What I don't like from Jossy is, your videos are cut in to so many parts. It might help you to collect some money from UA-cam per video but it is really nerve wracking! Can you provide us with better timing than 9min, 12min,... videos please?
@@merimayene3605.... then it will be all about money not service. I personally don't watch some of his videos because of this issue unless I decide to MUST see.
እናመስግናለን ጆስዬ ኤልያስን ስላቀረብክልን እምንወደው ሙዚቀኛ ነበር ግን ጠፍብን እድሜና ጤና ይስጥልን
ኤሊዬ ጥሩ ሰዉ ስለሆንክ ነዉ አለቆችህም ጥሩ የሆኑልህ የዋህ እድሜህን ያርዝመዉ
እንተም ጥሩ ስው ንህ በጣም ጌታ ይወድሃል በሄድክበትም ጥሩ ስው ጥሩ ንገር ይግጠምህ እንተ የዋህ 👏💚💛❤️
ኢትዬጵያዊ አለቆችህ እጅግ መመስገን የሚገባቸው ሰዎች ናቸው።የዚህ አይነት ደግነት ሀብታሞች እንኳ አይደርጉትም።
Jossy i am proud of you !!! you are deceipilned and humble ,,,, your performance regard to Journalism ,,, getting better and better ! berta wendeme
ማሻአላህ ፣የ ኤልያስን ዘፈን በጣም ትንሽ ሆኜ አዳምጠው ነበር እንደውም የ3ኛ ክፍል ላይ የሙዚቃ ፔሬድ የሱን ዘፈን እንዘፍን ነበር ፣ አሁን ግን ከሱ ጋር ብታስተያዩን እኔ የሱ ታላቅ ነው የምመስለው ።
'
ማሻአላህ እሚባልበትን ቦታ እንወቅ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏
I was very touched by his story, and very honest, good to see him.
ኤሊያስ የ39 አመት ጎልማሳ ነው የምትመስለው ጡሩ ሰው ስለሆንክ ነው አቦ ያመችህ
እውነት ገና 2 ሰው እውነቱን ተናገረ የብፅአት ስዩም ባለቤት እና ኤልያስ ተባባል ደስታ ያለው አገር ቤት ነው ሰላም ቢኖር
He talk clear about the America life stress
Well he lives in USA
እውነት ብለሃል ደስታ የለው ኢትዮፒያ ነው እንደው ስጋችን ሲወፍር እና ፊታችን ሲቀላ እኮ በጣም የደላን ይመስላቸዋል 😍
salam kumaa ,am not agree it depends about your life style....home is home but I love the way I live tx Lord.
Lenew
ሰላም ጆሲ በጣም በጣም እናመሰግናለን የዋሁና ተጫዋቹ አርቲስት ኤልያስ ተባባል ስላየሁት ኤልያስ ሃቀኛ ነው
እውነትህን ነው የሚኖርበት ነው የሚያቀው ደስታ እንደሌለው ውጭ አገር።
በፍፁም እንደዛ እይመስልም ትክክል እርባ እስከእርባ ስምንት ንው የሚመስለው እራሱ ስውንቱ ከለሩ በጣም ያምራልተመስገን ንው እድሜ ቁጥር ንው ዋናው ጤንንት ንው ደስ ይላል ይመስገን👏
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ጥሩ ብለሀል ማን ዋውቀዋል ታዲያ ውንትዋን እኮ ነው አስቴር አወቀ ያለችው አገር አገር አለኝ የምትለው አንተ አገረ ብርቁ እኔም አገር አለኝ የሚታይ በሩቁ ያለች ወዳ እኮ እይደለም ብቻ ሆድ ይፍጀው አገርን የመሰለ የለም ሰላሙን ያብዛልን
ሌላው ስለአለቆችህ የተናገርከው አሁንም ማንም ዲያስፖራ እንኳን የሚሰራውን ቀርቶ እንኳን ምስጋና ቀርቶ ውብዙዎቹ ጉረኞች ናቸው ቱባረክ ዛሬ ግና የእውነት ወሬ ሰማሁ ቀኝ ጆሮዬን የቡላኝ ለዚህ ነበር ::
God bless you more and more Joce with your family.
ኤያስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልህለው
እግዚያብሄር ምሮሀል።
አውነት ነው ደስታ ባገር ብቻ
ይገርማል ግልፅነቱ ተጫዋችነቱ የእድሜ ነገር ይገርማል ፍላይት ኢንጅነሪንግ መድ አለው
ኤሊያሰ በጣም ምወድክ ማከብርክ ነው
ደስስስ ስትሉ በሳቅ ነው !
