ዩኒቨርሲቲ መግባት ያዋጣል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 343

  • @abdishiferaw1412
    @abdishiferaw1412 Рік тому +50

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ያንተን ቨዲዮ ሁሉንም አያለዉ ዛሬ ደሞ በጣም አስደሰትከኝ እኔ 12 ኛ ክፍል ወድቀዋለዉ በዝም ቤተሰቦቼ በጣም አዝኖ ነበሩ ከዛ እሄን ቪዲዮ አሳያቸዉ እናም እዉነት ነዉ ብለዉ አመኑ. በጣም በጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  Рік тому +5

      I’m glad brother

    • @bethlehemdaniel9124
      @bethlehemdaniel9124 Рік тому +4

      Ymechh bro if u need a business opportunity we can talk

    • @abdishiferaw1412
      @abdishiferaw1412 Рік тому

      @@bethlehemdaniel9124 ok እናወራለን ቺግር የለውም

    • @abdishiferaw1412
      @abdishiferaw1412 Рік тому

      ​@@bethlehemdaniel9124 በምን እናውራ.

  • @harunjeylan9362
    @harunjeylan9362 Рік тому +36

    I am a 4th year Electronic And Communication Engineering student at Adam Science And Technically University, before I joined I think In a university I can get practical knowledge and after I graduate I will change my life and my country with that knowledge... But After I joined one year later, I understand that there is no difference between elementary schools and university without the difficulty of an exam, so I changed my mind to find another appointment by different ways. I started learning programming from UA-cam, I invested my time on it..., at this time, I have my own startup company.
    School, University, college is like a prison that everyone likes to join in Ethiopia.

  • @HbtemariamGebreyohannes
    @HbtemariamGebreyohannes Рік тому +18

    ይገርምሀል ወንድሜ እኔም ለዚህ ምስክር ነኝ
    ትምህርት የተውኩት 10 ላይ ነው የተውኩትም ፈልጌ ነው ሳስበው ትምህርቱ ከስራ በኋላ ይደርሳል ብየ አመንኩ ስራው ላይ የተወሰነ ከገፋሁ በኋላ ይደርሳል
    ብየ አመንኩ ስለዚህ ሆን ብየ የ 10 ውጤቴን
    አበላሸሁት ምክንያቱም ቤተሰብ ውጤት መጥቶልህ አልማርም ብትል አይሰሙህም
    እና ብዙ የስራ ልምዶችን አዳበርኩ ሙያ ተማርኩ እና የእንጨት ስራዎችን ሰራሁ
    ትንሽ ብር ያስኩና ማሳካት ወደምፈልገው
    የልጅነት ህልሜ አመራሁ የእርባታ ስራ ነበር
    አሁን ከጋደኛየ ጋር በወር ከ 600,00 (ስድስት መቶ ሽህ) በላይ ንጹህ ትርፍ የሚያስገኝ ድርጅት አለን እድሜየ 28 ነው
    ይሄን ማውራት ፈልጌ ሳይሆን ውጤት ላልመጣላቸው ወንድም እህቶቼ ትምህርት ከሆነ ብየ ነው

  • @adbartheethio765
    @adbartheethio765 Рік тому +6

    YONAS wende, እግዘብሔር ይባርክህ።የአዕምሮ ልህቀት ማለት ይህ ነው። አዕምሮው የተጎዳን የኢትዮጵያን ወጣት እንዲህ በሚያምር እና ምክንያታዊ በሆነ መልኩ እውነታውን ማስረዳትና ማፅናናት በጣም ደግነት፣ አዋቂነትና ታላቅነት ነው። አዕምሮህ ከእድሜህ በላይ በስሏል።ይህን የምለው በዚህ ቪድዮ ብቻ አይደለም። ሁሎችንም ስራወችህን ስለምከታተል ነው።GOD BLESS YOU❤❤❤

