Alemayehu Eshete - Tsegeredaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Рік тому +3

    ሰላም!!?"እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም፣በጤና ያደረሣችሁ!!" እጅግ ከሚወደዱት የአሌክስ ዘፈኖች አንዱ ነው።ነፍሱን ይማር።ከልጅነት እስከ ዕውቀት የማውቀውና ብቃቱን በተግባር ያስመሠከረ ምሁር አርቲስት ነው።እናንተም ጥራቱን ጠብቃችሁ ስላቀረባችሁት ከፍተኛ ምሥጋና ለዕድሜ መስታወቶች!!

    • @edimemestewate755
      @edimemestewate755  Рік тому

      አንተንም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሠህ። ሠላምና ጤና ሁሌም ከአንተ ጋር እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ። ስለ መልዕክትህ ታላቅ ምሥጋና ከአክብሮት ጋር አቀርባለሁ። ዓመት ዓመት ያድርሠን። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።

    • @beletedesta9995
      @beletedesta9995 Рік тому

      this is real timeless classic thanks

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 роки тому +3

    Timeless . Alemayehu Eshetie May God rest his soul in internal peace.Thank you for posting.

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 роки тому +5

    19:08 መቀየርሽን ሳላውቅ 🔥🔥🔥

    • @kedist1978
      @kedist1978 Рік тому

      I really love this song of all his .

  • @AsheneMekonnen
    @AsheneMekonnen Місяць тому +1

    ስለ ጋሸ አለማየሁ እሸቴ ( ኢትዮጵያ ዊ ኤልቪስ ) ይባል ነበር አሁንም ። የትምህርት ፡ ማማ የስው ልጂ ነዉ በዘፍኑ የተናገረውን መንግሥት ቢገባቸው ኑሮ የት በደረስን ነበር ። ጋሽ አለማየሁ እሸቴ ከታላላቅ የዘፍን መካሪ ነበር ፍቅር ሐገር. ትምህርት. እረ ስንቱ ምኑ ተነግሮ ያልቃል መምህር ነበረ ።እግዚአብሔር ነብስህን በአጸገነት ያኑርህ ።

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 роки тому +4

    00:00 ፅጌረዳዬ
    09:14 አስደንጋጭ መልክሽን
    20:52 ተናገሪ
    💖💖💖

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 7 місяців тому +1

    ምርጥ ስራዎች ጥሩ ድምፅ ደሞ ኣያለህ ❤🎉

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 роки тому +1

    Thanks Edime Mestewate

  • @MesfinKahsay
    @MesfinKahsay 4 місяці тому +1

    All nice music thanks Sir.

  • @zerguat
    @zerguat 6 місяців тому +1

    አያልቅም ተደንቆ ጊታር

  • @Abu-nn7qf
    @Abu-nn7qf 6 місяців тому +1

    ❤ good