MK TV ጥበበኛ እጆች | የሐበሻ ልብስ አሠራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 4 роки тому +10

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለብረሃነ ጥምቀቱ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል ይሁንልን እናመሠግናለን ድምቀቶቻችን የምር እንደ ሀበሻ ቀሚስ እምወደው ነገር የለም እጃችሁ ይባረከ

  • @የበረሀሰንደል
    @የበረሀሰንደል 4 роки тому +12

    ማህበረ ቅዱሳን የኔ ውዶች ምን ልበላችሁ እግዚያብሔር ማህበራችሁን ያስፋ ቃል የለኝም ትለያላችሁ የኛ እንቁወች

  • @ብርሃንየማርያምነኝ
    @ብርሃንየማርያምነኝ 4 роки тому +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ደስይላን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባሽመና መማር እፈልጋለሁ በርቱ

  • @fkrbiru2873
    @fkrbiru2873 4 роки тому +1

    በጣም ያምራል የተዋሃዶ ልጆቾ የሆነን በልጆቻችን እንድናሰራ አደራሻቸውን በትጠቀሱልን ጥሩ ነው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 роки тому +2

    እጅችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ

  • @mjhh5749
    @mjhh5749 2 роки тому +1

    እጃችሁ ይባረከ በጣም ያምራል

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ

    እናመሰግናለን አለሀገራችን ያብቃን እንገዛለን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 роки тому +1

    በእውነት ጥበቡን ያብዛላችሁ

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 3 роки тому +2

    ሲያማምር በስማም በርቱ

  • @hananabebe7108
    @hananabebe7108 2 роки тому

    Egziyabher ystln enameseginalen kechalachiw lela mulu video lakuln

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 4 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አወ በጣም ዉድነዉ የሀገር ልስ ደሀዉ መበስ አቻለም እየጋጋ ይተዋል እንጂ ሁላችንም ለበአል ብንለብስ ደስ የሚለን ግን አቅም ይጠደቃል

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 4 роки тому +3

    ፀጋውን ያብዞላችሁ እንዴት ያምራል

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 роки тому

    Stunning all around 🙏🙏🙏 💚💛❤️

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meseretleme4367
    @meseretleme4367 3 роки тому +2

    ማዘዝ ብንፈልግ እንዴት ነው የምናገኛችሁ የስልክ ቁጥር ለምን አላስቀመጣችሁም ?

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 3 роки тому

    Egziabher Ejachun yibarekaw 🙏🙏

  • @የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ

    በጣም ደስ ይላል ዉበቱ ልዩ ነዉ ዉጭ ስላክ ግን ቢንተሳሰቢ ጥሩ ነዉ በጣም ይወደዳል 10000 አስር ሽ ገዝቻለዉ ከዛም በላይ ነዉ ምጠየቀዉ እኛም ለፊተን ነዉ ምናገኘዉ እናንተም እንደዛዉ ከዛ ስገዛ በጣም ልዩነት አለዉ

  • @lemlemhaile3121
    @lemlemhaile3121 4 роки тому

    Ejojachu yebarek bxam yameral

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 роки тому +5

    መላው ኦርቶዶክሳዊ ጥበብ ቀሚስ ስትገዙ ከክርስቲያን ግዙ ምክንያቱም የቤተ ክርስቲያን ውጤት ነው ክርስቲያኖችንም በኢኮኖሚ ማሳደግ አለብን አደራ ✝️🙏✝️🙏💞

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 3 роки тому

    egizeabiher amelaki ejachun yibarikilen

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому

    ውይይይ የሲያምር የሀበሻ ቀሚስ ስወድ። ግን ቁጥር ብታስቀምጡ መልካም ነበር ወደ ዉጭ መላክ ከቻሉ።

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 роки тому

    በጣም ያምራል በሉ ሰልክ አሰቀምጡ እኔም እግዚአብሔር ይፍቀድልኛ የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን ከባሌ ጋር እንድሁም ጓደኛቸ ጋር እናሰራለን ሰልክ ብቻ አሰቀምጡ