  • @kdusberihu-wc5nx
    @kdusberihu-wc5nx 10 місяців тому +3

    ከክፍለሀገር ነው የምፅፍልህ የኔ ጀግና ባንተ ቪዲዮ የሃይሩፍ የትልቅ ንግድ የቤት ባለበት ሆንኩኝ 21,ኣመቴ በጣም ሲበዛ ኣመሰግናሃለው ቀጥልበት እንደኔ ጨልሞባቸው የነበሩ ብዙ መንገዶች ታሳያለህና 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @EpaphraEpa
    @EpaphraEpa Рік тому +44

    Thank about this video 🙏 and continue you make me motivated Ethiopia needs more persons like you

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  Рік тому +9

      Thanks

    • @danielkassu9914
      @danielkassu9914 Рік тому +1

      Didnt u heard in the video, he said I am not motivational speaker

    • @danielkassu9914
      @danielkassu9914 Рік тому

      And dont say more persons like you say more peoples like you.

    • @EpaphraEpa
      @EpaphraEpa Рік тому +2

      @@danielkassu9914 thank you about your correction and correct the word dont by don't 🙏🙏

    • @EpaphraEpa
      @EpaphraEpa Рік тому +1

      @@danielkassu9914 I heard but be positive person are you one of haters of Yonas moh or you are a negative person🤔

  • @yemanekidanemariam3232
    @yemanekidanemariam3232 Рік тому +1

    ወንድሜ የምተሰራቸውን vidioዎች ካየሁት አንድ ቀን እንኳን አልሞላኝም ነገር በምታወራቸው ሁሉ ልቤ በጣጣምም ተነካ ።ከተመረቁኩት አምስት ዓመት ሆነኛል እስከ አሁን የምሰራው የጉልበት ስራ ነው ብልህ በማጋነን አይደለም ።ግን ለራሴ ሁሌም አንደጠየቁት ነው በምሰራው ሰራ ደስተኛ አይደለሁም ነገሮችን ለማስተካከል የረፈደብኝ ይመስልኛል ።የኔ መክሊት የምመስለኝ" የገባኝን ነገር ለሰዎች ማስረዳት በጣም ደስ ይለኛል(ማስጠናት)" ነገር ግን ሁሉም ቦታ መሆን ደስስ ይለኛል ግራም ይገባኛል እባክህን ህይወቴን እንድቀየር ምክንያት ልትሆን ስለ ምትችል የምትጠቁመኝ ነገር ካለ ብዬ ነው ወንድሜ ለምትሰጠኝ ምክር እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! መልስህን እጠብቃለሁ

  • @EmannesruLove
    @EmannesruLove 4 місяці тому +1

    Tanks ወንድሜ በጣም በተወዛገብኩበት ሰአት ነው ይሄን ቪድዮ ያየሁት 😊 ትክክለኛ ውሳኔ እንድወስን ምክንያት ሆነህልኛል እናም university yemegbat ekdan askeyrekegnal college memar More yeteshale hono tayegn betam amesegnal wendma tanks fetari edmahn yarzmew 😊😊😊

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Рік тому +2

    ወንድማችን ተስፋ ለቆረጡት አሪፍ መፍትሔ ተባረክ

  • @AbyeBedhsa
    @AbyeBedhsa Рік тому +2

    በጣም ነው የማመሰግነው🙏 ለመወሰን ተቸግሬ ነበር አኔ 12 ተፈትኘ ለ ሪሚድያል ነዉ የመጣል ጊብ ልሂድ አልሂድ አያልኩ መወሰን አቅቶኝ ነበር ኢሄን ሳዳምጥ ግን እንድወስን አረከኝ thank you bro🙏🙏🙏🙏 ለሁሉ 12 ክፍል ተማሪዎች ቢደርስ አሪፍ ነው ብዞቹ መወሰን አቅቶቾል በርታል ወንድሜ😍😍😍

