ሁሉ ነገር የእርሱ ብቻ ክፍል 8 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 412

  • @tube-xp6gt
    @tube-xp6gt 3 роки тому +208

    እሰኪ የኻሊድ አድናቂ በላይክ አሳዩን በረቢ👍👍👍👌

    • @Tube-tn7vm
      @Tube-tn7vm 3 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @بتمحمدءختموكتر
      @بتمحمدءختموكتر 3 роки тому

      @@Tube-tn7vm 👍

  • @Tube-tn7vm
    @Tube-tn7vm 3 роки тому +107

    *ሀሀሀሀሀ የኡስታዝ የዜና አቀራረብ ሙከራው የተመቸው በላይክ አሳዩኝ ዛሬም🌺🌺🌺🌺👍👍👍👍*
    *ላይክ ስላችው ሱስ. ኖሮብኝ አይደለም ኮመቶች እሺ*

    • @Tube-uo7iu
      @Tube-uo7iu 3 роки тому

      እና ላይክ የማለት አመል ነው😜

    • @Tube-tn7vm
      @Tube-tn7vm 3 роки тому +1

      @@Tube-uo7iu ሀሀሀሀሀሀ እደዛ ነገር

    • @ዜድሻእናፈራህ
      @ዜድሻእናፈራህ 3 роки тому

      ክክክ እሽማማየ

    • @Tube-uo7iu
      @Tube-uo7iu 3 роки тому

      @@Tube-tn7vm በቃ ለየክንሽ😀

    • @Tube-tn7vm
      @Tube-tn7vm 3 роки тому

      @@Tube-uo7iu ሀሀሀሀ አመሰግናለው

  • @zainabetupia3062
    @zainabetupia3062 3 роки тому +36

    ማሻአላህ አለይክ ዜናው ተመቺቶኛል የተመቸው በላይክ ያሳውቀኝ

  • @ሳራሀበሻዊት-ጐ3ተ
    @ሳራሀበሻዊት-ጐ3ተ 3 роки тому +1

    የኔጀግና አላህ ይጠብቅህ ዜናው አንደኛ ነው 😊

  • @مريمبنتعمر
    @مريمبنتعمر 3 роки тому +22

    እኔ በምንም ልገሌፅህ አልችልም አላህ ጨምሮ ጨማሮ እውቀትን ይጨምርልህ ልጆችህንም ቤተሰቦችህን አላህ ይባርክልህ የኔ ወንድም ከኔጋ ልዩ ቦታ አለህ አከብርሀለሁ አላህ በእዝነቱ በራህመቱ ይጠብቅህ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 роки тому +37

    አህለን ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ልቅም አድርጌ እየተከታተልኩ ነው አላህ ኸይር ስራህን ተቀብሎ ሰደቃተል ጃሪያ ያድርግልህ ሰምን ከሚቆልሉ ሳይሆን ተግባር ላይ የሚገኙ ባሮች ያድርገን በራህመቱ ያረብ አላህ ይጠብቅህ

    • @ሸምስያከድር
      @ሸምስያከድር 3 роки тому

      አምንን ያራ

    • @sofiaogaly2771
      @sofiaogaly2771 3 роки тому

      አሜን

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 3 роки тому

      As al wr wb wudu ustazachen wedidiiii new yeminadergih la allah belan wow betam techelbatalhi zena manibabi kkkkk walhi ustaza hulum saw eko endana yemewadih yemasilagn neber lakas antan yemikawamim saw ale malat new ye allah allah kayr serakin hulu yekabalhi ustaza min aynat sebienan alabsokal uuuufff masha allah

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 3 роки тому

      Amin Amin Amin Amin antanim allah yetabekik endantam yelutinm allah yebzalin yetabikilinim

    • @semiranesre1887
      @semiranesre1887 3 роки тому

      አሚን ያረቢ

  • @hadyahabibi747
    @hadyahabibi747 3 роки тому +1

    ወላሂ ኡስታዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ከእውቀትህ በላይ እውቀት ይጨምርልህ በምን ልግልጽ እውነቴን ነው ቃላት ያጥረኛል እናም በደም በትነህ አበጥረህ ነው ያብራርተኸል አይምሮ ያለው ሰው የዲን ትምህርት ብቻ ሳይሆን አካዳሚም ጨምረህበትል ምን ልበል እዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን በምድር ላይ ኡስታዝ አላህ ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ ያአላህን ዲን ዛሬ እኛን እደምታስተምረው ሁላ አላህ በረህመቱ በእዝነቱ ይጠብቅህ ከምንም ከፉ ነገር ዘርህን ይባርካቸው አላህ ይውደድህ ያረብ ወላሂ በጣም ነው እውቀት እያሳዝከን ነው