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 роки тому

    በጣምያምራልሼርእናርግውቦች

  • @የአርበኛልጅነኝየኮርያየአ

    እንኳን ለብርሃኑ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ዋጋውን ብናውቀው ወንድሜ

  • @aba-dagnew1888
    @aba-dagnew1888 3 роки тому +1

    መልካም ነው! ነገር ግን ከልጆቹ ጋር የምንገናኝበት አድራሻ(ስልክ፣ ኢሜል ወይም በአጠቃላይ ሶሻል ሚዲያ አካውንት) ብትጽፉ በጣም አሪፍ ነው። ምክንያቱም ማሰራት የሚፈልግ፣ የተሻለ ሀሳብ ያለውና በአዲስ መልክ አብሮ መስራት የሚፈልግ ሰው ስለሚኖር፤ በ description ብታስቀምጡ እጅግ መልካም ይሆናል ብዬ አስባለሁኝ።

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому

    ማሻአሏህ አሪፍነው

  • @ነገንአለን
    @ነገንአለን 4 роки тому +2

    ስልክ አስቀምጥልን መግዛት እንፈልጋለን

  • @በትዝታህ
    @በትዝታህ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayuro4221
    @tsehayuro4221 Рік тому

    amesginalew tilek timihert temiryalew

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 роки тому +5

    እጃችሁን ይባርክላችሁ

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 4 роки тому

    Gobezoch......Yeseferachin Lijoch...Tadilachu....Edmiena Tena Yistilin....

  • @dinasolomon1138
    @dinasolomon1138 3 роки тому

    እሺ የኛ ቅዱሳን ደፋሮች ናችሁ እራሳችሁን ቅዱሳን ወይ ጉድ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 роки тому +3

    እጃችሁን ይባርከው ያምር ነበር ግን ምንዋጋአለው የኔቢጤ ደሀ የሚለብሰው አደለም

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 роки тому

    ልበስ ስታሳዪ ዋጋውንም ቡትናገሩ?

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 роки тому

    አሜን3🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TemesgenAyalew-f1d
    @TemesgenAyalew-f1d 4 місяці тому

    እኔ መሠልጠነ እፈልጋለወ መሠልጠኛ የትነዉ ያለዉ ንገረኝ?

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 3 роки тому +1

    የት ነው እፈልጋለሁ
    ስልክ ቁጥር የት አለ

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @rahelbekeke5876
    @rahelbekeke5876 3 роки тому +1

    እባካችሁ አድራሻችሁን

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    አሪፍ ነበር ግን እድናገኛቸው ለምን ስልክ አላስቀመጣችሁልንም

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    አረፍነዉ እኔም ከሰደት መልሰ እማራለሁ ብየ አሰባለሁ በተረፈ በረቱ አረፍነዉ
    አበሻ ቀሚሰ እደት አደምወድ ሞያዉን መልመድ እፈልጋለሁ

  • @janeangoche4464
    @janeangoche4464 3 роки тому

    Where can I buy these Ethiopian outfits in the USA.

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ 4 роки тому +1

    ለምን ስልክ ወይ ኢሜል አትሰጡንም ነበር?

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 роки тому

    በጣም ያምራል ስልክ የት አለ ስልክ አስቀምጡልን ማህበር ቅዱሳን እናንተ ልዩ ናቹሁ ስልክ ስልክ ስልክ

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 3 роки тому

    የሰ ልክ የት አል

  • @adiamhaile8179
    @adiamhaile8179 4 роки тому

    Enqan aderesen Agrachenen Selam yadereglen🙏🙏🙏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Рік тому

    አድርሻህ የትነው

  • @tigstalemu224
    @tigstalemu224 2 роки тому

    ሰንት ዋጋው

  • @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
    @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ 3 роки тому

    የት እናገኛቸዋለን ለማዘዝ

  • @tedrosasres9712
    @tedrosasres9712 3 роки тому +1

    ስልክ ቁጥር እና አድራሻ ላኩልኝ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና

    ስልክ ቁጥር የለም ?

