ቀረ ብዬ አገባሁ ግን መጣ ምን ላድርግ? /ውይይትታዳሚያን ጋር በቅዳሜን ከሰዓት /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @zedlorenzo5620
    @zedlorenzo5620 4 роки тому +69

    በእኔ አመለካከት ያለፈው ፍቅረኛዋ ለእርሷ ያለፈ ታሪክ ነው ለእርሱ መልካም ዕድል እንዲገጥመው ተመኝታ መልካም ትዳሯን መቀጠል እና ልጇን ከአባቷ ጋር በፍቅር ማሳደግ ነው ያለባት

  • @ዚታየእመቤቴልጅ
    @ዚታየእመቤቴልጅ 4 роки тому +28

    ሲጀመር ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም አርፋ የጀመረችውን ኑሮ ትኑር ሰው እንካን ጥሩ ህይወት እየኖረ መጥፎም ቢሆን ለልጅ ሲባል የማይከፈል መስዋት ይኮናል

    • @genetkastro4861
      @genetkastro4861 4 роки тому

      ትክክል

    • @emanew9988
      @emanew9988 4 роки тому

      ትክክክል ውዴ እኔም ባለቤቴ ን 15አመቴ እየጠበኩትነው አንድ ልጅ አለችኝ እናም ሰዎችትዳርእንዳይጠይቁኝቤተሰብእንዳይጨቀጭቁኝ አረብሀርገ ተሰደድኩሀያቲ

  • @لبابةمحمد-ق4ق
    @لبابةمحمد-ق4ق 4 роки тому +43

    እሱ ጠፍቷል ብላ ተስፋ ቆርጣ ነው ያገባችው ስለዚህ እሱን ይቅርታ እንዳረግላት ይቅርታ ጠይቃው አሁን ከአገባችሁ ቧል ጋር መቀጠል አለባት

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому +1

      ቤቶች ድራማ ከ4 ወር እረፍት በኃላ ሊመለስ ነው፡፡ ለ8 አመታት የተላለፈው ቤቶች ረጅም ረፍት ወስዶ ሲመለስ በተለየ መልኩ እንደሆነ ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል፡፡ አዳዲስ ተዋናዮች ተካተዋል፡፡ እነማን እንደሆኑ ገልጻል፡፡ ከምንወዳቸው ተዋናዮች የተቀነሱም አሉ፡፡ የተለመደው ቤት እና አኗኗርም ተለውጧል፡፡ በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል፡፡ ሙሉ ቃለመጠይቁን ተከታተሉት፡፡ ua-cam.com/video/2ggEYajir7c/v-deo.html

  • @annkatrabaho1813
    @annkatrabaho1813 4 роки тому +11

    እውነት ለመናገር ይከብዳል ግን ደግሞ በቃ አሁን ካለው ሰው ጋር መሆን አለባት ምክንያቱም ወዳው እንጂ ሳትወደው አላገባቸውም እና መሰዋት ትክፈል

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን

    እር የእኔም ባል ጠፍቷል እኔ ግን እስከመጨረሻው እጠብቃለሁ ፍቅር በሰላም ጨክኖ አይጠፋም ፀልዩኝ በእናታችሁ

  • @umokhalidiloveyoumama4802
    @umokhalidiloveyoumama4802 4 роки тому +2

    የልጅሽን አባት ያዥ እማ

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu4509 4 роки тому

    ጎበዝ የሀገራችን ጋብቻ ይርጋ አለው ከሁለት ዓመት በላይ ከተጠፋፉ አሳውጃ ሌላ ማግባት ትችላለች

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን

    እኔ ብሆን ከልጅ አባት ጋር መሆኑ እመርጣለሁ ለምሳሌ ልጆች የእናት እና የአባት ፍቅር ማግኘት ስለሚፈልጉ የልጄን አባት ይሻላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🇨🇬

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +11

    እኔ ቢሆን ከልጄ አባት ጋር እሆናለሁ ምክንያቱም ልጄ ያለአባት እንዲያድግ አልፈልግም የቀድሞ ባለቤቷን የምትወደው ቢሆን ትጠብቅ ነበር ለእውነተኛ ፍቅር 3 ዓመት ትንሸ ነው የልጅሽ አባት ይበልጣል ሰትዮ ሆሆሆሆ