  • @muni1524
    @muni1524 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን ትክክል ኡስታዝ የምታስተምረው ትምህርት ሁሉም ላይቀበል ይችላል ገጥሞኛል ይሆነ ጉሩብ ኡስታዝ አቡ ሀይድር እና ኻሊድ ክብሩም ኢኸዋን ናቸው የነሱ ትምርህት አትከታተሉ ብለው ልከው ጉሩቡን ትቼወጣው አላህ ቀልብ ይስጣቸው

  • @አሚወረባቦyoutube
    @አሚወረባቦyoutube 3 роки тому

    ያአሏህ እዝነት ጥበቃ አይለይህ አሏህ እውቀት ጨማምሮ ይስጥህ ኡስታዙና እኖድሀለን እናከብርሀለን
    አሏህ እኛንም ቁርአንን በአግባቡ የምንረዳ ጠቃሚ እውቀትን ይወፍቀን

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    እኳንም ወዴ ኢስላም አመጣህ አላህ ኳሊዶ አልሀምዱሊላህ ያተን ልብ ብርሀን ያደረገ የኛንም ብርሀን ያድርግልን

  • @ffss4488
    @ffss4488 3 роки тому +2

    ኡስታዝ አቤት ንግግር ኡፍፍ ከማር ይበልጣል ልቤን ነካኝ ማሻ አላህ እድሜ ይስጠህ ከጤናጋራ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 роки тому +1

    Wealeyku selam werahematullah webarakatu hafezek Allah jezak Allah kheyran

  • @ፍቅርህአሸነፈኝ-ለ2ጘ
    @ፍቅርህአሸነፈኝ-ለ2ጘ 3 роки тому +8

    አላህ ይጨምርልርህ አንተንየመራ ጌታ እኔም.ህጃየን ሊሞላልኝ አይቼግረውም. እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ወንድም.እህቶች

  • @أمصلاحالدين-ت8ذ
    @أمصلاحالدين-ت8ذ 3 роки тому

    ከከከከከከ ኡስታዝ ዜናው ማሻአሏህ ደስ ይላላ አሏህ የህፈዘክ ዱንያ ወል አክራ

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 3 роки тому

    ማሻላህ አንተ ኡስታዝ አላህ ያዘነለት ሰው የአንተን አስተምህሮት ካዳመጠ ቆም ብሎ እምነቱን ያስተነትን ነበረ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @umuabdurahmantube221
    @umuabdurahmantube221 3 роки тому

    በዱአ አንረሳሳ አላህ በመንገዱ እንዳፀናን

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ክክክክክ አሳከኝ ውስእታዜ ይጠውል ኡምርክ የአይን ብሌናችን አላህ ይጠብቅህ ዜናው ይደገም

  • @semiranesre1887
    @semiranesre1887 3 роки тому +2

    ያረብ እኛንም እንደዚህ የቁርአንን ፍቅር እና ልብ ድረስ ሰርፆ ገብቶ ልባችንን እንዲያርስልን እርዳን ያረብብብብብብብብብ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 роки тому

    አሚን አለሁማ አሚን ይከትር አምሳልክ
    ይዚድሊክ ኢልማናፍዓ
    ለአንተማ ለቤተሰቦችህም
    ሙሉ ጤንናት ከረዥም እድሜ ይስጣቹ
    አላሆ በሰማነው ምንሰራ አድርገን ረመዳነችንን በርክል
    ከይር ለይ አበርታን ያ ሃዩ ያ ቀዩም

  • @ሸምስያከድር
    @ሸምስያከድር 3 роки тому

    ወአለህኩም አሰለም ወራመቱለይ ወበራከቱ አለህ ይጠብቅ አዱኒያም አኸራም ያሰምርል

  • @itsmenani8285
    @itsmenani8285 3 роки тому

    ማሻአላህ ኡስታዙና እንዴት ያማር አስታምሮ ነው አላህ ጀዛዎትን በፊርዶስ ያድርገው

  • @sherifali2075
    @sherifali2075 3 роки тому +1

    አላህን ምን ብዬ እንደማመሰግነው ግራ ነው የገባኝ ቃላት ሁሉ ደካማ ሆኑብኝ አንተን እንድወድህና እንድከታተልህ ላመላከተኝ አላህ ነብያት ሁሉ ባመሰገኑህ ልክ አመሰግንሀለሁኝ አሚንያረበል ዓለሚን