  • @ንሓቂደዉንበል
    @ንሓቂደዉንበል Рік тому +1

    כל הכבוד אח שלי אני מאוד אהבתי את הסרטון שלך מאוד מאוד חשוב תמשיך ככה אני מחכה סרטונים הסרטון שלך מאוד מאוד עזר לי בחיים תודה❤❤❤❤❤

  • @FocusonLearning999
    @FocusonLearning999 Рік тому +2

    I am 16 years old now እና አሁን ት/ቴን ለማቆም እያሰብኩ ነው Online business መማር ከጀመርኩ 1 አመት ሆነኝ ግን ከት/ቴ ጋር በጣም እየከበደኝ ነው በዛ ላይ ትንሽ ዝቅ ሲል ውጤቴ family በጭ ይላል😁 እና ዛሬ እያሰብኩ ነበር ት/ቴን አቁሜ Online ላይ Millionaire የሚያደርገኝን business ለመስራት, ባቆም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም University አልገባም አሁን 9ክፍል ነኝ 4 አመት ከማባክን ለማልዘልቅበት ነገር ባቆም እኮ ብዙ ገቢ አገኛለሁ ምን ትላላቹ እስቲ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ?

    • @ahaztechnology
      @ahaztechnology Рік тому +5

      አይደለም ተማሪ at least 12 ደርሰሽ ተይው ይሄ ምክር እያለ ያለው ዩኒቨርሲቲ መግባት ብቻ አይደለም ያለን አማራጭ ለማለት ነው አሁን በመማርሽ ግን ቢያንስ የተማሩ ሰዎችን ቀጥረሽ ስታሰር አይከብድሽም ትንሽ ትምርትሽን ገፋ አድርጊ እመኚኝ ምታጪው ነገር የለም ቆይቶ ይጠቅምሻል

    • @FocusonLearning999
      @FocusonLearning999 Рік тому

      @@ahaztechnology ጊዜዬን አጣለው! ስንት ቢዝነስ መስራት እየቻልኩ ለምን ጌዜዬን አባክናለሁ? ደሞ ትምርቴን ገፍ ባደርግ 12 ለማላልፍ ነገር, ምን ይጠቅማል ብለክ ታስባለክ ት/ቴን መቀጠሉ አንተ ጠቅሞካል???

  • @yoyo16840
    @yoyo16840 Рік тому +8

    I have passed grade 12 with point 499 currently, after this video I dont think i will join college.
    Thank you. I have got big dreams and will work for it.

    • @danielkassu9914
      @danielkassu9914 Рік тому

      WOW

    • @Seraphs108
      @Seraphs108 Рік тому

      Are you serious 👏🔥

    • @yoyo16840
      @yoyo16840 Рік тому

      @@Seraphs108 To tell the truth due to many pressures from dlt persons like family neighbours teachers relatives and so on I joined a private college in order to get time but yes I I working on my dreams parallel to my education. And I'm Learning Software engineering with God's help I am doing the best I can.

  • @besttube8710
    @besttube8710 Рік тому +2

    14:33 እና 16:53 ላይ ያለው Editing ምንድነው?ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገሮች አንተ ቪድዮ ላይ አይቻለሁ። ይህንን የመሰለ ትምህርት በዚህ አታበላሸው። bro ❤ በተረፈ ምንም ማለት አልችልም ስላንተ ቪድዮ ቃላት ያጥረኛል።እናመሰግናለን 💚💛❤️💪

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Місяць тому

    እናመሰግናለን ምክርህ ጠብታ ማር ነው💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏

  • @endtimebell186
    @endtimebell186 Рік тому +7

    I was busy taking final exam (software engineering.) Yane 45k mnamn neberk be achr gize wust 57k say germognal. Am happy for ur success yoni🙏

