ጥቁር እና ነጭ 2 Tikur Ena Nech 2 Ethiopian full film 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Copyright protected.
    A movie about family, relationship and freindship.
    Misganaw Atnafu, Makida Afework, Weyneshet Belachew, Solomon Muhe

КОМЕНТАРІ • 598

  • @AmharicTV
    @AmharicTV  4 роки тому +93

    ጥቁር እና ነጭ 2 ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። ua-cam.com/channels/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQ.htmljoin

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +354

    ይችን የምታነቡ ሠላም ጤና ይሰጣችሁ🤲🤲🤲

  • @zabera600
    @zabera600 4 роки тому +14

    መቼም በዚ ዘመን ህፃኑም አዋቂውም ኢንተርኔት ላይ ተቸክሎ ነው የሚውለው ከ18አመት በታች ባያዩት መልካም ነው። ምርጥ ፊልም ነው👌👌👌

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 4 роки тому +154

    እማማ በጣም ይመቹኛል የምር ረጅም እድሜ ለማማ😘😘😘😘

    • @ter2065
      @ter2065 4 роки тому

      አሚን እድሜ ለናቶች

    • @aldaam9276
      @aldaam9276 3 роки тому +1

      ለኔም ይመቹኛል

  • @abrhamassefa2323
    @abrhamassefa2323 4 роки тому +34

    ጌታ ኢትዮጲያናዥንና ሕዝቦቿን ይባርክ ይህንን ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ።🙏🙏🙏

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 роки тому +19

    ቆይ ምድነው ሊያስተላልፉ የፈለጉት ምኑም አልገባኝም ተዋናኞቹ ምርጥ ነበሩ አጀዳው ግን ምኑም አይገባም

    • @metad8248
      @metad8248 4 роки тому +3

      Enem algebagnim. ye-mejemeriawin ayto yihin mayet gize matfat new. The first one was great and they should have stopped there.

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 4 роки тому

      kutr 1 n mejemeria eyew

    • @AyutiBayisa
      @AyutiBayisa Місяць тому

      Asmamalwu pointless yehon movie new

  • @setotatube9709
    @setotatube9709 4 роки тому +46

    መስኪ ለትወናሽ ቃላት የለኝም የኔ አደኛ ጎበዝ👏👏👏👏

  • @Tube-jn6sz
    @Tube-jn6sz 4 роки тому +88

    እሲ ጓድኞች እደኔ ሀገራችን ስላም የናፈቀው ላይክ ያድርጉ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +98

    አይ እናት እሶታማ እንኳን ለልጆነው እምታስበው እናት ለዘላለም ትኑር። እናቴን አሞብኛል ፈጣሪይማርልሺበሉኝ እማ

  • @bekeleyitayew9340
    @bekeleyitayew9340 4 роки тому +7

    ''እንደኔ እንደኔ ኢትዮጵያ ውስጥ በመጠላለፍ ፖለቲካ እንደ ልደቱ አያሌው ያለ ምርጥ ፖለቲከኛ አጠናል።''
    ምችት ይበልህ።

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 2 роки тому +1

      የግዜ ጉዳይ ነው.... ልደቱን የሚረዳ
      ትውልድ ይመጣል!!!

  • @bellae3334
    @bellae3334 4 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም ጣፋጭና ደግ ነው እየተመረጠ ሚነበብ አይደለም። ሰሌ ግን ሁሌም አድናቂህ ነኝ።

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 роки тому +5

    ተክልዬ ፃድቁ በለተቀናቸዉ ስማቸዉ ተጠራ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ በረከታቸዉ ይደርብን

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 роки тому +4

    ጥሩ ነበር ፊልሙ ግን ብዙ ቦታ ከሀገራችን ባህል ጋር አይመሳስልም ደግሞም በማን እዳረገዘች አልታወቀም ልጁ የምን እደሆነ መታወቅ ነበረበት ግን እብድ ሆና የምትሰራዋ በጣም ተጫውታዋለች ዋው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የኑ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ሰላምሽ መጣሽ ዋውውውው 😋😋👌👌እጅሽ ይባረክ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 4 роки тому +80

