Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምትገርም ምርጥ ወንጌል አስተማሪ ነህ 100/100 ተባረክ
AMEN I am in Christ
አሜን አሜን አሜን ከሜን
Amen man of God
I am GLORIFIED
Amazing Reverend Tezera👏👏👏👏☝️
ክብር ለጌታ ይሁን ነቢይ የጌታኤ አገልጋይ ታማኝ ታዛዥ ኢየሱስ ይባርክልን ብዛልን አሜንንንንንንንንን
Yes I am blessed GOD bless you Dadi
አሜን ።ተባርከአል
Christ leaves in me
Tebarek pastorye qolasiyas 3:16 tefesimobhal
We love you more than you know ps keep shining in the name of jesus
ብሩክ ነህ ፓስተር ፀጋው ይብዛልህ
አሜን ውውውውማንነቴንአ አሣውቀከኛልሜን💓💓 ዳድ ተባረክ💓💓💓💓
ooooooooooooy geta abzto yebarkh pastor pls we need mor of your teaching
AmenAmennAmenAmennTaberrkilelelelelelelelelelellelelelelelelelelelel
you are right pastor God bless you
Woow God bless u pastor
Amennnn
እኔን ግን እግዚአብሔር ልጅህ አድርገኝ አዲስ ሰው አድርገኝ ከማጉረምረም ወጥቼ እንዳመሰግንህ እርዳኝ እኔን ሚስኪን ልጅህን ተመልከተኝ እግዚአብሔር አምላኬ ሕይወቴ የፈተና ሆነች ለምን ብዬ ስጠይቅ እንደገና እቀጣለሁ እግዚአብሔር ሆይ ያለፈው በደሌለን ተወው እንደገና ስራኝ ከትናንትና ወዲያ ነው You Tube ውስጥ ገብቼ አንዳንድ ነገሮች ሳይ ነበር ይህንን ፕሮግራም ያየሁት እናም አንድ ስብከት ሰማሁ ዛሬ ደግሞ ይህንን ሰማሁ ያለሁት በአረብ ሀገር ሲሆን ያው ስራ ውየሰራሁ በስልኬ አዳምጣለሁ እናም እኔ ብዙ አማራሪ የእኔ እግዚአብሔር የት ነው ለምን መከራ እኔ ላይ በዛ እያልኩ አጉረምራሚ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ነገርሮች ይበላሹብኛል 8 አመት ለፍቼ የአረብ ሀገር ልፋትን የሚያውቅ ያውቀዋል ለእናቴ የጭቃ ቤት ብሰራ የኢትዮጵያ የበላይ አለቆች አፍርሰው እንደገና ኑሮን ሀ!!! ብዬ እንድጀምራት አደረጉኝ እናም ብዙ ግዜ ጥያቄዬ የእኔ እግዚአብሔር የት ነው ነበር አሁን ግን አብሮኝ እንደሆነ አወቅሁ እኔ ወደ ሰማይ ሳጋጥጥ እንባዬ እንዲደርስ ስረጭ ለካስ ከአጠገቤ ነው አዎን መምህር እኔም እየራበኝ ነው ያደኩት ለዚህ ነው የእማን ወለታ ለመክፈል የምለፋው አይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አመሰግናለሁ በትምህርቱ ተባርኬያለሁ እኔም ጌታን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበላሉሁ በክንዱም አርፋለሁ በራሴ ለፍቼ ምንም ጠብ አላለልኝእና በክንድህ አሳርፈኝ እግዚአብሔር አምላኬ!!!
አዎ በዚህ ሰአት ይህን ፅፈው እንደጨረሱ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል ከዚህ በሗላ ፅድቅና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመራል የአግዛብሔር ፈቃድ በህይወትዎ ይፈፀም ያለው ይሁንልዎት እረፍት ወደልብዎ ይፍስስ ክረስቶስን ያሰላስሉ ቃሉን አንብቡ ዛሬ ነፃ ወጥተዋል ግን ሌላ ቀንበር መሸከም ይገባል እሱም የክርስቶስን በተረፈ ስለምንም አያስቡ ማቲዎስ 6 ከ 25 ጀምሮ አንብቡ ጌታ ቅርብ ነው በጣም ደስ ይላል እውነተኛ መንገድ ጀምረዋል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
ua-cam.com/video/m9JmKry7jZ4/v-deo.html
ይህንን ትምህርቱንም ደግመሽ ደጋግመሽ እይው ፀልይ ቃሉን አንብብ መንፈስቅዱስ በአንቺ ውስጥ አለ!!! ተባርከሻል!!!
We are not positive speaker's
ለሀይማኖተኛ ብዙም አይገባም ትምህርቱ ለአማኝ ነው
የምትገርም ምርጥ ወንጌል አስተማሪ ነህ 100/100 ተባረክ
AMEN I am in Christ
አሜን አሜን አሜን ከሜን
Amen man of God
I am GLORIFIED
Amazing Reverend Tezera👏👏👏👏☝️
ክብር ለጌታ ይሁን ነቢይ የጌታኤ አገልጋይ ታማኝ ታዛዥ ኢየሱስ ይባርክልን ብዛልን አሜንንንንንንንንን
Yes I am blessed GOD bless you Dadi
አሜን ።ተባርከአል
Christ leaves in me
Tebarek pastorye qolasiyas 3:16 tefesimobhal
We love you more than you know ps keep shining in the name of jesus
ብሩክ ነህ ፓስተር ፀጋው ይብዛልህ
አሜን ውውውውማንነቴን
አ አሣውቀከኛልሜን💓💓 ዳድ ተባረክ💓💓💓💓
ooooooooooooy
geta abzto yebarkh pastor
pls we need mor of your teaching
AmenAmenn
AmenAmenn
Taberrki
lelelelelelelelelelel