    • @yaluman.
      @yaluman. Рік тому +1

      Ene yezare 6 wer akababi 18k neber freelance yehone sew gabzo tiz yelegnal

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  Рік тому +3

      Thank you buddy

    • @endtimebell186
      @endtimebell186 Рік тому +1

      @@yonasmoh keep up what ur doing. 🙏❤

  • @Tekamizone2464
    @Tekamizone2464 Рік тому +2

    3% ውስጥ ገብቻለው but family doctor ብለው እየጠሩ medicine እንድገባ ይገፉኛል, በጣም እያናደዱኝ ነው መናገር ፈልጌ ደሞ ውለታቸውን አስታውሼ እተወዋለው በቃ ዝም ብዬ ፈገግ ብዬ አልፈዋለው ። እናም ቤተሰብ የሚገፏቹ ሰዎች ለለናንተ መልካም አስበው ነውና ባለየ እለፏቸው። ቤተሰብ ደሞ እያስጨነቃችሁን ነው ፍቱ በቃ።
    videok ላይ አትግቡ የሚል ሀሳብ ባታበዛ ጥሩ ነው። ለምሳሌ እኔ university join ባለደርግ ኖሮ የራሴን ህይወት መኖር አልችልም ነበር በቃ father ሚሰራውን ስራ እሰራ ነበር። ብቻ ካንተ እና በዙሪያክ ካሉ ሰዎች context ሳይሆን የራሳችሁን መስመር እንድንከተል ብትመክረን አሪፍ ነበር።

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb Місяць тому

      ብርሃኑ ነጋ መሰለኝ እስፓንሰር ያደረገው እኔም አልወደውም ዩኒ አትግቡ የሚለውን ፍልስፍና ። ባለፈው ፎተግራፋን ለጥፎ ሲያወራ ነበር ጠርጥር

  • @yzh5188
    @yzh5188 Рік тому +3

    Truly Inspiring Video,The Greatest And single most Life Changing Ethiopian UA-camr.

  • @HayEma
    @HayEma 6 місяців тому

    ኤግዚቱን ፈርቼ መዳም ቤት መጥቻለሁ እስከዛሬ ስላላየሁህ ግን በጣም ነው የተፀፀጥኩት ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል እንዳንተ አይነት ሰው እጅጉን ያስፈልገናል በጣም እናመሰግናለን❤

  • @SimretMengesha-vg5mp
    @SimretMengesha-vg5mp Рік тому +2

    You are extra ordinary bro bless you

  • @SmfTech
    @SmfTech Рік тому +21

    Nice one!
    You're doing great for those who failed, I'm 4th year computer science student but I got nothing from the lectures I took like nothing. This is the right time to wake and turn your life up side down.
    Thank you Mr. Yonas

  • @kibrutsegaye7894
    @kibrutsegaye7894 Рік тому +1

    I took the test two years ago and I didn't get the result. It would have been good to have known you before two years. I still learned a lot from you.When I put it to work and I get success, I will come out and testify. Thank you very much

  • @birukmulugeta6925
    @birukmulugeta6925 Рік тому +8

    Nice !!
    If you believe that traditional formal education may not be the most suitable path for students in Ethiopia, it becomes essential for you to emphasize that an alternative approach necessitates rigorous and doubled effort. However, if individuals are unwilling to invest the required level of effort, don't forget to emphasize that formal education remains the preferable choice for them.

  • @Tsionyohannes879
    @Tsionyohannes879 Рік тому +8

    i am ASTU student and you are really great inspiration for me .. keep goin on🥰🥰

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  Рік тому

      Thank you so much 😊

    • @kennecsking2502
      @kennecsking2502 Рік тому

      Le engineering AAU or ASTU yetu yishalal

    • @Tsionyohannes879
      @Tsionyohannes879 Рік тому

      @@kennecsking2502 AAU high competition ale .. tho ASTU m u should be hard worker fo a better grade .. software kehone AAU other engineering dept ASTU ..