    ተክልዬ ስትሉ ደስ ትላላቹ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 4 роки тому +33

    ሰላም. ሰላም. የምዬ የኢትዮጵያ. የሀገሬ. ልጆች. እዴት. ናችሁ. ሰላማችሁ. ብዝት. ይበልልኝ ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር. ፍቅር. ያሸንፋል. ዘረኝነት. ይውደም. ሰላም. ለኢትዮጵያ. 💚💚💛💛❤❤🐅👈😘😘. ፊልሙ. አሪፍ. ይመስላል. ኑ. አብረን. እንየው ማሮቼ 😘💖

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 роки тому +58

    በስደት አለም ያላቹ ውድ እና የተከበራቹ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ሀሳባቹ ኑሮአቹ ሂወታቹ የተሳካ የሞላ ይሁንላቹ።

  • @Ethiorango
    @Ethiorango 4 роки тому +93

    ኢትዮጵያ እናቴ ነች፤ ኢትዮጵያ ነች ወልዳ ያሳደገችኝ እናንተስ?

    • @tigistdaniel3309
      @tigistdaniel3309 4 роки тому

      እኔም ኢትዮጵያ እምዬ ናት

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 роки тому

      ምን ጥያቄ አለው እናቴ ኢትዩጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነች ወልዳ ያሳደገችኝ❤❤❤🌷🌷🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳

    • @አሚሙን
      @አሚሙን 4 роки тому +1

      Ene Ethiopia hagere nech enate welaj enate nech

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    አሪፍ ፊልም ይመስላል ይችን እናት ስወዳት የእኔ እናት

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 4 роки тому +19

    በሂወቴ እንደዚህ የተጨማለቀ የኢትዮጵያ ፊልም አይቼም አላውቅም ማስተማር ካለባችሁ በእንደዚህ ኢትዮጵያዊነትን በሚያረክስ መንገድ መሆን የለበትም በተለይ አንጋፋ የሚባሉ አርቲስቶች መሳተፋችሁ ታሳፍራላችሁ ስንቶች ህፃናት ይሄን አፀያፊ ፊልም ያዩት ይሆን እግዚኦ

  • @timegmgmillion1844
    @timegmgmillion1844 4 роки тому +38

    እስቲ አርቲስት ሰሌ ምትወዱ ላይክ አድርጉ

  • @yoseambaye6291
    @yoseambaye6291 4 роки тому +1

    እባካቹ ለገንዘብ ብለን ወገናችንን ኣንግዳ ገንዘብ ጠፊ ነው ያልቃለ የማያልቅ ሰው ነው ሌላው በሴሰኝነት የአምሮ ህመሞንን አናጥቃ እባካቹ ለወገኖቻችን እናስብ ከሰባዊ የወጣ ድርጊት አናድርግ እባካቹ. እሆ ፊልም አጨራረሱ አያምርም ምክኒያት ወንጀል የሰራውን ሳይቀጣ አልፎል .በዚ ፊልም ውስጥ መልካምነት:ቅንነትን:በጎአሳቢነት ተምረናል ምርጥ ፊልም

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr 4 роки тому +1

    የኔ ነገር መስኪ ስታም አብሪ አምጣለው ክክክክክክክ ደሞ አቢ የቤቶች ስላየንሽ ደስ ብሎናል ይመቻችሁ እማየ ደሞ አያቴን አያቴን መሰሉኝ

  • @smartraya1047
    @smartraya1047 4 роки тому +8

    በጣም ደባሪና አስጠሊታ ፊልም....እንዴት ብዙ ሰው like እንዳደረገው አልገባኝም ...ቀፋፊ

  • @helengere5834
    @helengere5834 4 роки тому +2

    ይሄ ፊልም እንደጋጋሁ ካልሆነ እናደዳለሁ በጣም እምወዳቸው አክተሮች ናቹ

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 4 роки тому +7

    እራሳችንን እንሁን ወጣቶች ሀገራችን ትለያለች እዚህ የሰይጣን ግዛት ነው ሀገሬ ግን ገነት ናት ልገራችሁ የነሱን አትመኙት

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov 4 роки тому +22

    መጭው አድስአመት የስላም የፍቅር የደስታ እኛስደተኞችም ከቤተስቦቻችንጋ የምንገናኚበት ያድርግልን ስደት መሮኛል የሀገራችን ችግርአስፍርቶኛል