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      ቤቶች ድራማ ከ4 ወር እረፍት በኃላ ሊመለስ ነው፡፡ ለ8 አመታት የተላለፈው ቤቶች ረጅም ረፍት ወስዶ ሲመለስ በተለየ መልኩ እንደሆነ ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል፡፡ አዳዲስ ተዋናዮች ተካተዋል፡፡ እነማን እንደሆኑ ገልጻል፡፡ ከምንወዳቸው ተዋናዮች የተቀነሱም አሉ፡፡ የተለመደው ቤት እና አኗኗርም ተለውጧል፡፡ በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል፡፡ ሙሉ ቃለመጠይቁን ተከታተሉት፡፡ ua-cam.com/video/2ggEYajir7c/v-deo.html

  • @yalemtsehaybirhanie9692
    @yalemtsehaybirhanie9692 4 роки тому +17

    ማግባቷን ሰምቶ ነው የመጣው አልታሰረም ሌላ ሰው ጋር ጀምሮ ሳይሳካ ተመልሶ መጣ የልጅ አባት ጋ መቀጠል አለባት

    • @akiluaweno4894
      @akiluaweno4894 4 роки тому

      በምን አውክ አወክሽ በጀፈናው

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 4 роки тому

      ታውቂዋለሽ እንዴ

    • @yalemtsehaybirhanie9692
      @yalemtsehaybirhanie9692 4 роки тому

      ባብዛኛው ወንድ እንደዚህ ናቸው ከታሰረማ homeless ነው ሚሆነው ስራ የማግኘት እድሉ ያጠራጥራል ለዛ ነው ቆንጆ

    • @akiluaweno4894
      @akiluaweno4894 4 роки тому +2

      @@yalemtsehaybirhanie9692 በመሰለኝና በደሳለኝ አትናገሪ ባለታሪኳ ኦየተናገረች ነው ከስቷል ተጎሷቁሏል እያለች እሰማሽ ለመፍረድ አትቸኩይ

  • @እናትዋንናፋቂ
    @እናትዋንናፋቂ 4 роки тому +2

    ምንም ግራ አያጋባም የተጎዳችውን ታውቀዋለች ልጁዋ አባት ጋር ትቀጥል ምክኒያቱም እሱንም ትጎዳዋለች ልጅቱዋም ከአባቱዋ መለየት የለባትም መልካም ህይወት እንዲገጥመው ትመኚለት

  • @makiromana3838
    @makiromana3838 4 роки тому +3

    አባቴ በእኔ እድሜይ ያህል እናቴ ጠብቀው ነበር በጣም እመሳሰል ታሪክ ነው እሱ ግን ካለበት ሃገር ሲመጣ እሱ ግን አገባ
    እናም መጀመሪያ በወስድሽው እርምጃ መልካም ነው ምክንያቱም እናቴ ግዜዎን እድሜዎን ጥርግ አርጎ ነው የበላው መጠበቅ ያለበት ግዜ መጠበቅ ምንም አይደል ግን እንደ እናቴ ለእምነት ለቃል ኪዳን ለገባሽው ቃል ታምነሽ ብትቆይ ኖሮ ነገ አገር ቤት መጥቶ በላይሽ ላይ ቢያገባ ያኔ እሚሰማሽ ስሜት አሁን ካለው ባለቤትሽ መካድ ስለሆነ ስለዚህ ይህ ሚዲያ ላይ እሚያስወጣ ሳይሆን በማስብሽ ብቻ ማፈር ነው ያለብሽ

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 4 роки тому +3

    "ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች" ይባላል ለልጅዋ ስትል ሁሉን እርግፍ አድርጋ ካሁኑ ባልዋ ጋር መኖር አለባት።

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 4 роки тому +1

    ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም በሚለው ዝብለሽ ኑሮሽን ቀጥይ እናቴዋ

  • @teybahussein6143
    @teybahussein6143 3 роки тому

    የአብዱል ከሪም ሀሳብ ሙሉ ነጥብ ይሰጠዋል

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 роки тому +1

    ሲጀመር ከዚህኛዉ ጋር ልቀጥል ወይ ብላ ማሰብም በፍፁም የለባትም በርግጥ በዉስጣቸዉ ፍቅር ሊኖር ይችላል ያፍቅር አብቅቶለታል ብላ ለራሷ ነግራ አሳምና ነው እዚህ ነገር ዉስጥ የገባችዉ አሁንም ስታገኘዉ ይሄ ሰዉየ ይለም ብላ ማሰብ ነው ያለባት በዛላይ ያገባችዉ ሰዉየ መልካም የሆነ ነልጇ አባት ነው ለልጇ ቅድማያ መስጠት አለባት ለመልካሙ ትዳሯ ሁሉን ነገር መተዉ አለባት ያለፈታሪክ ነው ብላ በተረፈ ከበፊት በፊት ባሏጋር መልካም እድልን ለሁለቱም ተመኝተዉ መዝጋት ነው ነገሩን

