በአዲስ ስራ መጥቻለው | ማህደር አሰፋ | ልዩ ዝግጅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @BemnetShearw
    @BemnetShearw 24 дні тому

    ማሄ የኔ ቆንጆ ሰወድሽ❤❤❤❤❤❤የኔ አይናፈር

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 2 місяці тому +1

    ሲለቀቅ ቀስ ብለን እናየዋለን ምን አጣደፈን😂😂😂

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 2 місяці тому

    Gegna nesh

  • @tagelalemayehu2830
    @tagelalemayehu2830 2 місяці тому

    ወንድሞቼ , በማይመለከተን ጉዳይ ላይ እየገባን ባንዘባርቅ ጥሩ ነው :: የሰው የግል ህይወት አያገባንም !!!

    • @chicago9458
      @chicago9458 2 місяці тому

      @@tagelalemayehu2830 ታገል ታገል ጥሩ ነው

  • @andumenged
    @andumenged 2 місяці тому +1

    መጥቻለው ተብሎ አይጻፍም „መጥቼአለሁ“ ነው የሚባለው። ቢያንስ „መጥቻለሁ“ ብላችሁ ጻፉ

    • @JamAb-yv5zu
      @JamAb-yv5zu 2 місяці тому

      ከአላሙዲን ጋር እኮ ለምዶባት ነዉ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 2 місяці тому

      @@andumenged የዞረብሽ ነሽ ልበል መጀመሪያ መጥቻለሁ ተብሎ አይጻፍም አልሽ መልሰሺ ደሞ ቢያስ መጥቻለሁ ብላችሁ ጻፉ አልሽ

    • @andumenged
      @andumenged 2 місяці тому

      @@sabrinasabrina1837 እውር! መጀመሪያ ምን እንደጻፍኩ አጣርተሽ አንብቢ። “ው” እና “ሁ” የተለያዩ ፊደላት ናቸው እሺ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 2 місяці тому

      @@andumenged በጣም ለፍሽ እናቴ ማያስጨንቀዉ አስጨንቆሻል😂

    • @andumenged
      @andumenged 2 місяці тому

      @@sabrinasabrina1837 97 በመቶ ፈተና የሚወድቅበት ሃገር ውስጥ ትልቅ ሚዲያ አማርኛ አስተካክሎ መጻፍ አለመቻሉ አይገርምም 🤣

  • @melakteklay8643
    @melakteklay8643 2 місяці тому +2

    የማህደር ወደ ኣገር ቤት መመለስ ከጋሽ ኣላሙዲ ወደ አገር ቤት መመለስ ጋር ተገጣጠመ, የኣጋጣሚ ጉዳይ ወይስ ሹገር ዳዲ ኣገር ቤት መግባት

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 2 місяці тому

      አላየሽም ሸሁ የሆነ መድረክ ላይ ማህደር ወደመድረኩ ነይ እያሏት ነገርየዉ እዉነት ነዉ እኔ የሰዉ ወሬ ይመስለኝ ነበር😂😂

    • @thomashirpo5953
      @thomashirpo5953 2 місяці тому

      ​@@sabrinasabrina1837ቅ

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 2 місяці тому +2

    Ayneare mesloghe nebere😂😂😂

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 місяці тому +6

    ወርቃማ የአይን አር 🤷🏽‍♀️

    • @hdlidet
      @hdlidet Місяць тому +1

      😂😂😂😂 ውይ ኔ በሳቅ 1,ኛ ኮሜንት ከኮሜንቱ ኢሞጁ

    • @hdlidet
      @hdlidet Місяць тому +1

      የብር አይን አር😂😂😂😂

  • @Tamrufekadu-b6e
    @Tamrufekadu-b6e 2 місяці тому

    😂😂😂 that right she was going undermine the art Ethiopia filming industry she has been looking rude