Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መዝ 102:-27-28አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም። የባሪያዎችህም ልጆች ይኖራሉ፥ ዘራቸውም ለዘላለም ትጸናለች።በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱስንእንኳን ለ2016 ዓ/ም አደረሳችሁ።
1998 / 2005 መሰለኝ
ትልቁ ትዝታችን (እና የልጅነት ትዝታዬ) ነው። ይሄ ቪሲዲ / ዲቪዲ (አምላኬ መታመኛዬ ነው) እኔ / እኛ ጋር አለ። ኢትዮጵያ እያለን በቪሲዲ ያየናችሁ በ1998 ዓ.ም / 2006 ነው ። ባለፈው ቅድም አስታውሼህ / አስታውሰንህ ነበር እኮ ። ተባረኩ
4:44 ዳጊ እና ቤቲ❤❤❤❤❤ በረከቶቻችን ኢትዮጵያ እያለንም በ1998 / 2006 እነሱንም በነዚህ ቪሲዲዎች አይተናቸዋል ቤቲ ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2005 (ባለፈውም ብዙዎቻችንም አስታውሰናት ነበር ትጭናለች) ዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 (አንዳንዶቻችን / ብዙዎቻችንም ስናስታውሰው ነበር) እጅግ በብዙም ተባርከናል ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንንንንንንንንንንንን
ተባረክልን ወንድማችን የ ባይብል አርሚ Live Worship ቪዲዮ ክሊፖች ሌሎችም ካሉህ በዚህ ባንተ ዩቲዩብ ላይ አፕሎድ / ፖስት አድርግልን / ጫንልን🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ከቻልክ ከዚህ ቪሲዲ / ዲቪዲ ሌሎች ቪዲዮ ክሊፖችን ሁሉ ከነ መግቢያ (Introduction) እና End Credit ባንተ ዩቲዩብ አፕሎድ / ፖስት ታደርጋቸዋለህ / ትጭናቸዋለህ??? ተባረክልኝ / ተባረክልን
አሜን
I can't stop listening this song even after a decade ❤❤❤
አቤት ዘመን አቤት መንፈሱ,አሁን እራሱ ሳየው ምነው በኖርኩ ከእናንተ ጋር እላለው,ግን ቤቴ አመልካለውብሩካን ናቹህ ሁላችሁም!
አሜንንንን ግን ግጥሙንም አብራችሁ ብትፖስቱልን ተባረኩ🙏📖❤
Yes ante neh Egziabeher bale kiber,balgirma......yegebahal amen Geta yebarkachu Hlwot minsty members God 🙏 bless you and your family!!!!
#በክርስቶስ_ነኝ!!ይሄንን #Challenge ይቀላቀሉዮሐንስ ገዛኸኝ እባላለው። እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብ ታጥቤያለሁ!. #በመንፈስ_ቅዱስ በመታደስ ድኛለሁ!. #በክርስቶስ በመሆን #አዲስ #ፍጥረት ሆኛለሁ!. ሰማያዊውን ሀገሬን እየናፈቅኩ በዚህ በእንግድነት ምድር ስኖር የዳንኩበትን #የክርስቶስን ፍቅር ለሰዎች ሁሉ በመመስከር ሁሉም መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስለ ወንጌል በወንጌል እጋደላለሁ!.በወንጌል ያገኘሁትን አርነት ለሁሉም እንዲደርስ አጋራለሁ!. የኃጢአትን ይቅርታ ያገኘው #በክርስቶስ ፍፁም የተደረኩ ውድ ልጁ ነኝ!. ለየትኛውም እንቆቅልሽ እና ችግር ፍቺ እና መፍትሔ #ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ አምናለሁ!. ከኢየሱስ ውጭ የማወራለት ርዕስ የሌለኝ፥ ሰዎችን ሁሉ ስለ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብየ የምለምን የክርስቶስ እንደራሴ ነኝ!. #በክርስቶስ ነኝና መቼም ቢሆን ከሰው ሃሳብ፣ በሰው ሃሳብ ለሰው ሃሳብ አልቆምም!. ሁልጊዜም #በክርስቶስ ሆኜ ከእግዚአብሔር ሃሳብ፣ በእግዚአብሔር ሃሳብ ለእግዚአብሔር ሃሳብ እቆማለሁ!. ፍቅርን ለዓለም የምሰጥ እንጂ ጥላቻን ከዓለም የምቀበል አይደለሁም!. ያለኝ ወንጌል የፍቅር ነው!. ወንጌል ለዓለም ሁሉ ነው!.***ቻሌንጁን በመቀላቀል እና ሌሎችን በመጋበዝ ዘላለማዊ ርዕሳችን የሆነውን #ኢየሱስን እናውራ!. #በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንናገር!.የክብሩ መገለጫ challenge accepted