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 4 роки тому

    ትክክክል ኤርማስ ያለው ሳህ እኔም የልጁዋ አባት ጋ መኖር ነው እኔም በበኩሌ

  • @lebanonbeirut4207
    @lebanonbeirut4207 4 роки тому +2

    ምን ጥያቄ የለሁም ከአሁን ጋር በሰላም ማኖሮ ነው ጠሩ ነው

  • @fikeraddsmolaa2209
    @fikeraddsmolaa2209 4 роки тому

    እኔ ብሆን የመጀመሪያው ትቸ ሁለተኛውን ትካሬን ይዠ ወደፍት መሄዲነው የሚጠቅማት

  • @EthioTech-hq6bl
    @EthioTech-hq6bl 4 роки тому +8

    ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 4 роки тому +1

    ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራለትም የድሮ ፍቅረኛዋ በሂወት ኖሮ መገናኘታቸው ችግሩንም መስማቷ አይከፋምመልካሙን እንዲገጥመው ተመኝታለት ትዳሯን በሰላምና በታማኝነት መቀጠል ነው ምንም ጥያቄ የለውም

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 4 роки тому +1

    ሲጀመር ቢያንስ እስከ አምስት አመት መጠበቅ ነበረባት ሲቀጥል አግብታ ወልዳ ቢመጣም በቃ እህትና ወንድምነት መቀጠል እንጅ የልጇንም የባሏንም ሞራል መጠበቅ አለባት

  • @hasbbunallah3683
    @hasbbunallah3683 4 роки тому +2

    ልጅ ወልዳለች ህይወትዋን መቀጠል አለበት

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому

    It’s hard to decide ,but in my opinion she should stay with her daughter dad ...✌🏽🤞🏽🇪🇹👍🏾

  • @saadamuheye8152
    @saadamuheye8152 4 роки тому +1

    ካለፍ ታሬክ የወዴፌት ህልም ይበልጣል ካሁኑ ጋረ ነው መሆን ያለባት😘😘😘

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      ቤቶች ድራማ ከ4 ወር እረፍት በኃላ ሊመለስ ነው፡፡ ለ8 አመታት የተላለፈው ቤቶች ረጅም ረፍት ወስዶ ሲመለስ በተለየ መልኩ እንደሆነ ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል፡፡ አዳዲስ ተዋናዮች ተካተዋል፡፡ እነማን እንደሆኑ ገልጻል፡፡ ከምንወዳቸው ተዋናዮች የተቀነሱም አሉ፡፡ የተለመደው ቤት እና አኗኗርም ተለውጧል፡፡ በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል፡፡ ሙሉ ቃለመጠይቁን ተከታተሉት፡፡ ua-cam.com/video/2ggEYajir7c/v-deo.html

  • @martac3910
    @martac3910 4 роки тому

    እረፍለዉ ተመቸኘአቦይመቺህ

  • @fseidhabash1922
    @fseidhabash1922 4 роки тому +1

    ሲጀመር በትዳር ላይ ትዳር በሙስሊም መችም አይፈቀድም እስካልፈታ እስካልሞት ሸሬአ ፍርድቤት እስካልፈታ በክርስቲን አላውቅም ግን ችግር ነው ወይ ጉድ ብጠብቅስ በሶብር

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому

    ይከብዳን 😞እደኔ። የመጀመሪያ ያለፈዉ ፍቅሯ ያለፈ ነዉ።አሁን ያገባችዉ ደስተኛ ካደረጋት ለልጇ ስትል ትቀጥል ትዳሯል።

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ

    በፍፁም ከመጀመሪያው መሆን የለባት ከልጅ አባቷ ነው መሆን ያለባት የሱ ሂወትስ ማሰብ አለባት ከመጀመሪያው ለመሆን ረፍዶባታል ወሰና ነው ያገባቺው እሱ ሌላ ይፈለግ

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 роки тому

    How can you marry if you still have feelings for someone else?