    • @amenahamenah3962
      @amenahamenah3962 3 роки тому

      አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው በይ ይህ ትልቅ ምስጋና ነው አልሀምዱሊላህ ማለት ትንሽ እንዳይመስልሽ የሱረቱል ፋቲሀ የመጀመሪያው ላይ ካስቀመጠው አላህ ለጥበቡ ነው
      ውዴ ደስስስ ይላል ጉጉትሽ አላህ ከዚህ በላይ መልካም ነገርን መከታተል ይክፈትልሽ

  • @fatumamuhammed5271
    @fatumamuhammed5271 3 роки тому

    Masha Allah hulum yamrbshal yenen wodm Allah ytebqh endet endemsasalh Alhamdulilah Alhamdulilah

  • @shedhomekit2905
    @shedhomekit2905 3 роки тому

    አህለን ኡስታዙና ዜናው በጣም ነው ያመረብህ ስታነበው ውይይ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያረቢ
    እኔኮ አንዳዴ እነ ኡስታዝ ባይኖሩስ ብዬ ሳስብ ደርሶ ጭልም ይልብኛል ኢቶ ሂጄ ለ4አመታት ስቀመጥ የሚናፍቀኝ ነገር ቢኖር የናንተ ዳዕዋ ነው ያወይሊይ
    አላህ ያቆያቹህ ያኢላሂ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 роки тому +1

    ሁሉንም ትችላለህ ኡስታዜ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ👌🇪🇹

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 3 роки тому +3

    አህለን ኡስተዝ የረመደን ድምቀት እኮ ነህ አለህ ይጠብቅክ መልከም ስረክን ይቀበልልክ አንተንና ቤተሰቦችክን አብዝቶ ይበርከቹ ረጅም እድሜ ከጤና ገር አለህ ይስጥክ አንተን የምገልፀዉ ቃል የለኝም እኔ ዘንዳ ትልቅ ክብር አለኝ አከብርሀለዉ

  • @ekram7173
    @ekram7173 3 роки тому

    አህለን ኡስታዙና አሚን አላህ የጠብቅ መሰሎችህን የብዛልን ለኛም አላህ የገረልን

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому

    ማአሻ አላህ አላህ በሰማነው አንተም በተናገርከው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ውስታዝ እንዳንተ ያብዛልን

  • @ሱሱነኝቤተሰቦቼንናፋቂ

    🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹😘😘😘🥰🥰🥰ሚን ብዬ ልግለፅክ ኡስታዜ የረመዳን ድምቀት

  • @ኢላፍዩቲብምርጫዬነው-ፐ1ፈ

    አህለንንንንን ኡስታዙና ዋዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጉጉት የምጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር አሏህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @indumahammed5894
    @indumahammed5894 3 роки тому

    እንዴት ታድለሀል ኡስታዝ አላህ ያበርክትህ ኡምርህን ያርዝመው የተሻለ እውቀትን እንደምሰጠን ላንተም ድኒያም አኬራም የተሻለውን ይስጥህ

  • @ዜድሻእናፈራህ
    @ዜድሻእናፈራህ 3 роки тому

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቀራረብህ ስታብራራ ወላሂ ትችላለህ አላህ ይጨምርልህ

  • @GalaxyJ-hz9hm
    @GalaxyJ-hz9hm 3 роки тому +6

    ማሻአሏህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እዱኒያ ወል አኪራ እኔ መቸም ት/ ት ይገባኛል ዱአ አረግልኝ እስኪ ቁረአን እዳገራልኝ ያረብ

  • @enanemu7983
    @enanemu7983 3 роки тому

    አለህ ሱበሀና ወታ አለ ማልካም ስራህን ወዶ ይቃበልህ ህንሻ አለህ

  • @Tube-tn7vm
    @Tube-tn7vm 3 роки тому +12

    *ሀቂቃ ሱረቱል ነምል ለምን ነምል ተባለ የሚነውን ገና ትላንትና አወኩኝ*
    *አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይፃፍልህ ያረብ*