  • @DerasaMohammed
    @DerasaMohammed Рік тому +1

    My name Derasa Mohammed and I'm one of the 3% and now I'm in ASTU, just every body explained in this comment I was perplexed student and now I convinced myself to choose easy field and to chase additional courses those are directly connected to my life. 10q bro go ahead we are with you.

    • @will8-uc4ke
      @will8-uc4ke 10 місяців тому

      Easy field like what?mnale Easy

  • @ensqatube8020
    @ensqatube8020 Рік тому +1

    በረታ ወንድሜ ትችላለህ

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 Рік тому +2

    ሀቀኛ ልጅ ነህ ሰንበት ተማሪ መሆንህ ጠቅሞሀል የግል ስራ ይዘህ በትርፍ ጊዜ መማር ጥሩ ነው አንተ ግን ከእድሜህ በላይ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @FasikaTola.
    @FasikaTola. Рік тому +4

    education will make you a living self education will make you a fortune, jim rohn

  • @tsinu-fikir
    @tsinu-fikir Рік тому +6

    እኔ ምለው ዮኒ ትምርቱን እና ስራን አንድላይ ማስኬድ አይቻልም ? እና ፈተናውን ለማለፍ ምን ማረግ አለብን?🙏

  • @havefun3721
    @havefun3721 Рік тому +3

    Really helpful video I passed the EUEE but ur making me reconsider joining uni

  • @IzkSteve
    @IzkSteve Рік тому +2

    Thank you brother ena gen 12 nege ena. Class yemgebaw library lemtekem new skill develop lemadrg new gen family ayrdum menem betlacew ke temehert wechi success Yale aymeslacewm 😔

  • @abinettamene2354
    @abinettamene2354 Рік тому +2

    ይሄ ታሪክ የእኔም ታሪክ ነበር ነገር ገና ሙሉ friends ግቢ ገቡ እኔም ተስፋ ሰልቋረጥ night class ጀመርኩ እየትማርኩ የmobile maintenance .bread breaker ሞያ እጃለው 10s

  • @eyeru632
    @eyeru632 Рік тому +3

    " tmhrt yehiwetachen and akal enji hiwetachen aydelem, memar bakomk gize new kehiweth and akal yemigodlew tlk akal.... tmhrt demo 1-12 + university bcha aydelem bzu yehiwet tmhrt ale, bzu corsoch alu, bzu talent alen, 12 wedekn malet hiwetachn wedeke aquarete malet aydelem'' yoni ante demo berta👍 ketlbet👏 bzu sew yelelawn shtet emidegmew endezi yehiwet temokro mekari sle tefa new. medicine megbat lemnfelgs mn tlaleh

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ዋዉ በጣም ምርጥ ምክር ነዉ እኔ እስካሁን የሚቆጨኝ የነበርዉ ትምህርቴ ሳልጨርስ እያልኩ በጣም ይክፋኝ ነበር እናም አሁን በአንተ ተኩት ከልብ አመስግናለኩ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Рік тому +4

    AAU 5Kilo 5 አመት ተምሬ ተጨማሪ ስራ በመፈለግ 7 አመት ከስሬ ምንም ብር ሳልይዝ አሁን አጭር ኮርስ በተማርኳት ብር ለመስራት እየተጋደልኩ ነዉ። ዮኒቨርሲቲ መግባት ላብዛኛዉ ሰዉ ኪሳራ ነዉ። በተለይ በሞተዉ የኢትዮጵያ የትምህርትና የስራ ሲስተም ዉስጥ ለትምህርት ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም። የወደቁት ጓደኞቼ ሀብታም ሆነዋል እኔ እስካሁን የቤተሰብ ሸክም ነኝ።

  • @mesaytadesse1818
    @mesaytadesse1818 Рік тому

    በጣም ነው የተመቸኸኝ በርታ

  • @willitenna-np8rf
    @willitenna-np8rf Рік тому +1

    I have no words for you
    I respect You a lot and even consider you like my big brother ❤
    Keep spreading essential info.