  • @በፆለትየድግልማሪያምልጅ

    ቁጥር አስቀምጡልን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 роки тому +1

    ግን ስልካቸው የታለ

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 3 роки тому

    እጆችህ ይባረኩ

  • @በፆለትየድግልማሪያምልጅ

    እረ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን መግዛት እፈልጋለሁ❤🙏

  • @sweetlove3660
    @sweetlove3660 3 роки тому

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሲውዲን ,ፊንላንድ ,ጀርመን ኖርዌ ባጠቃላይ አውሮጳውያን የባህላቸውን ልብስ ማንም ተነስቶ መስፋት አይችልም ወይም ኮፒ ማድረግም ያስቀጣል እኛ ኢትዮጵያውያን ንፁህ የጥጥ ምርታችንን በርካሽ እየሸጥን በውድ አቡጀዲ እንገዛለን ድህነታችን ባህላችንን እያየነው ያጠፋል ማየቱ እራሱ ያማል ትክክለኛው የሸማኔዎቹን ስራ እያጥላላነው ነውና አስቡበት

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 роки тому

    ስልአኑርልኜስወዳችሁ

  • @martaylima3928
    @martaylima3928 3 роки тому

    ስልካችሁን ጻፍልን

  • @mabruh6344
    @mabruh6344 4 роки тому

    ልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💛❤💚

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 роки тому

    ውይ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን 🤲🤲

  • @Masodelove
    @Masodelove 2 роки тому

    ማሽኑ ምንድን ናው ስሙ

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 роки тому

    ልብሱ ያምራል ግን ምን ዋጋ አለዉ ደሃ ማየት እንጂ መልበስ አይችልም

  • @tge4585
    @tge4585 4 роки тому

    ዋጋወ ግን

  • @meharene3573
    @meharene3573 3 роки тому +1

    አድራሻ አገላለፁ በቂ አይደለም እስኪ እባካችሁ
    ሙሉ የስልክ ቁጥር
    የሱቅ ቁጥር, ከተቻለ ሁለት አሳዉቁ
    ጠንከር ብላችሁ አስተዋዉ እስኪ እባካችሁ

  • @madesign21
    @madesign21 3 роки тому +1

    well come to learn Design

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 3 місяці тому

    ❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @fekertam
    @fekertam 6 місяців тому

    እኔ ግን የሚያምረኝየጡ ነው

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 8 місяців тому

    መስቀሉ የተዘቀዘቀው ለምንድነው???????????

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 4 роки тому

    👍👏🥇🏆🏅

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 роки тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ

  • @ኢትዮሀገሬ-ኸ7ፈ
    @ኢትዮሀገሬ-ኸ7ፈ 3 роки тому

    ስልክ ስጡን

  • @yafetgetachew611
    @yafetgetachew611 2 роки тому

    EBAKACHU MESKEL EYEZEKEZEKACHU HABESHA LBS ATSRU ESKAHUN BALEMAWEK YEZEKEZEK NW YIBEKAL BAHUN SEAT BZU TRGUM NW YALEW🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fathimabanki3660
    @fathimabanki3660 3 роки тому

    Baxam yamirar

  • @melkamsewadugna4173
    @melkamsewadugna4173 2 роки тому

    በናታችሁ ዝርግፍ አሰፍፈ አሳዩኘ

  • @peace3791
    @peace3791 4 роки тому +1

    አስሩን ኦርደር ባደርግ በተደሰትኩ ግን ምን ያደርጋል ልብሱ ለአንድ ቀን ነው እንዲህ የማይበረክት ልብስ ልብስ መባልም የለበትም: እንኩውን ለመግዛት እርም ብዬ ትቻለሁ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 роки тому

    ይሄ እራሱ እግዚአብሔር ካልረዳ አይሆንም

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 3 роки тому

    🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
    ማህበረ ሠይጣውንት
    👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 3 місяці тому

    ❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