  • @fak6449
    @fak6449 3 роки тому

    ማሸአላ ማሸአላ ረስሕም ዘገበህ ጨረስከው ኡስተዝና🏆💝💕

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 3 роки тому

    ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ እኮን የዛሬዉን የአምዉንም ፓሮግራምህን እያዳመኩ ነዉ ያተን ትምርት የሚጠላ ያለ አይመስለኝም♥

  • @rayanalhamouri5642
    @rayanalhamouri5642 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ጀዛኪላህ ኸይረ ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁአህለንጀዛኪላህኸይረባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 3 роки тому

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ሰምተን የምንተገበር ያድርገን ያረቢ

  • @murshidahnaseer6236
    @murshidahnaseer6236 3 роки тому

    መሻአላህ.መሻአላህ አላሃይጫሚርልሀ ይጣቢቃሃ እንደንቴ.ያሉቱ የቢዛልን ባሚሳማው ታጣቃሚ የዲርገን አላይጠቢቀሃ

  • @zdneg9508
    @zdneg9508 3 роки тому

    ማሻአላህ ኡስታዝ ሳሌደንቅህ አላልፍም አቀራረብህ ይማርካል አላህ ይጨምርልህ

  • @hawamoh402
    @hawamoh402 3 роки тому

    ማሽ አላህ በምንምልገልዕው አልችልም አላህይጨምርልህ ይቁረአንፋቅር በልቤያደረው ያተን ሙሀደራ መሥማት ከጀመርኩ በኋላነው ዱአ አድርግልኝ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወስ አህለን ኡስታዝና
    الهم امن يرب ላይክ ሼርር አትርሱ
    #:اللهم اني🌹 اسالك من 🌹فضلك ورحمتك🌹 فإنه لا يملكها إلا أنت
    سبحاانك☝️
    😍الهم صل حل 🌺محمد وال حل محمد🌹
    ምርጥ መሪ 🌺አስተማሪ ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ🌹 አለይሂ ወሰለም እኔ የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር ረሱል( ሰ አ ወ )😢
    # ፕሮፍሌይን # በመጫን # ኑ ተቀላቀሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @radiyaismaeal2289
    @radiyaismaeal2289 2 роки тому

    ማሻኣላሕ ኡሥታዝ አላሕ ይጬምርልሕ ።አንትን እሚጠላማ ዬለም

  • @yamichetube7201
    @yamichetube7201 3 роки тому +2

    ከ13 ደቂቃ በላይ ያለው ትምህርት ተጨባጫችንን የሚያመለክት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል የጉንዳንን የህን ማሰብ ና መስራት የማይችሁ ሀይሎች ናቸው በፊርቃ እየከፋፈኩ መስጅድ እስከ መለያየት ያደረሱን አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 3 роки тому

    ጀዘክአለህ ከይር ኡስታዝ አለህ የቆይህ አለህ ይጨምርልህ

  • @sነኝየአላህባረያ
    @sነኝየአላህባረያ 3 роки тому

    ማሻአላህ። ማሻአላህ። ማሻአላህ። ማሻአላህ። አላህ ኢጨምርልህ ውስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    አህሌን አህሌን ያኡስተዝ ኸልድ አለህ ይጠብቅህ

  • @مدريمين-ز8ر
    @مدريمين-ز8ر 3 роки тому

    መሻላህ፣አላህይጠብቅህ፣በስማነውተጠቃሚያድርገን፣መልካም፣ስራህንአላህይቀበልህ

  • @hailmayemar1451
    @hailmayemar1451 3 роки тому

    ክክክክ ዜና በዝርዝር አላህ ይጠብቅህ ያኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር እያውናናህ ታስተምራለህ 👍

  • @Temima3
    @Temima3 3 роки тому

    ياسبحانك يارب ولله انا نعجبت عليك على تفحم القران انت
    بس انا ماقدر بقلك شئ بقلك الله يخفظك و يزدلك علما

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 3 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    سبحان الله العظيم شي عجيب نو الله يحفظك يارب سبحان الله

  • @mrvip4606
    @mrvip4606 3 роки тому +1

    ዋአለኩምሰላም

  • @zizubinetbaba6367
    @zizubinetbaba6367 3 роки тому

    ክክክ ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ የዘኔና አቀራረብ ሙቃራህ ፈገግ አስብሎኛል

