Pizza Dough Recipe የፒዛ ቂጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • የፒዛ ቂጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
    ለ2 ተለቅ ያሉ የፒዛ ቂጣዎች
    - 400 ግራም ፉርኖ ዱቄት
    - 1 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
    - 1 ብርጭቆ ሙቅ ውሃ
    - 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    - 1 የቡና ማንኪያ ጨው
    - 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    ሊጡን ኩፍ ለማድረግ 45 ደቂቃ

КОМЕНТАРІ • 17

  • @asutaye
    @asutaye 4 місяці тому +1

    በመዳመጫ ብሰራው ምን ችግር አለው?

    • @melegna
      @melegna  4 місяці тому +1

      ለአስተያየት አይቸኩሉ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 4 місяці тому +1

    ጎበዝ በርታልን🙏👍

  • @ሀያትወሎ-ጐ9ኸ
    @ሀያትወሎ-ጐ9ኸ 4 місяці тому

    ጎበዝ ነህ
    ለወንድ ልጅ ምሳሌ ነህ

  • @hellinahabtamu9405
    @hellinahabtamu9405 4 місяці тому

    400 gram በመደበኛ የዘንባባ ስኒ ስንት ነው

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 4 місяці тому

    ለቂጣ ይህ ሁሉ ጣጣ ሰርጀሪ ተሰራ ኮ ቂጣዉ ወይ ግዜ ተቆርሶ ተቆራርሶ ለሚበላ😅😅😅

    • @melegna
      @melegna  4 місяці тому

      ያሳልፉት

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 4 місяці тому

      በደብካልታሸ ኩበት ነው እሚሆነው

  • @RomaFesshy
    @RomaFesshy 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @tehtnagirma3935
    @tehtnagirma3935 4 місяці тому

    Please non alcohol fruit cocktail asayen for kids birthday?

    • @melegna
      @melegna  4 місяці тому

      ገፁ ላይ የተለያየ አማራጭ ቀርቧፕ

  • @MastiKa-sg3ds
    @MastiKa-sg3ds 3 місяці тому

    😅😅😅😅❤❤❤🎉

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 4 місяці тому

    ተባረክ

  • @MastiKa-sg3ds
    @MastiKa-sg3ds 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aemi576
    @aemi576 4 місяці тому

    Thank you

  • @tig2119
    @tig2119 4 місяці тому

    Thank you

  • @Nationalismandpatryotisem
    @Nationalismandpatryotisem 4 місяці тому

    😮😮😮