  • @demekiksolomon8115
    @demekiksolomon8115 Рік тому +1

    You're thumbnail exactly looks like Iman gadzhi's i can see ur highly influenced by him too. You are doing a great job be consistent and stay disciplined.
    Much love brother

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  Рік тому

      Thank you so much 😀

  • @DABAMEDIA2022
    @DABAMEDIA2022 Рік тому

    ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ምክር ምናለ ድሮ ብትነግረኝ ኖሮ

  • @BirukSewnet-hp6qo
    @BirukSewnet-hp6qo Рік тому +1

    Tileyaleh bro 💯

  • @HanaMehdi-lu4ui
    @HanaMehdi-lu4ui 4 місяці тому +1

    Next year i will grade 12 and i was in confusion about after entrance exam but after this video i decide to my goal .And also thank you for your advice

  • @bereket_gezehagn
    @bereket_gezehagn Рік тому +3

    Proud of you bra

  • @hanatsegaye7984
    @hanatsegaye7984 Рік тому +5

    Thank you brother ene ke 27,000 woch wst negn

  • @ethioschool
    @ethioschool Рік тому +1

    Bro thank you for this

  • @bunna_ytb
    @bunna_ytb 5 місяців тому +1

    የእኔ የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂ ነኝ። ዩኒቨርስቲ መግባቴ ግን የህይወት ዘመን ቁጭቴ ነው።

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 Рік тому

    I agree 100% with your idea, Yonas. That is the truth, every young generation should understand. I am the witness, I studied for 4 years at university before 15 years, but I realized that was a waste of time. I am a businesswoman at this time, which is the best for make money and change of life and success. My best passion is business.
    I want to say Thank you YONAS, to tell the truth for all people. Keep it up, You are the best!!!!

  • @MerkebuKassa-h7j
    @MerkebuKassa-h7j Місяць тому

    In advance I want to say may God bless you however I got remedial result I couldn't decide to join university b/c I had been working some business on top of education currently i'm in fix but now I get over b/c of you God willing we'll meet suddenly .

  • @Joseph.Ashenafi
    @Joseph.Ashenafi Рік тому +6

    The one thing everyone should understand is , the market is getting oversaturated and if you wanna develop some skills specially in digital world you should have to consider these two things :
    1. The ability to master hard things and
    2. The ability to produce at an elite level
    if you fail doing these things someone gonna replace you within 5 or 6 months specially programmers note my word. with basic knowledge and skills no one gonna hire you ( if you are lucky maybe you will in our country ) You should have to be master of something . Everyone wants you at the finish line , they don't give a sh*t on what situation you passed through. Don't rush to get a job just give enough time to develop best skills and then booom try to disrupt the market or discover a new path .
    Deep work will definitely pays you back😊
    keep goi'n yoni

  • @Gizewudu
    @Gizewudu 4 місяці тому

    Respect big!!

  • @TadesseTakele
    @TadesseTakele Рік тому +1

    Okay, thank you yoni for your kindness and keep it up

  • @nathanmengistu3262
    @nathanmengistu3262 10 місяців тому

    Nurlign wendme videochik bemulu migerarimu nachew betam betam amesegnalew ena adenkahalew😍😍

  • @Shegawnakachew
    @Shegawnakachew 5 місяців тому

    Yoni,a very amazing market system that requires the mind to be narrowed down easily. I started following you less than 24 hours ago.

  • @Samri-yy5wd
    @Samri-yy5wd 8 місяців тому +1

    Thank you very much yoni

  • @Fna69
    @Fna69 Рік тому +1

    yoni my man sup? missed you so much tho welcome back ☺☺

  • @conrad720
    @conrad720 Рік тому +1

    I really appreciate your professionalism

  • @amharaWOGENE
    @amharaWOGENE Рік тому

    You are great Yoni, I admire you!

