ውልና ማስረጃ አቆመ || አዋጁ ፀደቀ ||ቦታ ሊሰጥ ነው || ቴሌ መታወቂያ ሊሰጥ ነው || መርካቶ መልሶ ማልማት ጉዳይ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 4 дні тому

    ውዱ ጠበቃችን ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 8 днів тому +4

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ድንገት ነው ያዳመጥኩት እኔም ጉዳይ ነበረኝ

  • @asterassfa6289
    @asterassfa6289 8 днів тому +1

    ጠበቃ የሱፍ እናመሰግናለን

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 9 днів тому +6

    ጠበቃ የሱፍ አድናቂህ ነኝ ግን ሢደወል ስልክ ቢነሳ አመሠግናለሁ

    • @mimitesfaye1756
      @mimitesfaye1756 9 днів тому

      ስልክ አያነሳም እውነት ነው 🙏

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 8 днів тому

    ❤❤ጥሩ ማብራርያ ነው። ቀጥልበት ❤❤

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 5 днів тому

    ክቡር ጠበቃ የውርስ ጉዳይ ለመጨረስም ውክልና መስጠት አይቻልም ማለት ነው እንዴ?

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 7 днів тому

    ወይኔ ቢሾፍቱ እና ቦታ የሚሰጣቸው ከሆነ ቅድሚያ ቤታቸውን አፈራርሶ ጎዳና በትኖ ወይ ተከምር ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 8 днів тому +10

    መረጃውን አስተካክል … ኢትዮ ቴሌኮም የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት ሳይሆን ኢምፕሊመንተር ነው፡፡ የስራው ባለቤት ናሽናል አይዲ ኤጀንሲ ነው…. የመመዝገቢያ ኪቶችንና የመታወቂያ ካርዱን የሚያስመጣው ይሀው ናሽናል አይዲ ኤጀንሲ ነው…. ነገር ግን የተለያዩ ባንኮች ቴሌ ምዝገባውን የሚያካሄዱ ሲሆን አሁን ቴሌ የህመቱንም ስራ ለመስራት ከኤጀንሲው ጋር ተዋውሏል… በሚለው ይስተካከል

    • @MubarikOssen
      @MubarikOssen 7 днів тому

      ማን ነገረሽ

    • @samramenge2067
      @samramenge2067 6 днів тому

      የቱጋር ነው ኢትዮ ቴሌኮም ባለቤት ነው ያለው?

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 8 днів тому +8

    የኪራይ ውልስ ይሰራሉ ወይ ?

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 9 днів тому +5

    ሌላ ቻናል አለክ እሱላይ ስላልሰማሁ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @admasunasa3522
    @admasunasa3522 8 днів тому +2

    ጠበቃ ዩሱፍ ከይቅርታ ጋር እኔ ሱቅ ሊኪራይ ነበር ውልና ማስርጃ አገልግሎት አይሰጥም አሁን ??

  • @HussenTaha-r4z
    @HussenTaha-r4z 7 днів тому +1

    አዎ አይሰጥም

  • @MohammedNesirie-gr1yu
    @MohammedNesirie-gr1yu День тому

    BROTHER,POSSIBLE TO BUY LAND WITH HOUSE OR LAND WITHOUT HOUSE ALONE IN ADDIS ABABA

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 8 днів тому

    በከሚሴ ዞን በህገወጽ መሪት እየተቸበቸበ ነው የርሻመሪት በስጦታ መልክ

  • @werknehdemeke3763
    @werknehdemeke3763 7 днів тому

    ውክልና መስጠትስ ይቻላል? ከመሸጥ እና መለወጥ ውጭ?!

  • @zenetesma276
    @zenetesma276 8 днів тому +1

    የግንባታ ፈቃድ መሰጠት መቼ ነው የሚፈቀደው ?

  • @tesemmasenbetu1503
    @tesemmasenbetu1503 8 днів тому

    ሌሎች እገልግሎት አለ ማለት ነው?

  • @በፍቅርፅጌ
    @በፍቅርፅጌ 8 днів тому +3

    ውክልና ለማንሳትስ ?

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 8 днів тому

      እንደገባኝ፣ ለቤት ሽያጭ፣ንብረት ለማስተዳደር፣ የመሳሰሉ ዉክልና መስጠት አሠራር መሰለኝ ለጊዜዉ የታገደዉ።

    • @በፍቅርፅጌ
      @በፍቅርፅጌ 8 днів тому

      አመስግናለሁ !!!︎

    • @tizetaassfa6888
      @tizetaassfa6888 8 днів тому

      ውክልና ማንሳት ይቻላል

  • @helinamulat
    @helinamulat 3 години тому

    Wklna mstts

  • @AbebechFanta
    @AbebechFanta 8 днів тому +1

    ሸገር ሲቲ ላይም እንደ ቢሾፍቱ በጎ ሥራ እንዲሰራ ፀልዩልን

  • @alemayehubiset2125
    @alemayehubiset2125 8 днів тому

    in national ID Name problem were we handle and take correction?

  • @eyayukebe2010
    @eyayukebe2010 8 днів тому

    የመታወቂያ ጉዳይ 800ብር የሌለውስ ?
    ለመረጃህ አመሰግናለሁ

  • @NetsiEska
    @NetsiEska 9 днів тому +1

    የብድር ውል ኦላይን ይሰራል

  • @DanAyele-s8w
    @DanAyele-s8w 8 днів тому

    ለአዲስ አባባ ነው

  • @ay20011
    @ay20011 6 днів тому

    Pausing service provision with open ended time line for back service. It is seems unplanned

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 8 днів тому

    የክራይ ዉልስ ይ መለከታል?

  • @taftefera
    @taftefera 8 днів тому

    era weshet new ezaw nbrekugni yiseralu

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  8 днів тому

      ከቤት ሽያጭ፣ስጦታ፣መያዣ ውል፣ከማይንቀሳቀስ ንብረት ጋር ያሉ አገልግሎቶች አይሰጡም። እርስዎ ሌላ አገልግሎት ለማግኘት ይሆናል የሄዱት

  • @lilikebede2659
    @lilikebede2659 8 днів тому +1

    እኔ፣ምንም፣አልገባኝም፣ምንድነው፣የምታወራው፣፣በጣም፣የተወሳሰበ፣ወሬ፣ደግሜ፣ብሰማውም፣አይገባም፣ሲቀጥል፣ቀስ፣ብለህ፣አውራ፣አትቸኩል