ደ/ብርሀን ታላቅ ስራ ተሰርቷል ጉድ ተሰማ ኮርኔሉ እውነቱን ተናገሩ |ወልዲያ ዙሪያዋን ተጀመሯል ከጎጃም የተላከው መልዕክት ጥቅምት 3 ረፋድ ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • #teferamamo #ፍቅርእስከመቃብር #ethio247media #ethiopianews #zena
    ሰላም የምንወዳችሁ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደህና ቆያችሁን በስራችን እየተዝናናችሁ ለሌሎችም ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ እናመሰግናለን.
    Thank you all!

КОМЕНТАРІ • 34

  • @Mebrhit-y2i
    @Mebrhit-y2i День тому +1

    ❤❤❤ እግዛቤሄረ ይጠብቀን ሙስኪኑ የአማራ ህዝብ

  • @Peak.570
    @Peak.570 День тому +9

    ፋኖዎቼ ጉልበታችሁ እግዚአብሔር ነው!! የሞተ የጦር መሳሪያ ይዞ የተሻለን የጦር መሳሪያ እየማረከ የሚዋጋ የጀግና ስብስብ ፋኖ ብቻ ነው! እግዚአብሔር ድላችሁን እንደተወርዋሪ ኮከብ ያፍጥንላችሁ!! ❤❤❤

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 12 годин тому

    ድል።ለአማራፋኖ

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela День тому +4

    የሰው ደግነቱና ርኅራሄው ከሃይማኖቱ ይመነጫል ። ሃይማኖት የሌለው ሠይጣናዊ የአጋንንት ተፈጥሮውን ተግባሩ ይገልፀዋል ።

  • @AllaàlwlskskKwwk
    @AllaàlwlskskKwwk 23 години тому

    ቃላት ያጥረኛል እግዚያብሄር ይጠብቃቹሁ

  • @EAT321
    @EAT321 День тому +4

    ሶማልእአን በመውረር ለመጀመርአ ገዛ ወራረ አንደተባል አደርጉአታል ያሳፈራል

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu День тому +1

    ስለምርኮኛው ኮሎኔል አንተ ከምታወራ እራሱ ያውራ ብለህ አስተያየት የሰጠኸው እራሱ ቀርቦ አውርቶአል እኮ ምናባህ ነው የምትዘባርቀው የከተማ አውደልዳይ ከተማ ተቀምጠህ ፋኖ ይህን አለ ጋዜጠኛው ይኸን አለ ከምትል እንደወንዶቹ እንደተባቶቹ ውረድና ለፍትሕ ለእውነት ቁም። ድል ፍትሕ ጎሎበት ሣይፈልግ ለሚታገለው ጀግናው ፋኖ ረመጡ ፋኖ የአማራ ተስፋ የትግራይ ተስፋ የኢትዮጵያ ተስፋ አንበሳው ፋኖ።

    • @ArekebArku
      @ArekebArku День тому

      ምንአባቱ ተናገረ አልተናገረ እሱን ቢቻል ኧርታሌ እሳተገሞራው ውስጥ ከላይ መወርወር ነው ይሄ መናጢ

  • @AbenezerMuluken
    @AbenezerMuluken День тому +3

    Eyesus yadnal

    • @veracity8968
      @veracity8968 День тому

      ጥፊ ከዚህ ወራዳ መናፍቅ !!!

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День тому +1

    ትርፍ አንጀት,ወሸላ,መግረዝ,የኢት/ያን ህዝቦች
    የናቀ እንደሥራው ፍርዱን,ያገኛል,,ይጠፋል።፦

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 День тому

    ስለምርኮኛው ኮርኔል አንተ ከምትተርክለት ፣በራሱ አንደበት ሲናገር ቢደመጥ ይሻል ነበር ።

  • @GetiyeAragie
    @GetiyeAragie 2 години тому

    ዳኒ ቦይ ለሆዱ እንጅ ለወታደሩ ደንታ የለውም።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde День тому

    ሀሌ ነው የሚገሰግሰዉ አይሰለችህም

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl День тому

    ምርኮኛው ኮረኔል ዋና ጨፍጫፊና አሰጨፍጫፊ እንደነበር እየተነገረ ነው። ይህ ተጣርቶ ፍትሀዊ ፍርድ ህዝቡም ሆነ እሱ ማግኘት አለባቸው።

  • @bereketmengesha-x7m
    @bereketmengesha-x7m День тому

    Lik inde tigray afer tibelalachu 😅😂

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День тому

    ፋኖ በዓለም ጥሩ ስም አለው,ምርኮኞችን 1
    በሰባዊ ስርዓት,አያያዝ,ያለ ቂም በቀል,ያኛው
    👎 ፍርዱበሀገር, በዓለም አቀፉ 45-55⛔

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw День тому +1

    መከታው የእስክንድር ገረድ ታሪክ መስራት አይችልም ።

    • @Peak.570
      @Peak.570 День тому +1

      የብልፅግናው ተላላኪ ለእናንተ ጆሮም የለን ዘሜም መከታውም ምሬም እስክንድርም ሀብቴም ጀግኖች ናቸው! አንድ ፋኖ አንድ አማራ!!! ከጎጃም

    • @MiskrAzmeraw
      @MiskrAzmeraw День тому

      @@Peak.570 😁😁ለኔ ደግሞ እነሱ ሳይሆኑ ታላቁ የአማራ ህዝብ ነው ጀግናዬ።

    • @MiskrAzmeraw
      @MiskrAzmeraw День тому

      @@Mr.LoL36 ሸዋ የታሪክ ስህተት ውስጥ ነው።

    • @Mr.LoL36
      @Mr.LoL36 День тому

      @@MiskrAzmeraw ማለት

    • @MiskrAzmeraw
      @MiskrAzmeraw День тому

      @@Mr.LoL36 ወዳጄ ሸዋ የአማራ ራስ ነው!? አሁን ያ መንፈስ አለ በሸዋ!?

  • @EyuGetaneh
    @EyuGetaneh День тому

    Hodam antem lelikeh bileh ene ezaw alababi new yalehut fano aywashm

  • @AhemdAli-h2s
    @AhemdAli-h2s День тому

    አሸናፊዎቹ የተበደሉትና የተጨቆኑት ናቸው ድል ለተጨቋኝ ፈጣሪ ከተበደለ ጎን ነውና ።

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 День тому

    D.birhan ..le 10 Ken mata mata kebebachihu?total kebeba .d.birhan?100times,.total operation done ..50times...

  • @EyuGetaneh
    @EyuGetaneh День тому +1

    Ante kedada yet new wede debre birhan yemetaw fano butrf

  • @Peak.570
    @Peak.570 День тому

    ፋኖዎቼ ጉልበታችሁ እግዚአብሔር ነው!! የሞተ የጦር መሳሪያ ይዞ የተሻለን የጦር መሳሪያ እየማረከ የሚዋጋ የጀግና ስብስብ ፋኖ ብቻ ነው! እግዚአብሔር ድላችሁን እንደተወርዋሪ ኮከብ ያፍጥንላችሁ!! ❤❤❤

  • @EyuGetaneh
    @EyuGetaneh День тому

    Hodam antem lelikeh bileh ene ezaw alababi new yalehut fano aywashm