የ ፌስቡክ ስልክ ቁጥራችንን በ 2 ደቂቃ መቀየር how to change facebook mobile number

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • የ ፌስቡክ ስልክ ቁጥራችንን እንዴት መቀየር እንችላለን ፌስቡክ የከፈትንበትን ቁጥር በ 2 ደቂቃ መቀየር
    this video was made for education purpose only
    ፌስቡክ | አፕ | ስልክ | ስልክ ቁጥር |Nati App | ቴሌግራም |ኢሞ |ዋይፋይ |ኢንተርኔት |facebook
    #nati_app #facebook #mobile
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 85

  • @gebreyesuswedibaraki6553
    @gebreyesuswedibaraki6553 Рік тому +2

    ገበዝ እንኳን ለአንተ ጡሩ ነገር የምትሰራ❤❤❤❤። ለመጥፎ ነገር የሚሰሩ እንኳን ለይክ እየተሰጣ

  • @Mጓልተቢዕተጋዳላይ
    @Mጓልተቢዕተጋዳላይ 2 роки тому +2

    ዋው ወንድም ሰፍልገው ነበር ኣመሰግናለው በጣም

  • @BirhanuHaile-hx8dc
    @BirhanuHaile-hx8dc 8 місяців тому

    ለትምህርትህ በጣም አመሠግናለሁ ። በእናትህ አንድ ነገር እርዳኝ የፌስቡክ አካውንት ስጠቀምበት የነበረውን ስልክ ቁጥር አስወግጄ ሌላ ስልክ አድ አድርጌ ነበር እና ኮንፊውርም ስለው የተጠለጠለ ብሎኝ ቀረ የመጀመሪያውን ፕሮፋይል ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት እንድችል መፍትሔ ካለህ እርዳኝ።

  • @EthioYs
    @EthioYs 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 роки тому

    እንኳን ደና መጣህ እስቲ ልሞክርው

  • @wedihese9123
    @wedihese9123 3 роки тому

    ኢናመሰግናለን ወንድም በርታልኝ

  • @habeshatube2884
    @habeshatube2884 3 роки тому

    አመሰግናለው በርታ ናቲ

  • @yabyo876
    @yabyo876 3 роки тому

    ናቲሻ እስኪ አንድ ከዋይፋይ ጋር የተገናኘን ስልክ እንዴት አርጌ ነው ላልተገናኘው ሼር ማረግ ምችለው እስኪ ተባበረኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      ከስልክ ላይ ?

    • @yabyo876
      @yabyo876 3 роки тому

      @@natiapptube አዎ ከስልክ ወደ ሥልክ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому

    ተባረክ

  • @fyo1526
    @fyo1526 11 місяців тому

    ይመችሽ ብሮ

  • @Meron354
    @Meron354 Рік тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 роки тому +1

    Amsgenalhu natiye

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለው ከልብ

  • @loza-tube21
    @loza-tube21 3 роки тому

    እስኪ ከዩቲዩብ ወደ የምናወርደውን ወደ ጋላሪ እንዲቀመጥልን ምን እናርግ አሪፍ ቪዲዬ ስራልን

  • @tigistassefa1120
    @tigistassefa1120 3 роки тому

    እናመሰግናለን ናትዬ እኔ ግን ፌሰቡክ ላይ ኮመንት አላሰጥም አለኝ ልጽፍ ስል ያስወጣኛል ምንም ሳይል ግልብጥ ብሎ ቦታዉ ላይ ቁጭ ይላል የሚጽፍልኝም ነገር የለም ምን ላድርገዉ?