  • @HermelaMelkamu-e8h
    @HermelaMelkamu-e8h 19 днів тому

    Thanks yanten video aychay sayrfde wed college and wed worke

  • @NimonaMelkamu
    @NimonaMelkamu 6 місяців тому

    Your are a very wise man

  • @JoelDiriba
    @JoelDiriba Місяць тому

    To be honest i couldnt agree more with you however,for my dreams i must join university 'cause nothing could make real my dreams except join university

  • @yonatanterefe6346
    @yonatanterefe6346 Рік тому +2

    success is subjective bro

  • @boruabdulah8215
    @boruabdulah8215 6 місяців тому

    What a mind in this generation😮

  • @SurafelMulugeta-ps2ze
    @SurafelMulugeta-ps2ze Рік тому

    I believe that this channel will changed my life 👍👍

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому +5

    This background is more attractive bro it look like ai generative fill

  • @GenetYibabe-kw7uf
    @GenetYibabe-kw7uf 6 місяців тому +1

    Thanks bro

  • @BinuDamite
    @BinuDamite 21 день тому

    Yoni I admire you

  • @YesYes-zy7wc
    @YesYes-zy7wc 5 місяців тому +1

    You are right ✅️

  • @KEFILMALEM-n6q
    @KEFILMALEM-n6q 3 місяці тому +1

    You are amazing 👌 you

  • @Ãbŕĥäm-dc3
    @Ãbŕĥäm-dc3 4 місяці тому

    Thank u so much😊

  • @bethlehemgobena8629
    @bethlehemgobena8629 3 місяці тому +1

    ትውልድ ይዳን በኛ ይብቃ !!

  • @000-s3m
    @000-s3m Рік тому +2

    ok I agree with your idea .acadamic skill dosen't help me for my dream am grade 12 student and what i have to do 🙄

  • @BABI_Eth
    @BABI_Eth Рік тому

    the next generation Legend 😮
    Yonas Mohammed🙌

  • @edenfrezewed9601
    @edenfrezewed9601 4 місяці тому

    Wedmi lkneh ene yezendro 12tefetagn nberk wutit almetalgnm betam kebadgzi eyaselfku newu gn mn larg eski😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢please esti mfti ngrugn

  • @Jhtech2015
    @Jhtech2015 5 місяців тому

    Absolutely true bro.

  • @ShewitShewit-n4w
    @ShewitShewit-n4w 6 місяців тому

    You just make me awear about what i had

  • @sudrefila2147
    @sudrefila2147 Рік тому

    12 tefetagn neberkugn ena wetat almetalgnim ahun ly gen betam destegn negn mekgnatum yazi yetebelashe serate tmrt tetaki mehon alfelgnim .
    ena am gonna start my own business 😊

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому +3

    Nice Timing 👏👏

  • @surafel2546
    @surafel2546 Рік тому

    This is so informative God bless you ❤

  • @HaregAyalew-h6q
    @HaregAyalew-h6q Рік тому

    I realy big fun of you keep work it

  • @AtakltiGher-i3i
    @AtakltiGher-i3i Рік тому +5

    I agree with your idea ,but how can i success in short time ? because i lost my life in university .still i am in university to graduate ma first degree .

  • @TekaadenaTeka
    @TekaadenaTeka 8 місяців тому

    ወንድሜ ya computer since tamri neg 3 tieng amet tamri neg ene yamsrew sare kale betngrieng ❤❤

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK Рік тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍 this history inspire for me amazing

  • @abdurrahmanmadebo6518
    @abdurrahmanmadebo6518 Рік тому

    i was following u from your tiktok videos keep it bro
    \

  • @AbdulazizIbntium
    @AbdulazizIbntium Рік тому

    bezi ekawomhalewu mkniyatum eski enezihne sewoch wde srawu btametachewu smart nachewu kaltmarute belay survive marge yechelalu