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 4 роки тому +39

    -----------ዘር ቁጠር ይለኛል
    ዘር ቁጠር ይለኛል ሰው መሆኑን ትቶ
    ገላ አፈር መሆኑን መሞቱን ዘንግቶ
    እስኪ በል ንገረኝ ያንተ ዘር የቱ ነው
    ከተደረደሩት ብሄርህስ ማነው
    አየህ ሰው ከንቱ ነው አይኖርም ዘላለም
    ቋሚ ፈጣሪ እንጂ ቋሚ ብሄር የለም

    • @eyu6354
      @eyu6354 4 роки тому

      በትክክል💪 ኢትዮጵያ🇪🇹 ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

    • @amihaile9439
      @amihaile9439 4 роки тому

      @ብሩኬ ኣንተ ዘረኛ ደሞ ኣፍ ኣለኝ ብለህ ታወራለህ ውሸታም ቱልቱላ ዝም በል ቱ

    • @amihaile9439
      @amihaile9439 4 роки тому

      Hailiye mirt sew tikikl neh bigeban nuroma gn yet

    • @ameenham1402
      @ameenham1402 3 роки тому

      ትክክል

  • @kiduskiros4839
    @kiduskiros4839 4 роки тому +6

    ከስንት ጊዜ በኋላ አሪፍ movie 👍👍👍👍👍👍👍👍👊👊👊👊👊👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +4

    ከትወና አለም የወጣችው ልጅ መልሳ በትወና አየዋት ዋው ማክዳ ስወድሽ ኧረ ሰራተኘዋ በሳቅ ገደለችኝ

  • @የሰልማንእናት
    @የሰልማንእናት 4 роки тому

    የሀገራችንንፊልሞች በማየት አንደኛነኝ ይሄፊልምግን 35ደይቃሙሉ አየሁት ምኑምአልገባኝ ተውኩት ጭፍንፍንያለነው

  • @hananjed4696
    @hananjed4696 4 роки тому

    Wow batm turu gadnghe malte edhi nwe Masi👍👍👍👍👍

  • @workiyekumsa5059
    @workiyekumsa5059 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥይችሁ እምትሰሩት ያጣችሁ አረ ባህላችን አንርሳ ለበጎ ነገር ተጠቀምበት ጭንቅላታችሁን እንደው ለይቶላችኃል ስትቀረፁ እንኳን አታፍሩም:: ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት ፊልም ታበዛለህ በጤናህ ነው

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 4 роки тому

    Meskey eko andegna betam gobez nesh betam metert........serategnawam anefere

  • @የማርያምሲሳይ-ሸ4ተ
    @የማርያምሲሳይ-ሸ4ተ 4 роки тому +3

    አሪፍ ነው በጣም መስኪዬ የኔ ልዩ ትችያለሽ

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 4 роки тому +3

    የኛ ንጀኔሬሽን በግድ ካልሞትን እንላለን ልቦናይስጠን ለሀገራችን እንስራላት

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    መዝሙረ ዳዊት ምዕ 22 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @truth2232
    @truth2232 4 роки тому +1

    ተክልዬን ስትሉ ስታስጠሉ !!! እግዛብሔርን የማታውቅ አርቲስቶች ማፋሪያዎች !!!!!!!

  • @aminayoutube4883
    @aminayoutube4883 4 роки тому

    Thank you Arf filmi new

  • @tekestemezgebe6818
    @tekestemezgebe6818 4 роки тому +3

    እጅግ በጣም ያስጠላል

  • @tsedayhaile1173
    @tsedayhaile1173 4 роки тому

    Honestly, I don't know any actor who is as good as Astawshign Benega. She is the best

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 роки тому +2

    Wow setebekew yeneber: demo emama:edma yestote Anetenema betame new yemewedew wow 🥰🥰🥰