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      እስኪ ቴሌግራም ላይ አሳዪኝ

    • @tigistassefa1120
      @tigistassefa1120 3 роки тому

      ምኑን ላሳይህ ናት ራይት ኮመንት የሚለዉን ኦኬ ብየ እገባና ልጽፍ ስጀምር ምንም ሳይለኝ ግልብጥ ብሎ ወቶ እስክሪኑ ላይ ቁጭ ይላል ፌስቡኩ ምንም አይነት ነገር አይለኝም

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      አፑን አጥፍተሽ መልሰሽ ዳውንሎድ አድርጊው

    • @tigistassefa1120
      @tigistassefa1120 3 роки тому

      እሺ አመሰግናለሁ ናትዬ

  • @wedihese9123
    @wedihese9123 3 роки тому

    አትጥፋ ወንድም አዳድስ ነገር ካለ በፍጥነት ብቅ በለልኝ ከንተ ቡዙነገር ተጠቅሜ አለሁ ባለህበት ቦታ ጤና እና ኢድመይስጠህ ለሀገራችን ሰላምያድርግልኝ ፈጣሪ አሜን

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      Amen የጠቀሙሽን ቪድዮዎች ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @wedihese9123
      @wedihese9123 3 роки тому

      @@natiapptube አብሽር ይመችህ

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 роки тому

    አሪፍ ነው አመስግናለሁ ግን የብፊቱ ቁጥር remove አልሆን አልኝ
    የemail እንዴት ነው የሚቅያርው ?

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому +1

      እስኪ ምን እንደሆነብሽ ቴሌግራም ላይ አሳዪኝ

    • @betitube7705
      @betitube7705 3 роки тому

      @@natiapptube ምኑን

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому +1

      የበፊቱን ቁጥሬ እንቢ አለኝ ላልሺኝ

    • @betitube7705
      @betitube7705 3 роки тому

      @@natiapptube አዎ እምቢ አልኝ ቴሌግረም አልቀውም pending ይሄን ጹሑፍ ነው ያሚሳያኝ remove ለድርግው ስል

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 роки тому

    እንኳንደናመጣሕናቲ፡ጠፍሕ

  • @ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ

    ሰላም ውንድም በናትህ እኔ የፌስቡክ ፓስወርድ እረስቼ ነው እዳት ማገኘት እደምችል እምታውቅ ከሆነ ነገረኝ

  • @emufikertube
    @emufikertube 10 місяців тому

    ቁጥሩን ቀይረን የበፊቱን ባናጠፉውስ ችግር አለው

  • @fitsumtube9167
    @fitsumtube9167 3 роки тому +1

    እንደማመር ቤተሰብ መልሴ ፈጣን ነው

  • @ወይኩንፍቃድክ
    @ወይኩንፍቃድክ 3 роки тому

    ወድም እናመሰግናለን እኔ ደግሞ fb ቁጥሬን መደበቅ ፈልኩ plz

    • @أمعبداللهإنشاءالله
      @أمعبداللهإنشاءالله 3 роки тому

      እሱ ቀላል ነው ስትንግ ውስጥ ገብተህ ማስተካከል ይቻላል

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому +2

      አለ የሰራውት ይሄ ነው
      ua-cam.com/video/6eMpLINSajA/v-deo.html

  • @የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ

    ሠላምናትእኳንሠላምመጣህጠፍህ
    እናመሠግናለን

  • @mahitayene-st9bc
    @mahitayene-st9bc Рік тому

    የከፈትኩበት ስልክ ቁጥሩን ማግኘት አልችልም ጠፍቷል እና ደግሞ ሌላ ሠው እየተጠቀመበት ነው ፌስቡኬን ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  Рік тому

      የከፈትሽበት ቁጥር ያስፈልግሻል

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Рік тому

      ፖስፖርትሽን ቀይሪው

  • @أمعبداللهإنشاءالله

    ስም ለመቀየር ብለህ ከዝህ በፊት የሰረሀው ቭድዎ አይቼ ስሞክር ምንም አልቀየር አለሽ ሌላ አማራጭ ከለህ ንገረኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      ይሰራል እስኪ እንቢ ያለክን ቦታ ንገረኝ