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 роки тому

    Wa wr wb Subehanek Kalike Antene weketene leteseteh Alhamdulillah new yemibalewe jezakellah keyre eggame semtewe kmitekmute barochu yargen yaaaaarb 🙏🤲❤❤❤

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 3 роки тому +3

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ውስታዙና ኻሊድ ረቢ ቀሪ ሀያትሒ ያርዝምልህ
    የራስህ Tv ቻናል ኖሮህ ወጣቱን ወደ ኸይር መንገድ ብታመለክት ብዬ ተመኘው ከአላህ ጋር
    ብቃት አለህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ተጠቅመህ ምጠቅምበት ኢልም አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላ ኸይር

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 3 роки тому +1

    ጀዛከላሕ ኸይር ኡሥታዜ

  • @zebibamohmmd5810
    @zebibamohmmd5810 3 роки тому

    ማሻ አላህ ዜናው ተመችቶኛል

  • @نعيمةحسن-ش4ح
    @نعيمةحسن-ش4ح 3 роки тому

    آمين آمين يارب العالمين 🤲🏼🧡

  • @semirayesuf3960
    @semirayesuf3960 3 роки тому

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎جزاك الله خيرا و احسن الجزء

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህኢህላስና ልባችንን ንፁህ ያድርግልን

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Рік тому

    ወአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @seadi536
    @seadi536 3 роки тому

    ኡስታዝ ጋዜጠኛ ብትሆን 😊 አላህ ይጠብቅህ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 роки тому +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ
    ዜና አነባብህ ከአንድ ጋዜጠኛ ይበልጣል

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ

    ክክክክክክ ማሻአላህ ዜና አቀራርብህ የኛ እንቁ አላህ ይጠብቅህ ያርብ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    አህለን ኡስታዝ ምርጥ ጋዜጠኛ ይወጣሀል 😀😀

  • @FatimaFatima-su7nx
    @FatimaFatima-su7nx 3 роки тому

    ማሻኣኣላ ኡሲታዚዬ ካልድ ኣላሁ ይጣብቄህ

  • @gameyalamadden221
    @gameyalamadden221 3 роки тому

    ይህን ደዕዋ. በጉጉት በፍቅር ነው ምጠብቀው.

  • @AymzTech-fu
    @AymzTech-fu 3 роки тому

    ሰላም አለይኩም ዑስታዝ ዘንድሮ ጊዜ እያባከንክ ነዉ ካንተ ቡዙ ነዉ ምንጠቢቀዉ እና please quran ላይ focus አድርግ በተረፈ 25 episode በ one night ነበር ምጨርሰዉ አትጠገቢም ዐላህ ይጠቡቅህ ዐሰታዝ በጣም እናመሰግናለን

  • @asdhasdd1826
    @asdhasdd1826 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ጀዛኪላሁ ኽይር ያኡስታዝ

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 3 роки тому +17

    አሰላሙአለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች እንደት ናቹ በተሰብ ዛሬደሞ 10 ኛ ሆኛላቹኅለሁ #የኡስታዝ #ኻሊዶ ወዳጆች እስኪ ደምሩኝ በአላህ አካውቴ ተዘግቶብኝ ብቻየንሁኛለሁ አላህ ረመዷናችንን ይቀበለን

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 роки тому

    ዜና ጠላሁ ሀሀሀሀሀሀሀ እስኪ ፈገግ እያልን አላህ እድሜህን እጥፍ እጥፍ እጥፈ ያርግልን ያርብ እኔም እንጉዳኞች ፰ታማኝነት ልሰራ ቃል እገባለሁ

  • @fathimafathima2617
    @fathimafathima2617 3 роки тому

    የኔ ጣፋጭ ኡስታዜ

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ

    ማሻ አላህ ኡሥታዙና በርታልን ጀዛክ አላህ ኸይረንንን

  • @ሱሱነኝቤተሰቦቼንናፋቂ

    ከልዶ አላህ ይጠብቅክ 🌹🌹🥰🥰

  • @ዚነትሰይድ-ተ9ተ
    @ዚነትሰይድ-ተ9ተ 3 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይቀበልህ አሚን ያረብ