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 місяці тому

    በጣም የምወዳችሁ ተዋናዮች ናችሁ
    ግን ፉልሙ ምንም አያስተምረም

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 роки тому +1

    Betam konjo newe enamesegenalen

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 роки тому +57

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክፉ አይካሽ እስክ እደኔ ሀገሩን የምወድ😍😍❤❤ ካለ በlike👍👍👍ያሳየኝ

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 4 роки тому +1

    Wow wow misgana Adnakh negn berta brother

  • @jerryat7530
    @jerryat7530 4 роки тому +3

    ዋው ደስ የሚል ፊልም በርቱ😘😘እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 7 місяців тому

    waw enamesegnalen❤❤❤❤

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 4 роки тому

    ይህ ነው ፊልም ለወደዱት ምስዋት ምሆን የሚያስተምር መስከረም አሪፍ ነው ይተወንሽው አስታውሺኝማ ቅመም ነች ምስጋናውና እናቱማ የምር እንናትና ልጅ ይመስላሉ

  • @ethiopiawitube8339
    @ethiopiawitube8339 4 роки тому +5

    በጣም ስጠብቅ ነበረ እናመሰግናለን

  • @hahuh57
    @hahuh57 Рік тому

    Maki yene fkr ❤❤❤

  • @samriwi9705
    @samriwi9705 4 роки тому +5

    በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው

  • @tmaniayoucell5683
    @tmaniayoucell5683 4 роки тому +2

    Besemam meski tewna eko adeloshali

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 4 роки тому +3

    እናት እና ውሻዋ ሰራተኛዋ በተለይ በጣም ታምራላቹ ውድድድድድ

  • @helensinetayhu
    @helensinetayhu 4 роки тому +3

    Wow wow sitebek yeneber movie

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 4 роки тому +4

    እመብርሀንን መስኪ ምብዬ እደምገልጵሽ አላውቅም በቃ ትችያላሽ ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬችንን ሰላም ያርግልን

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 роки тому +3

    ስሙኝማ ኮሜንተሮት መዳም እኮናት የስጠችኝን ስጦታ ሀገሬን ምሄድ ነይ ብላት አንጭው ብላ ወስደችው ።የናተ መዳምም እደዚህ ነች

    • @Eman-nb1ov
      @Eman-nb1ov 4 роки тому

      ያረቦችነገረ አይታመንም

    • @hamadtameme9345
      @hamadtameme9345 4 роки тому

      ክክክክ እውነትሽን ነው ስንት አይነት ሰው አለ

    • @woinshetgebreyohannes6976
      @woinshetgebreyohannes6976 4 роки тому

      😂😂😂😂🤦‍♀️እውነት ከሆነ ይገርማል

    • @zahrahassan2312
      @zahrahassan2312 4 роки тому

      አጂብ ምና ሰቀቀናም ነች ያረቢkkkkk

    • @Tube-du7rj
      @Tube-du7rj 4 роки тому

      @@woinshetgebreyohannes6976 ማርያምን እውነቴ ነው

  • @hikmahussein8187
    @hikmahussein8187 4 роки тому +2

    ምርጥፊልም የተዋጣለትነዉአስተማራነዉ

  • @Kidist-di8jk
    @Kidist-di8jk Рік тому

    የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው

  • @baron9071
    @baron9071 4 роки тому

    መስኪ እባክሽ እባክሽ “...እብድ እብድ ...“አትጫወቺ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ አክተሮች መጨረሻላይ የሚሰሩትን የፊልም ጸባይ ይሆናሉ እንዲህ ያልኩሽ በጣም ስለምወድሽ እና ስለማከብርሽ አሳስቦኝ ነው

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 4 роки тому

    Mesikerm 1gna wowwwwww ❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @salameth7322
    @salameth7322 3 роки тому

    filimu arif new emamamn saldenkachew alalfim merti enat nachew

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому

    ይህንን ፊልም በጉጉት ሥጠብቅነበረ ደሞ ሦልየ በጣምእወድህአለሁ።። መሥኪ ትወናሺ ከባድነው🌹🌹🍫🍫☕️☕️❤❤❤💋💋💋💋

  • @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
    @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 роки тому +17

    ይሄ ፊልም ጭራሽ ህፃን ልጆች እዳያዩት በጣም ያስጠላል

  • @adenedu8797
    @adenedu8797 4 роки тому +3

    Zara andega nege eski like gechuge gayesoche.