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      አመሰግናለው በጣም

  • @hibisthizikel7685
    @hibisthizikel7685 Рік тому

    አሺ Facebook የከፈትኩበት ስልክ ጠፋብኝ አና code በምን ayelewu🙄

    • @natiapptube
      @natiapptube  Рік тому

      የከፈትሽበት ቁጥር ያስፈልግሻል

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Рік тому

    ሜሴንጀር እንዴት መጥለፍ ይቻላል ስራልን

  • @samerdemeke7626
    @samerdemeke7626 2 роки тому

    ፌስብክ ማዘጋት የምችልበት መንገድ አሳየኝ

  • @fantayechane3382
    @fantayechane3382 3 роки тому

    ye fb passward teftobghal endet maghet echilalew bitasay

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      አለ የሰራውት ቪድዮ ይሄ ነው
      ua-cam.com/video/4mGTL9cj4Fs/v-deo.html

  • @zaynabsofia2450
    @zaynabsofia2450 3 роки тому

    ሰላም

  • @umukalid981
    @umukalid981 3 роки тому

    አልመጣልኝም የቀፈትክበት ቁጥሪ ይሠራል እዴት ስናፕ ቻት መመለስ እችላለው

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      ፓስወርዱን ነው

    • @umukalid981
      @umukalid981 3 роки тому

      @@natiapptube አው እዴት እደምከፍተው አሣየኝ ስልክ ሁሉም ፋይል ፎርማት አርጎብኛል ብሄህ ነበር ያለኝ አማረጭ snap chat ያለው ፋይሌ ነው place tebabregni

  • @nicekuwait3654
    @nicekuwait3654 3 роки тому

    ፓሥወርድ ጠፋብኝ እዴት ማገኘት ይቻላል የፌሥቡክ ፓሥወርድ መፋትሄ ካለክ

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому +1

      መፍትሄ የሰራውት ቪድዮ አለ video የሚለው ውስጥ ገብተሽ እዪው

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому

      አለ የሰራውት ቪድዮ ይሄ ነው እዪው
      ua-cam.com/video/4mGTL9cj4Fs/v-deo.html

  • @Palme452
    @Palme452 3 роки тому

    ናቲካይንማስተርላይቪድዮኤዲትካደረግንበኋላከላይየምትመጣዉንየካይንማስትርሎጎእንዴትማጥፋትእንችላለል😀

  • @zaynabsofia2450
    @zaynabsofia2450 3 роки тому

    ነቲ ቴሌግራሜ አልከፍትልኝ አለመፍትሄካለህንገረኝ

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu Рік тому

    የኤፍቢ ኮድለመቀየር አሳየኝ ተጠልፎብኝነው

    • @natiapptube
      @natiapptube  Рік тому

      የሰራውት ቪድዮ አለ እዪው

  • @lijebilaletube6679
    @lijebilaletube6679 3 роки тому

    እኔ ምፈልገዉ ስም ማቀየር ነዉ ከታቸላ ኒገረኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому +1

      አለ የሰራውት ቪድዮ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 роки тому

    ሰላም ወንድም እኔ ፌስቡኬ ስም አልቀይርም አለኝ ምን ላድርግ

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 роки тому +1

      ልትቀይሪ ስትይ ምንድነው የሚልሽ

    • @myderaftehre9652
      @myderaftehre9652 3 роки тому

      Review change ነው የሚለኝ ደን አይልም

  • @meseretwolde
    @meseretwolde 3 роки тому

    Enamesaginaln

  • @merhawittube16
    @merhawittube16 Рік тому

    ኢሚል እንዴት እናስገባ

  • @أمعبداللهإنشاءالله

    ለምንድነው ከጎን እንዳንቴ እዲት የምለው አይመጣልኝም

  • @nurulove6450
    @nurulove6450 3 роки тому

    ባክህ ወንድሜ ስልክህ ላክልኝ ከቻልክ

  • @yonasmagna7125
    @yonasmagna7125 Рік тому

    email አቀያየር አለሳየን

    • @natiapptube
      @natiapptube  Рік тому

      ምን ላይ ነው መቀየር የፈለከው ጥያቄውን ግልጽ አድርግልኝ

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ Рік тому

      ​@@natiapptubeእስኪ ወድም አትለፈኝ እፌየስቡክ ላይ ስልክቁጥሬ ይታያል አባውት እሚለው ላይ እዴት ላጥፍው እዴት ልዴብቀው