  • @የገጠሯንግስት
    @የገጠሯንግስት 4 роки тому

    እኔም የኔ አግብቷል ብንገናኝ ማንን ሊመርጥ ነው

  • @ኣርሴማ-ኈ6ጠ
    @ኣርሴማ-ኈ6ጠ 4 роки тому

    ይህ ጥያቄ ኣይደለም የታወቀ ነዉ፣የልጅዋ ኣባት

  • @ኡምሀናንሀናን
    @ኡምሀናንሀናን 4 роки тому

    ምን አስሮጠት መጀመርያ ተረገግታ አጠብቃዉም ነበር

  • @agewtube7469
    @agewtube7469 2 роки тому

    መጀመሪያ ማጣራት ነበረባት በተለያየ መልኩ ለምን እንደጠፋ...ይህንን ማስብ በራሱ ስህተት ነው አሁን ምን ያደርጋል ልቦ ሽፍቷል እኮ ነውር ነው::

  • @ሰላምአበራሰላምአበራ

    እኔ እደራሴ ብመልስ ደስ ይለኛል የድሮ ሰዎች ሲመርቁ እደ እናት የምታስብ ሚስት ይስጥክ ይላሉ እና መጠበቅ ነበረባት ነገርግን ያለፍቅር ትዳር አይጥም ተመልሳ አብራው ትሁን በቃ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 4 роки тому

      እኔም ደጋፊሽ ነኝ ሀቂቃ ብትጠብቅ ጡሩ ነበር

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 роки тому

    ያአገባቺውን ትዳሯን ክልጅዋ ጋር መቀጠል ነው ያለባት ባይ ነኝ የልጅዋ አባት እያለ የእንጀራ አባት እንዴት ነው ለልጇዋ የምፈቅደው እኔ ብሆን አሁን ያለኝን ትዳር ነው የምመራው እንጂ ክበፊቱ ጋር አልሆንም በትዳሯዋ ደስተኛ ክሆነች እኮሆ እዬን አሳብ እዚህ ማምጣት አልነበረባትም ነበር

  • @hunlacheesebgaze1757
    @hunlacheesebgaze1757 4 роки тому

    የመጀመርያ ባለቤቷ በራሱም ይሁን በሌላ ጥፋት ብሬክ ተፈጥሯል:: እሷም ትንሽ ቸኩላ ነው ሁለተኛ ያገባቺው:: ስለዚህ የመጀመርያው ባሏ ይቅርታ ጠይቃ አሁን ለልጇ ቅድምያ መስጠት አለባት:: እሱም የሚወዳት ከሆነ ችግሯን ተገንዝቦ ህመሙን መቻል አለባት::

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 4 роки тому

    ሀለቱም በራሳቸው ትክክል ናቸው ስለዚህ የልጃን አባት ይዛ ትኑር ነው እምለው

  • @mounamohmad6032
    @mounamohmad6032 4 роки тому +3

    10 አመት መጠበቅ ነበረባት

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 4 роки тому +1

    Ene yemlew gen esu ande hedwal endegena degmo weldalech ahun arfa ke adisu yeljwa abat gar tkemet esu kelela gar yefkr guzo yjemr set moltowal!

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    የራሳን ሂወት ቀጥላለች ወልዳለች ስለዚህ የድሮው ይቅርባት የሞቀትዳርሽን ኑሪ የድሮ ፍቅረኛሽ የራሱን ሂወት እዲቀጥል ትገረው

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 роки тому

    አሁን መፍታት ማለት ትክክል አይደለም ለሁለተኛው ባሏ ህሊናስ አስባለች አንዱን ጠቅማ አንዱን ማሳዘን ምን ያህል ሰላም ይሰጣታል አለበለዚያ ላገባችው ባሏ ፍቅር የላትም ማለት ነው ለልጃስ ታስብበት

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      ቤቶች ድራማ ከ4 ወር እረፍት በኃላ ሊመለስ ነው፡፡ ለ8 አመታት የተላለፈው ቤቶች ረጅም ረፍት ወስዶ ሲመለስ በተለየ መልኩ እንደሆነ ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል፡፡ አዳዲስ ተዋናዮች ተካተዋል፡፡ እነማን እንደሆኑ ገልጻል፡፡ ከምንወዳቸው ተዋናዮች የተቀነሱም አሉ፡፡ የተለመደው ቤት እና አኗኗርም ተለውጧል፡፡ በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል፡፡ ሙሉ ቃለመጠይቁን ተከታተሉት፡፡ ua-cam.com/video/2ggEYajir7c/v-deo.html