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647
    @halimatoyibiammusilmalmd5647 4 роки тому +4

    Wow be gugote sitebekew neber tenkyou

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 4 роки тому +6

    እማማ ሲሰሩ እኮ የእውነት እናት ሆነው ነው ስወዶት እናቴ

  • @helina_210
    @helina_210 4 роки тому +107

    ከ 16 አመት በላይ ነው የሚሆነው ። ከልጅ ጋር ባታዩት ይመረጣል

    • @helenhelenyemaryamlji9631
      @helenhelenyemaryamlji9631 4 роки тому +1

      አሁን አሁን ግን የሚናገሩት ቃላት በጣም ነው የሚደብረው

    • @helina_210
      @helina_210 4 роки тому +2

      @@helenhelenyemaryamlji9631ቀላል : እኔ ለነሱ ተሳቀቅኩ እኮ

    • @helenhelenyemaryamlji9631
      @helenhelenyemaryamlji9631 4 роки тому +1

      @@helina_210 ክክክክክ እውነትሽነው ያፀይፋሉ

    • @ahmedxxxtentacion6721
      @ahmedxxxtentacion6721 4 роки тому

      መነው ፍላብሺዴ

  • @nemaabee3966
    @nemaabee3966 4 роки тому +1

    ማነው እንደ እኔ ጋና በላይክ ምገባሁ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    የሀገሬ ሰላም ናፍቆኛል
    💚💛❤ ኢትዮጵያ የ
    ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 6 місяців тому

    ምርጦችዬ ስወዳችሁ በተለይ እማማና ማኪዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 3 роки тому

    Bexam.mirxi.filmi.newu.temesice.newu.yayehut.qexilubet

  • @luluyebaba3833
    @luluyebaba3833 4 роки тому +6

    መስኪ አደኛ እኮ ነሽ

  • @aynalemmule3339
    @aynalemmule3339 4 роки тому +4

    ማኬዳየ ስወድሺ የኔ ምርጥ እናመሠግናለን

  • @leulman1329
    @leulman1329 4 роки тому

    i like the movie it was good but as the same time it difficult for kids below 15 it teach as many thing in general i like it if u like this too give me comment & like

  • @skyfam4375
    @skyfam4375 4 роки тому +1

    ቆይ ሶደሬ ከፍሎ መስታወቅያ አይሰራም ለምን ፍልሙን የቆርጠል አይ እትዮጵያ

  • @OmririfufuAmals
    @OmririfufuAmals Рік тому

    ምን አይነት ፊልም ነው ምንም አልገባኝም ፊልም ነው አድቨርታይዝ ነው 🤔🤔 ዝም ብሎ ብር የፈጀ ውድቅ ፊልም

  • @ጦጢት
    @ጦጢት 4 роки тому +3

    እኚህ ሤትዮ እናቴን ይመሥሉኛል እና እደነግጣለሁ ባየዋቸው ቁጥር 😢😢😢😢

  • @netsioliver3898
    @netsioliver3898 4 роки тому +1

    Nice one

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 роки тому +1

    ተመስገን ነው !!እንዲህ አንጀት አርስ የሆነ ፊልም ከስንት ጊዜ በኃላ አየን ፣ከትንሽ እስከ ትልቅ በሚገባ ተክነውታል !!

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 4 роки тому +1

    እኔም የወለደኝ አባቴ እደእባብ እየቀጠቀጠ አሳደገኝ አምሮየ ልክ አደለም አዉን በደብ ማአስብ አልችልም አዉን ሲአቆላምጠኝ አይወጥልኝም ጥሩ አድርጌነዉ ያሳደኩት ብሎ ያስባአል አዉን 😢😢😢😢😢