  • @አልሀምዱሊላህ3
    @አልሀምዱሊላህ3 3 роки тому

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
    ماشاء الله ماشاءالله جزك الله خيرا

  • @richtube4922
    @richtube4922 3 роки тому

    አህሌን ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @sirajahmed7826
    @sirajahmed7826 3 роки тому

    Amine Allahume Amine Yarebel Alemin

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 роки тому +2

    Masha Allah betame turu temert new
    Jezak Allahu khayr 🙏❤️

  • @Mነኝየሪሃንታናሽ
    @Mነኝየሪሃንታናሽ 3 роки тому

    Amiiiiiiiiin ya allah
    Jezak allah keyir ustaze

  • @hayathabeshawityoutube3653
    @hayathabeshawityoutube3653 3 роки тому +3

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ወላሂ የትምህርት አሰጣጥህ ለዛ ውበት አለው አላህ ከነቤተሰብህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @chumatechumate553
    @chumatechumate553 3 роки тому

    ጀዘከለ ሀይር ፍድንያ ወል አሄረ ከልዴ

  • @tube-uv8ur
    @tube-uv8ur 3 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ማሻአላህ ወላሂ መግለፅ አቃተኝ እቁርቁር ብሎ ነው የገባኝ ደሞ ጋዘጠኝነት በጣም ትችላለህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @asuxxx6346
    @asuxxx6346 3 роки тому

    አህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @rahmabntwujriaabdo1227
    @rahmabntwujriaabdo1227 3 роки тому +1

    ሺይ አመት ኑርልንንን ሰወድህህህህህህህህ

  • @ስምለምኔ-ዀ8ጀ
    @ስምለምኔ-ዀ8ጀ 3 роки тому

    ክክክ ጀዛከላህ ዜናም መዘገብ ትችላለህ የኛ ዶክተር ዛኪር

  • @munayejimmawa6789
    @munayejimmawa6789 3 роки тому

    Yene wud ustaze Allah yetabqeh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @toybahassan9898
    @toybahassan9898 3 роки тому +1

    መሸአላአላአላህይጨምርልህ

  • @حياتبنتبابا
    @حياتبنتبابا 3 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
    አህለን ወሰህለን የኛ የእስለም ጀግና አለህ ይጨምርልህ አምሰየህን የብዘልን
    ምን አለበት 1000 ለይክ መድረግ ብችል ኖሮ
    ኡስታዝዬ አለህ ይጠብቅህ ስወድህ ለአለህ ብዬ ነው የኔ አንደበታ ጠፈጭ
    አለሁ መሰል ወሰልም አለ አሽረፍል ኻልቅ ነብይና ዋ ሀቢቢና ሙሀመድ ወአለ አልሂ ዋአሰሀቢሂ አጅመእን 💓💓💓💓💓

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 роки тому

    Ws wr wb estaz Allehmdulelah Bedgame lageney Allahe melkame serachu Allahe yekblachuh kelelet 9 nw ser mechersew Alhmedulalah

  • @alainimissyoumamimissyouma7722
    @alainimissyoumamimissyouma7722 3 роки тому

    ማሻ አላህ ኡሰታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @hindobasheer9896
    @hindobasheer9896 3 роки тому

    ማሻ አላህ🌴🌴🌴🌴🌹🌹🌹🌹

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 3 роки тому

    ማሻአላህተባረከላህ ዜናዉ ግን ተመስገን በየነን ያስንቃል

  • @sneyjmal5700
    @sneyjmal5700 3 роки тому

    አሚን ጀዛአከላህ ኸይር 👍👍👍👍👍👍

  • @نعيمةحسن-ش4ح
    @نعيمةحسن-ش4ح 3 роки тому

    سبحان الخالق 🧡
    جزاك الله خيرا يا أستاذ وشكرا لكم بلال ميديا 🖤

  • @ufthyt7630
    @ufthyt7630 3 роки тому

    Alhalahu
    Akibarimgazakalakayiri
    👍👍👍👍👍👍👍

  • @አልኸምዱሊላህኣለኩሊኻል

    ማሻ ኣላህ ኣላህ ይጨምርልክ ውሥታዝ ጀዛከላህ

  • @ffyy1113
    @ffyy1113 3 роки тому

    ጀዛህ አላህ ኸይር ኡሥታዙና

  • @AaAa-tr3qj
    @AaAa-tr3qj 3 роки тому

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