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 4 роки тому

    In the first place the damages already done she have to stay with her baby daddy

  • @number1rko
    @number1rko 4 роки тому

    Echi lij Endet new emetamrew befetari

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 4 роки тому +1

    የጀመረችውን ሂወት ትቀጥል

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 4 роки тому

    እንግዲህላለፈክረምትቤትአይሰራምለሚመጣውእጅስለዚአሁንያለችበትንህይወትጥሩምሆነመጥፎችላማሳለፍነውያለፈታሪክንመርሳትነውአንዴየሆነውሆኖአልፏልግንየሚያዋጣትንእሷታውቃለች

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 4 роки тому

    Fiker meswatnet yeteyekal she must be with her child father that is the sacrifices she gone pay for her child

  • @gebeyehufikru7474
    @gebeyehufikru7474 4 роки тому

    Kedemena belay yemilewn film eyi hulum kafekerew gar anynorem

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 роки тому +2

    እኔ ቢሆን ካልጄአባትጋር ነው ህወይቴን የምቀጥለው ጭራሽ 3አመት ጠፍቶ ምንአይነት ምቀኛነው ይታሳራ በቃታላያየን እሱም የራሱን ህወይት ይምራው ከግድ 😉

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      ቤቶች ድራማ ከ4 ወር እረፍት በኃላ ሊመለስ ነው፡፡ ለ8 አመታት የተላለፈው ቤቶች ረጅም ረፍት ወስዶ ሲመለስ በተለየ መልኩ እንደሆነ ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል፡፡ አዳዲስ ተዋናዮች ተካተዋል፡፡ እነማን እንደሆኑ ገልጻል፡፡ ከምንወዳቸው ተዋናዮች የተቀነሱም አሉ፡፡ የተለመደው ቤት እና አኗኗርም ተለውጧል፡፡ በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል፡፡ ሙሉ ቃለመጠይቁን ተከታተሉት፡፡ ua-cam.com/video/2ggEYajir7c/v-deo.html

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 4 роки тому

    Ayamtawu new kebadi agatami fetari yfitawu

  • @hadiamohammed5883
    @hadiamohammed5883 4 роки тому +1

    የልጁ አባት ጋ ትቀጥል

  • @የናዝሬቷሐበሻዊት
    @የናዝሬቷሐበሻዊት 4 роки тому +1

    አርፋ በትዳሯ ትኑር።
    እዚህጋ ልጅ አፍርተዋል ትዳር እቃቃ አይደለም።

  • @shaikhamohammed1370
    @shaikhamohammed1370 4 роки тому

    የኔየፊትባሉነው

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 4 роки тому +1

    በጣም ከባድ ነዉ

  • @sebelwengali7654
    @sebelwengali7654 4 роки тому +6

    ሲጀመር ፍቅር ካላት ለምን 10አመት አይሆንም መጠበቅ ነበረባት አጥፍታለች አሁን አርፈሽ ትዳርሽን ጠበቅ አድርጊ

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 4 роки тому

      ወንዶች ኢኮ አይታማኑም አንች ዳግሞ ሴት ሆንሽ ጭራሽ 10አመት ትጠብቃው እንዴ 😉😳

  • @sarasid5599
    @sarasid5599 4 роки тому

    ይሁኑ ትዳራን ትይዝ ይንን ቆንጃ ሴት እድራዋለሁ

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 4 роки тому

    Selam ebs soch sigemer tdar sifelgu yemigebubet syashachw yemitwut chaweta aydelm legm metwal lelgsh meswat kefy lesum yekerta teykwna chgershn negreshw endyageba ergiw by negn

  • @bezayegirmaworku9746
    @bezayegirmaworku9746 4 роки тому

    ሲጀመር ይሄን ማማከር አይስፋልጋትም እሶ ለባል ብላ ሳይሆን መኖር ያለባት አሁን ለልጆ ነው ዝምብዬ ሳስባት ግዴለሽ ናት

  • @sholayetube6178
    @sholayetube6178 4 роки тому +1

    ዌልካም ebs. ቤቶች እሲ እንደማመር በቅንነት 🙏 ሀገራችንን ስላም ያረግልን እግዚአብሔር አምላክ በስደት ያለነው በስላም ወደ ሀገራችን ይመልስን 🙏🙏🙏🇪🇹👈

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 4 роки тому

    ለዚህ ገለባ ህዝብ ችግሬን አውጥቼ ምነግረ ኮንፊደንስ ለሌው ህዝብ ብዙ ላይክ ያለበትን
    ተከትሎ እልል ለሚል ኮሽታ ህዝብ ውሳኔሽ እራስሽ አመዛዝነሽ ወስኝ

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 4 роки тому

      ምነው ቆረቆረህ ባለ ታሪኩ ነህ እንዴ ?

