew 3 роки тому +1

    ያሳዝናል

  • @alimajabr9002
    @alimajabr9002 3 роки тому

    sanday Program Why U cancel Why

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 роки тому

    Ameen Ethiopiachen Tesakeln

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 роки тому +2

    ሰው ሁሉ ስለ አቡሽ ነው ሚያወራው ሚዲያው ሁሉ እኔ ግንንንንንንን ከአቡሽ ጀርባ ኑሮ ከብዶት ይሁን ምን እንደሆ ባላቅም በየሚዲያው አቡሽን ሳይ ልጁ አንጀቴን ነው የበላኝ እንደዚ ሊያስተክዘው የቻለ ምንድነው ብዬ አስባለው ትንሽ ፈገግ እንኳ አላለም አይ ዱንያ

    • @mahihani
      @mahihani 3 роки тому

      wellahi enem liju kemir asazenegn

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 роки тому

      @@mahihani እንግዲ እኛ ማናቀው አላህ ያቀዋልና እሱ ይርዳው

    • @እግዛብሔርመልካምነው
      @እግዛብሔርመልካምነው 3 роки тому

      እኔም እሱን ነው ያይሁት በዚህ ሁሉ ጭሁት ማህል እሱ ተክዘዋል

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 3 роки тому

      ኑሮ ነዋ

  • @sነኝሥደተኛዋ
    @sነኝሥደተኛዋ 3 роки тому +1

    💓💓💓💕💕💗💗💗❤❤❤

  • @akebertfessehaya1102
    @akebertfessehaya1102 3 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abduseman1733
    @abduseman1733 3 роки тому +7

    በናትክ ሰይፋ ልጁአቅርብልን

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 3 роки тому +4

    ኧረ አታጡዙ። just give the guy a chance. It takes time. Tgat is all.

  • @Umuhajuri9241
    @Umuhajuri9241 3 роки тому +1

    Allah yerdachu wendmoche

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 роки тому +2

    The gov should open rehabilitation camps and clear the streets of kids , plp should donate money to the centres . It's not about feeding and clothing only. By extension it a means to creat jobs for medical graduate, social workers, sports , the benefits are humongous for society

  • @marthagatchawe4864
    @marthagatchawe4864 3 роки тому +7

    ባለሙያ ያስፈልገዋል

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 роки тому

    ልጁ በመጀመሪያ ሳይካትሪስት እና ካውንስለር ያስፈልገዋል ሱሰኛ ነው ሰውነቱ ሙሉ ለሙሉ ሱሰኛ ሆኖአል he is so addicted. So በልብስ እና ጫማ የሚያልቅ አይደለም ስለዚህ voluntary doctors ሊያዩት ይገባል

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ 3 роки тому +2

    ሰይፉ አታሽቃብጥ እስኪ☹️አስጌ ስለሚታወቅ ነው የምታስደምጠን ? ይልቁንስ ይሄ ህፃንና ዘፈኑ እንዲታወቅ ላደረገው ለነጋ ቲዩብና ህፃኑን ብታቀርብልን ጥሩ ነው :: ነጋ የሚባል ልጅ ቪዲዮ ቀርፆ ባይለቅ ልጁም ዘፈኑም አይታወቁም ነበር :: ዘፈኑ ከ6 ወር በፊት ነበር የወጣ አሁን ልጁ ሲያስተዋውቀው ነው እንደገና የተለቀቀ ስለዚህ ይሄ ሁሉ እንዲሆን ላደረ ነጋ ቲዩብንና ህፃኑን አቅርብልን::

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ 3 роки тому

    ሰይፉ በዋቃ ልለምንህ F b ላይ ላይቭ ጀምርልን ለምን አቋረጥከው እንዴ
    ስነ ልቦና ላይ መሰራት አለበት ልብስ ወይም ብልጭልጭ ነገር ሳይሆን በቃ ጭንቅላቱ ላይ መሰራት አለበት እሱ ያለበት ቦታ ለብቻው የሆነ ቦታ ነው ያለው ከዛ ማውጣት ያስፈልጋል ልፋት ይጠይቃል በአንዴ የሚስተካከል ነገር አይደለም እኮ አብሮት የኖረን ነገር በአንዴ ርግፍ አድርገህ ተው ማለት ለእሱም ይከብደዋል ሱስ ከባድ ነው አይደለም የሌላ ነገር የቡና ሱስ እንዴት ነው የሚያደርገን ሰዐት ስናሳልፍ

  • @tube-du7tr
    @tube-du7tr 3 роки тому +5

    አድራሻ ስጡኝ እኔ ላሳድገዉ በእስልምና ቁርአን እየቀራ

  • @ankalatonchie9089
    @ankalatonchie9089 3 роки тому

    Asgie: you’ve to consider “Rehabilitation Center”.

  • @ነገምሌላቀንነው
    @ነገምሌላቀንነው 3 роки тому +2

    ሁፍፍ የእኔ አባት😪

  • @yousefhassen3606
    @yousefhassen3606 3 роки тому

    በኣስቸዃይ ልጁ ይቅረብልን!!! ጥያቄም ትእዛዝም ነው እንግዲህ መልሱ ለሰይፉ ነው።