Wow endzi aynet geltsenet alaywem sektel menm aynet gura yelbtm 👌EGZIHABHAR zemnhn hula yebarkew 🙏🙏🙏
America is the best place if you are interested to go to school. Elias it was your weakness
💚💛❤😃😃😃😃😃😃እንዴ፣ነዋይ፣74በለው፣እድሜ፣ባለፀጋነው
Elyas is funny and open mind men. Long life for him.
ጆሲ ውጭ ያለ ሰው ስራ አለህ ወይ ነው የሚባለው ስራህ ምንድነው ብለህ አታፋጥ ነብሴ
በትክክል ጆስ ፍጥጥ ነው የሚያደርገ ምንድን ነው ምንድን ነው የምትሰራው አይባልም
Min chigir alew..... be confident..... ..
Put your plan..... do your jobs .....
Atcheneku fernje .... endegnaw yitash yelem ende . .... kegna ekul
@@dmmsdmms5557 be hounst unless you are a professional worker no one is comfortable to take what is his job
zed H ua-cam.com/video/spfFXyxFFNw/v-deo.html አሜርካዊው በመርካቶ እማይታመን ነገር ገጠመው
My son named Ozias likes u a lot every time he eat he say open his song for me,please try to say something to him he is 4 years old
Ewnet new Desta yalew hager bet new
Please Jossy don't ask two things , how old you and what you do for whoever is coming from america...you will ruin the talk show ...
ስራ ክቡር ነው
ጆሲ ውጭ አገር የሚኖር ሰው እኮ ስራው አይጠየቅም። ስራ አለህ ወይ? ስራ ትሰራለህ ወይ ነው የሚባለው። ካላስ። በዛ ህይወት ውስጥ ማለፍና ውጭ አገርን ጎብኝቶ መመለስ የተለያዩ ነገሮች ናቸው ።
I remember when he came to Houston we took him to Galleria mall
መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ፡፡
ጆሲየ አንጋፉዎቹን አቅርብልን ብዙ ገጠመኞች አሏቸው
ኤልያስ እውነት ተናግረአል.
Exactly never happy in America
66 ታድልህ ኣባቴ በ56 አመቱ ካንተ ያረጃል።
ኤልያስዬ ወርቅ የሆንክ እውንተኛ ሀቀኛ ሰው እውነቱን እንዲህ ተናገርክ :
የመጀመሪያ ዲያስፖራ ሀቁን የሚናገር ከመቼውም በላይ አከበርኩህ ::
እውነት ነው ፈረንጅ ሀገር እንደፈገግታቸው ደስታውም የውሸት ነው የኔ ወንድም አሁንም እመብርሁን አትለይህ :; እውነትን የያዘ ሰው ሁሌም እሸት ነው አይጠወልግም ብርታ :;
ጆዬ።
Ewnnetu new yemellew.
ቅን ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን
please change the title! it feels negative.
It's true life in Canada is very stressful the bill is very high but my income is the same
I like this guy hebis unst
ኤሊያስ ተባባል ድምፀ ሸጋው የባህል ዘፈን በልዩ የማሲንቆ ችሎታው ለ አራት አሰርት አመታት ለአድማጭ ተመልካች ያደረስ የጥበብ ሰው ነው፡፡
በዚህ መሰል የኪነ ጥበብ እና በተለያዩ ዘርፎች ዙሪያ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች በተጨማሪ ለማየት ምስሉን በመንካት ማየት ይችላሉ
ንዋይ 74 ፀሀዬ 73 እጅግ በጣም ነው እሚገርመው ምንም አይመስሉም
Kkkkkkkkkkk
አላናግር አለው
Enidemamet enji
እድሜ ኣይጡየቅም
66+7=73 ፀሀይዬ
አይ አሜሪካ የተረገመ ሀገር እኮ ነዉ አንዴ መጣሁ ብየ ከአቅሜ በለይ ነዉ የሆነብኝ ማን እንደሀገር
You are right
oofff የኒ የዋህ ማራምን ማን እደ ሀገር
ጆስዬ እድሜ መደባበቅ ከሌለ እኮ ያንተም 45 ይገባል
@ Ben I know Jossy he’s 37.
ክክክክ 37 እስኪ አስብርው ከሃይሚ ጋር ነጠላ ዜማ የለቀቁበትን ጊዜ በዛ ሰአት እንክዋን 37 ይሆናል
@@bentad8971 errrt weshet taney yhon moZaza alnbre
Elias, tew weleta atersa. America eko bekefu gize yedereseln ager new.
They also ruined Ethiopia don't forget that!!
I am so happy in America gurena hizib who forced you to lived here
Asmesah hizbe newu eko tegedo yeminoru himeslal eko kkk
DID HE SAY SOME ONE FORCED ME? NO BEFOR YOU OPEN YOUR MOUTH LESSON WHAT HE TOKING IS THE REALITY LIFE ON USA OR EUROPE.
ayzo elisho ye wechi nuro hard new enakalen
እድሜህ/ሽ ስንት ነው? ምንድን ነው ምትሰራው? ስንት ብር ሸጥክ? አረ አይነፋም ጆሲ። Too personal.
