Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚያብሄር ይመስገን እልልልልል እልልልልል እልልልልል ለእናተ የሰማች እመቤት ኪዳነ ቃል ለኔም ሰምታለች የእኔ ልጅ በ5 ዓመቷ ከማፀኗ ቢጫ ፈሳሽ ይፈሳት ነበር ሀኪም ቤት ወስጃት ይከሰታል ነው ያሉት ግን ልጄ ተሰቃይታ ነው ከትምህርት ቤት ስትመጣ ከውስጥ ሱሪዋ አልፎ ታፋዋ ላይ እየተጣበቀ አያስኬዳትም ነበር እኔ ግን አውቀው ነበር የዛር መንፈስ መሆኑን ሁሉም በጊዜው ይሆናልና ለ4 ወር ያህል አሰቃያት አምላክ በሚያውቀው የኪዳነምህረት ፀበል እየረጨው እየተጠመቀች እየቆረበች እምነት እየተቀባች ክብሩን መዳኒአለም ይውሰድና ዳነች አመስግኑለኝ እንደዚ በማህፀንን የሚይዝ የዛር መንፈስና ከእናት ወደ ልጅ የሚሄድ አይነጥላ ነው ሰዎች እንንቃ ስግደት ፀሎት ፀበል ቅባቅድስ የጦር እቃ አንስተን በጠላታችንን ላይ እንዝመትበት ለልጆቻችንም ሆነ ለራሳችን ስንቅ እንያዝ አማ ፍቅር ትረዳናለች በእግዚያብሄር ቸርነት እስካሁን አለን ይማረን እቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን ስውሯ ማርያምን በፌስ ቡክ ነው የማቃት ለደጅዋ ያብቃልኝ ብዙ ቋጠሮ አለብኝ እማ ፍቅር ትፍታልሽ ብላቹ ፀልዩ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጌታሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ተባበሩኝ ስልክ የምታውቁ
አሜን
Enedehe ayenete tsegawe yebezalachewn yabezalen
ፀጋው ይብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን🕯
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Kidus Amanuel asemagn,asayegn abate edmena Tena yistot des aegn!!! Amen Amen Amen
በርቱ የመምህር ተማሪኦች
እግዚአብሔር ይመስገን። ስልክ የምታውቑ ።
09 04 05 6464 ይኸው ቤተሰብ
Eidimena tena ysitln Silkacu gn binagen turu neber
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
👍👍👍👍
ኣሜን ኣሜንኣሜን
እግዚአብሔር ይማረን 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤😢😢😢😢😢
አበቱ ማረን
የአሳዛናለ😢😢😢😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤💒
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
😢😢😢❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤❤
ስልካቸዉን ስጡኚ በማርያም
090405 64 64
ስልክ እባክዎት አባታችን
09 04 05 64 64 ይኼው ቤተሰቤ
Lela Video setay selkachewn Ale tagyiwalesch ok
😢
ቤቱ እድነኝ😢😢😢
Endt nachu selke kutrachwene esti tebaberugne
0904 05 64 64 ይሄው ቤተሰብ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ ስርአት ይኑራችሁ 😢ይሄ የቤተ ክርስቲያን ስርአት አደለም ታቀቡ😡😡😡
Lenem tseliyuliny siki quxur lakuliny li dewil teseqayichalew belijem bekul benureyem iye teseqayewu new
0904 05 64 64
የቴሌግራም ቁጥርዎን ያስቀምጡልን አባታችን
090405 6464
አባታችን የተሌግራም ቁጥዎት ብያስቀምጡልን
09 04 05 64 64
መቼ መቼ ነው መደወል ሚመቸው በደንብ ለማውራት
ማታ ካንድ ሰአት ጀምሮ
@cultureentertainment-jp1ku እሺ አባቴ
ወንጌል በሰሜ አጋንንት ታወጣላችሁ ነው የሚለው በዚህ ዘመን ነገሩ ተለውጦ በመላእክት በቅዱሳንና በሰማእታት እንደሚወጣ እየነገራችሁን ይህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ነው ወይንስ የግለሰቦች አስተምህሮ የሚመለከተው አካል መልስ ሊሰጥበት ይገባል
አንቺ ድንዙዝ ወይ ተማሪ ቁጭ ብለሽ ወይ አባቶችን ጠይቂ ሁለተኛ ለምትጽፊው ኮሜንት ተጠንቀቂ ለሠው መሠናክል አትሁኚ እንደዚሕ አይነት ኮሜንት አደባባይ ላይ ከመጻፍሽ በፊት ወይ አባቶችን ጠይቂ ወይ ቁጭ ብለሽ ተማሪ ሥለሀይማኖትሽ ከእውቀት ነጻ መሆንሽን ያመለክታል የጻፍሽው ኮሜንት አንቺ ድንዙዝ ገብርኤል ማለት ሚካኤል ማለት ምንእንደሆነ ተማሪ የቅዱሣን መላእክት ሥም ትርጉማቸውን ሥታውቂ ሥትማሪ ወይም ሥትጠይቂ ያኔ ማዳን አለማዳናቸውን ታውቂያለሽ ወይ አትማሩ ወይ አትጠይቁ ከእውቀት ከትምሕርት ነጻ ትሆኑና ሠው ትበጠብጣላችሑ ሠንበት ትምሕርተ ቤት ግቢና ሥለ ሐይማኖትሽ የሐይማኖት ኮርሥ ውሠጂ ተማሪ ጠይቂ ነቀፌታሽን አሥወግጂ
መልሱ ጴንጤ አደለንም ነው ሌላ መልስ አጠብቂ
@YodiDudu-nk8bc ጴንጤማ ብትሆን(ኚ)በስሜ አጋንንትን ታሰወጣላችሁ እንዳለው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አጋንንትን ማባረር በተቻለው ነበር ይሄ የነግርማና ተሰፋዬ ግርፍ ነወ ምናለ በለኝ ንሰሐ ገብቶ ካልተመለስ መጨረሻው ጥፋት ነው አንተም ተባባሪ አትሁን ለሃጣአን የመጣ ለጻድቃንም ይተርፋል ይባላልና ተባረክ
@@wosenyelhegebrye970 በኢየሱስ ስም እኮ የናንተ ሀይማኖት መስራች ዳቢሎስ እየወጣነው የመናፍቅ መንፈስ ። ሀይማኖትሽን መርምሪ እዚህ ሀሳብ አትስጪ።
Ebakachu edane tacgrachu kahon erdugn sleke yemetwmu kahon stugn abane lawrachw ebakachu lakulegn 😂
ስልቅ ቁጥር አባ
0904 05 6464
❤❤❤