  • @shewandagewbezuneh370
    @shewandagewbezuneh370 4 роки тому

    Yemayesele negere new mayeten akemayalhu

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 4 роки тому +1

    PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 4 роки тому

    76,96kk

  • @rwithk4735
    @rwithk4735 4 роки тому

    Mnm tiyale yelewum ahun yalechibetin hiwot nw meketel yalebat mejemeya neber yihen maseb ahun gen lij be mehalachew silale ye befitu bal yetebalewum liredat yigebal tidar indalat kaweke keswa merak alebet beka

  • @esheteamenu3895
    @esheteamenu3895 4 роки тому

    5 amet tilik tsinat new yalat esum yegetemew chigr kebad bihonem yemishalew esu yalewn neger teredto tidaruan indeteketil bifekdelat melkam new.

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 4 роки тому

    እጭ ይሄን ምን ብላ አቀረበችው ትዳር እኮ የእቃቃ ጨዎታ አይደለም

  • @habeshatiktokk
    @habeshatiktokk 4 роки тому

    በእኛ ቻናል በየቀኑ የTIKTOK ቪድዮዎችን ያገኛሉ በተጨማሪም በTiktok ላይ በአጭር ጊዜ ብዙ like ያገኘውን ዶ/ር አብይ ክሊኒክ በኛ ቻናል ተለቋል
    ደ/ር አብይ ክሊኒክ የ21 ክፍለዘመን የስልጣኔ መዳረሻ የሆነውን የመነጋገርና የመግባባት መሳሪያ አሟልተው ከዚ በታች ለተጠቀሱት በሽታዎች መፍትሔ ይሰጣሉ .ua-cam.com/video/brDVTz8n5ZE/v-deo.html
    .
    .
    ከስልጣን አልወረድም ትክትክ 😂
    .
    መለውን link ነክተው
    ይመልከቱ
    ይዝናኑ ua-cam.com/video/brDVTz8n5ZE/v-deo.html
    ua-cam.com/video/brDVTz8n5ZE/v-deo.html

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 роки тому +1

    አርፈሽ ከልጂሽ አባት ጋር ኑሪ የልጅሽን አባት ልቡን አትስባሪው ምንአይነቷ ናት መጃመሪያ ለምንአገባሽ 😳🤔

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 4 роки тому

    Kahunu gara tiqatil

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 4 роки тому +1

    በትግስት መጠበቅ ነበረባት ያ አልሆነም አሁን ካለ ባለቤቷ ጋር ነዉ መሆን ያለባት አበቃ

    • @belatube2023
      @belatube2023 4 роки тому

      ቤቶች ድራማ ከ4 ወር እረፍት በኃላ ሊመለስ ነው፡፡ ለ8 አመታት የተላለፈው ቤቶች ረጅም ረፍት ወስዶ ሲመለስ በተለየ መልኩ እንደሆነ ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል፡፡ አዳዲስ ተዋናዮች ተካተዋል፡፡ እነማን እንደሆኑ ገልጻል፡፡ ከምንወዳቸው ተዋናዮች የተቀነሱም አሉ፡፡ የተለመደው ቤት እና አኗኗርም ተለውጧል፡፡ በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል፡፡ ሙሉ ቃለመጠይቁን ተከታተሉት፡፡ ua-cam.com/video/2ggEYajir7c/v-deo.html

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 4 роки тому

    To begin she have no love for him either for new man if she love the first man she will never married with 3yrs she is cold with loving either man that 💯 she need to work with her self

  • @mengistutube2512
    @mengistutube2512 4 роки тому

    ኸረ ኪያ ፊልም ነው በሉኝ

  • @ዲአ
    @ዲአ 4 роки тому +1

    ውሸት ታሪክ ሙድ ትይይዛላችሁ ።

  • @ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ

    በቅንነት ሠብስክራይብ አርጉኝ ስለ ፍቅር አትለፉኝ

  • @fawzya1236
    @fawzya1236 2 роки тому

    Wwwwwwwww