Ere Josy asoraw enji
Elyase balwelthe nwe america tdiya 35amte fleggha nwe ant flghet ena wera enwedalen mdhanm amarica selhon nwe
Newaye58 new
ሰው ከላይ ለመሆን ይታገላል እነፀሃዬ ከታች ለመሆን ታገሉ?
joshuaaaaaaaaaaaaa
bertalin
ጥያቄዉን ሳይመልስ ባላይበላዩ
66+8=ነዋይ 74 መታደል ነው ።
Are neway k 55 belay ayebeltem
betami weshetami newi semune yekade lewatehi yemilewn semune yekade
መጀመርያ ያንተን ስም አስተካክል
Estella nolle all in chain in Australia because of me
ወገኖች የደስታ ምንጩ አሜሪካም ኢትዬጵያ ጃፓን መኖር አይደለም፣ ሰው ብዙ ብር ቢኖረው ወርቅ ቢኖረው ደስታን ከቁሳቁስና ከቦታ መፈለግ የማይገኝ ነው። የደስታ ምንጩ ኢየሱስ ነው። እወዳችኋለሁ
ውጭ ከዚህም ደግሞ መጣችሁ እብዶች ስብስብ
ንዋይ በ2024/ 80 ዓመቱ ነው ማለት ነው🤔🤔
ጆሲ በሳቅ
👍🏽
America yasrejal ante gin Gena 40 yemolahim atmeslim.
ወያኔ ምን አላበላሸብን
የሰዉ ጅብ ልጅ የዛ የቡዳዉ አማራ የትግሬ ጠላት ዋጋህን እያገኘህ ነዉ የሰዉልጅልጅየዛየቡዳዉአማራየትግሬጠላትዋጋህንእያገኘህነዉ።
Edme xega new
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Mohamed awl Salha
ግንለምን ነውእድሜእሚሸሸገው
ተናገረ እኮ 66
كم عمريك؟
@@jemalomer5080 18 kkkkkkk
@@sofiyasofiya8004 هههههههههههههه masha allah ke ene be 7 amet Tebelxaleshe
@@jemalomer5080 ere bedeb arige ebelthalehu kkkkkkkk
Yhee sewuyee yamewal
😃😃😃😃😃😃😃😃😃
ጆሲ የሚቆራርጥ ነገር ይቁረጥህ አልልህም
አጠገብህ ብሆን የትኛዋ ማርያም እለው ነበር የዘር ሀረግ።
Balgei
Niway is my dad Age I don't believe it is not true my be u will the same age u
የት ከተማ ማለት ነው ማርያምማ አንድ ነች።
ጆስ በናትህ ስልኪህን አንድ አጎቴን አጥቼዋለዉ
hihe sew temechegn
Jocy the worest interview
Yedero sew eko dess sile lezachewu bech yebekal
Leknew
😂😂😂
Change the title josy
What 66 he looks like young wonderful ahhh Newah kelemun shiwuargo kkkkk
@Jossy let your guest talk . Please 🙏
ዮሴፍ ምን ነካህ ለጫወታ የተናገረውን የንዋይን እና የፀሀዬን ነገር ተንኮላቸውን ይፋ አደረገ ብለህ አርእስት ታደርገዋለህ? ይደብራል ነጋዴ አትሁን
Wendoch edime medebk aydebrachum .....yerasun steyek silesew yaweral 😏
ስራም ኣይጠየቅ እንዴ ገገማ ሆንክብኝ
What I don't like from Jossy is, your videos are cut in to so many parts. It might help you to collect some money from UA-cam per video but it is really nerve wracking! Can you provide us with better timing than 9min, 12min,... videos please?
It's a little work for us to just press the other video.....if he can get more money then why not??
@@merimayene3605.... then it will be all about money not service. I personally don't watch some of his videos because of this issue unless I decide to MUST see.
Flight enjineer 😂😂
"Engineer"... please. Qubbee yetemare yimtatabetal. Chalew
@@samdan1425 Qubee
@@esmuhassen2402 Tnx
😅😅😅😅😅😅
@ 7:00 ሸረኛ ሸርርርርርርርርርርር
ኤልያሥ ጠሽ ሆኑዋል እንዴ ላጥ ላጥ እያረገውነው ቱ
Tu fit 😐
menabah yargeh ? Fagulo Jezeba 🐒🐒🐒
ጠሽ ነገር ነሽ ወይም ነህ ጀዝባ ቱ የሚያስብል ነገር አልተናገረም
It's boring..... talk talk talk!!!
66+8=74 ነዋይ