    • @ኢማንነኝሰሜናዊቷ
      @ኢማንነኝሰሜናዊቷ 4 роки тому +2

      😥😥😥 እኔን ውዴ፣ቂም አትያዥ ካለማገናዘብ እኮ ነው😥😢😢

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq 4 роки тому +2

      በሱቤትማ ቀጥቶ ማአሳደጉ ነዉ ግንለኔ የስነልቦናችግር አመጣብጠኝ መርሳት በቃ አደደየ ድዝዝ እላለዉ ሳስበዉ ምን ያክልከሰዉነት አልፍ የልብ ጠባሳም እደጣአለብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tewaabahhileallah3586
      @tewaabahhileallah3586 4 роки тому +1

      Bzu abatochi or betesebochi medendeb lk ymeslachewal. Gn endalshiw yemayshir tebasa new tlo yemyfew. Yqr malet new mn yderegal. Yadegubet menged slehone new

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 3 роки тому +1

    Liju yeman new tadiya amaregna film

  • @markbunda2241
    @markbunda2241 4 роки тому

    Acherares eko uffff betam naw mitanadut

  • @selam9713
    @selam9713 4 роки тому +2

    ምርጥና አንጋፋ ተዋንያን ፊልሙም አስተማሪ

  • @Mosaiclanguage
    @Mosaiclanguage 4 роки тому +1

    Hahahaha! እረ በሳቅ ፍርስ አልኩላቹ፣ ዋው ምርጥና ለየት ያለ መሳጭ አስቂኝ ፊልም!!

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +2

    ምርጥፊልም የምርጦች ስብስብነው እዩት ማሮችየ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому

    ውይ የኔ እናት። አአተተን ብዬ ልቀላቀል ወንድ ስለጠፍ ለሐገሬ ????እናቴ ፀጋ ለአቱ

    • @nur-xg7up
      @nur-xg7up 4 роки тому

      Hi dekhna you message MHA

  • @etch1771
    @etch1771 4 роки тому +1

    ምንአይነት ግራኝ የሆነ ፊልም ነው ማክዳ ስላለች እንጂ ይህን አይቶ እቅልፉማይመጣ ወይም ማይደብረው ያለ አይመስለኝም

  • @sisai8703
    @sisai8703 4 роки тому +1

    Betam astemari new wowww

  • @jemhabeshatube1857
    @jemhabeshatube1857 4 роки тому +2

    እኔ ከኢትዮጲያ ገዝቶ ለቤተሰብ የሚሰጥልኝ መቸ ቸገረኝ አድስ ፊልም ካየሁ እኔም ደስ ይለኛል ለእናንተም ስላየሁላችሁ አመስግኑኝ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 роки тому

    ዋውውውውዋውውውው በጣም የሚያምር አስገራሚ ስራነው

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 4 роки тому +2

    እዚህ የበሰበሱ ድያስቦራ ሀገራችን ያልተቀየረች ትመስላችዋለች ይገርማል ወደድክም ጣክ ናፋቄዋ ወጣትነው ሁሉም አለን ፍቅር ነው ያጣንው

  • @حواالحبشي-ص8ر
    @حواالحبشي-ص8ر 4 роки тому +2

    እስኪ ምኑም ሳይለይለት አቡክታችሁ አቡክታችሁ በቃ ማለቁ ነው ቢያንስ እንኳን ልጁ የማንኛቸው እንደሆን ሳይለትለት ነው ወይስ ቁጥር 2 አለውውውውውው

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 4 роки тому +4

    ዋው እንኳን በሰላም ወጣቹ ያገሬ ልጆች

  • @hayathassen78
    @hayathassen78 4 роки тому +12

    ሚገርም ፊልም ነው መስኪ ትተውናላች አይገልፀውም

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 4 роки тому +3

    ማክዳ ሶል ሁላቹሁም ስወዳቹሁ ፈታ ያላቹሁ ተዋናያን

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 роки тому +4

    weyna bamelaku ono yemiserhawe: Lije betame new yemewedew & samiy wow

  • @alisas7111
    @alisas7111 4 роки тому +2

    ዋው እልልልልልልል ስጠበቀው የነበር ፊልም

  • @sofiyaseid1331
    @sofiyaseid1331 4 роки тому +7

    ሚገርም ፊልም ነው

  • @memebakla378
    @memebakla378 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ያዝናናል