  • @SaronYonas-z6p
    @SaronYonas-z6p 4 місяці тому

    ኡፍ እንዴት አልፋለሁ ብይ ስጨነቅ ነበር ተረጋጋሁ ከሆነ ሆነ አለበለዚያ

  • @lilililili123ili
    @lilililili123ili Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ at perfect time

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 Рік тому

    ሀሳቤን አነሳው 😥❤

  • @sosiweledie6926
    @sosiweledie6926 Рік тому

    Thanks for every thing🙏🙏🙏

  • @princegolden9908
    @princegolden9908 Рік тому +1

    the best attitude ever

  • @balemoyaejoch8748
    @balemoyaejoch8748 Рік тому

    New subscriber from manyazewal podcast

  • @SenaitGessesse
    @SenaitGessesse Рік тому +1

    Wow desi yelale enamseginalen anten bemayeti bizu temiralew wutatan mekebele bakitegn ena bikefam mnm maregi gin alechilem yanten video sayi tesifa wudemaregi emetalew 10q

  • @abiushula
    @abiushula 11 місяців тому

    What kind of person are u🤔🤔...... I'm so admired 🙏

  • @surafelalemayehu232
    @surafelalemayehu232 Рік тому +1

    Thanks bro

  • @EbisaGadisa-e4u
    @EbisaGadisa-e4u Рік тому

    Yoni I love you so much thank you

  • @AneMedia-vz8xp
    @AneMedia-vz8xp Рік тому

    Tnx bro 😊😊😊😊😊😊😊

  • @ERBO19
    @ERBO19 Рік тому

    Tebarek

  • @HbtemariamGebreyohannes
    @HbtemariamGebreyohannes Рік тому +153

    ይገርምሀል ወንድሜ እኔም ለዚህ ምስክር ነኝ
    ትምህርት የተውኩት 10 ላይ ነው የተውኩትም ፈልጌ ነው ሳስበው ትምህርቱ ከስራ በኋላ ይደርሳል ብየ አመንኩ ስራው ላይ የተወሰነ ከገፋሁ በኋላ እማራለሁ ብየ አሰብኩ ስለዚህ ሆን ብየ የ 10 ውጤቴን
    አበላሸሁት ምክንያቱም ቤተሰብ ውጤት መጥቶልህ አልማርም ብትል አይሰሙህም
    እና ብዙ የስራ ልምዶችን አዳበርኩ ሙያ ተማርኩ እና የእንጨት ስራዎችን ሰራሁ
    ትንሽ ብር ያስኩና ማሳካት ወደምፈልገው
    የልጅነት ህልሜ አመራሁ የእርባታ ስራ ነበር
    አሁን ከጋደኛየ ጋር በወር ከ 600,00 (ስድስት መቶ ሽህ) በላይ ንጹህ ትርፍ የሚያስገኝ ድርጅት አለን እድሜየ 28 ነው
    ይሄን ማውራት ፈልጌ ሳይሆን ውጤት ላልመጣላቸው ወንድም እህቶቼ ትምህርት ከሆነ ብየ ነው ያ ማለት ግን ትምህርት አያስፈልግም እያልኩ አይደለም በፍጹም እንደዛ ልል አልችልም እየሰራችሁ በተለያየ መንገድ እራሳችሁን ማስተማር ትችላላችሁ

    • @HayEma
      @HayEma 6 місяців тому +1

      Enamesgenalen telemdohen selakafelken❤

  • @Mechanics737
    @Mechanics737 Рік тому

    That history match with my life😁

  • @leulegebeyehu256
    @leulegebeyehu256 Рік тому

    thanks Iman mangazi

  • @dawitwondimu2687
    @dawitwondimu2687 Рік тому

    Broo video editorhen kyer alfo alfo mistakeoch alu ena erashm bdenb eyw👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    You are may roll model 🔹

  • @LensaBaca
    @LensaBaca 4 місяці тому

    Yhen video balay nuro zare rasen atfiche nbr Tnks btm 😢