ጌታ ብርክ ያርጋቼሁ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ በዚህ አምልኮ እንዴት እንደምባረክ እሰይ ደስ ሰትሉ
Enawesh you are a blessing
Tebareku endalkeye
ተባረኩ በጣም የምወደው መዝሙር ነው
አሜን አሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የተባረካችሁ❤❤❤
Enaweshiyeeee ❤❤❤❤
Woww esey elilili🎵🎶🎵🎶🎵🎶🔥🎵🎶🔥🎵🎶💖💘kezih belay kibir yigebahal🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Amen Amennnnnnnn
Amennnnnn halleluja 😇😇😇❤❤❤
ግን የት ጠፋህ ? በቅርቡ እሔ የአምልኮ ድግስ እንደሚደገም ተስፋ አደርጋለሁ ።
አለ
Elelelelelel❤❤❤
❤❤❤❤
መዝ 102:-27-28
አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም። የባሪያዎችህም ልጆች ይኖራሉ፥ ዘራቸውም ለዘላለም ትጸናለች።
በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱስን
እንኳን ለ2016 ዓ/ም አደረሳችሁ።
1998 / 2005 መሰለኝ
ትልቁ ትዝታችን (እና የልጅነት ትዝታዬ) ነው። ይሄ ቪሲዲ / ዲቪዲ (አምላኬ መታመኛዬ ነው) እኔ / እኛ ጋር አለ። ኢትዮጵያ እያለን በቪሲዲ ያየናችሁ በ1998 ዓ.ም / 2006 ነው ። ባለፈው ቅድም አስታውሼህ / አስታውሰንህ ነበር እኮ ። ተባረኩ
4:44 ዳጊ እና ቤቲ❤❤❤❤❤
በረከቶቻችን
ኢትዮጵያ እያለንም በ1998 / 2006 እነሱንም በነዚህ ቪሲዲዎች አይተናቸዋል
ቤቲ ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2005 (ባለፈውም ብዙዎቻችንም አስታውሰናት ነበር ትጭናለች)
ዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 (አንዳንዶቻችን / ብዙዎቻችንም ስናስታውሰው ነበር)
እጅግ በብዙም ተባርከናል
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንንንንንንንንንንንን
ተባረክልን ወንድማችን የ ባይብል አርሚ Live Worship ቪዲዮ ክሊፖች ሌሎችም ካሉህ በዚህ ባንተ ዩቲዩብ ላይ አፕሎድ / ፖስት አድርግልን / ጫንልን🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ከቻልክ ከዚህ ቪሲዲ / ዲቪዲ ሌሎች ቪዲዮ ክሊፖችን ሁሉ ከነ መግቢያ (Introduction) እና End Credit ባንተ ዩቲዩብ አፕሎድ / ፖስት ታደርጋቸዋለህ / ትጭናቸዋለህ??? ተባረክልኝ / ተባረክልን
አሜን
I can't stop listening this song even after a decade ❤❤❤
አቤት ዘመን አቤት መንፈሱ,አሁን እራሱ ሳየው ምነው በኖርኩ ከእናንተ ጋር እላለው,ግን ቤቴ አመልካለው
ብሩካን ናቹህ ሁላችሁም!
አሜንንንን ግን ግጥሙንም አብራችሁ ብትፖስቱልን ተባረኩ🙏📖❤
Yes ante neh Egziabeher bale kiber,balgirma......yegebahal amen Geta yebarkachu Hlwot minsty members God 🙏 bless you and your family!!!!
#በክርስቶስ_ነኝ!!
ይሄንን #Challenge ይቀላቀሉ
ዮሐንስ ገዛኸኝ እባላለው። እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብ ታጥቤያለሁ!. #በመንፈስ_ቅዱስ በመታደስ ድኛለሁ!. #በክርስቶስ በመሆን #አዲስ #ፍጥረት ሆኛለሁ!.
ሰማያዊውን ሀገሬን እየናፈቅኩ በዚህ በእንግድነት ምድር ስኖር የዳንኩበትን #የክርስቶስን ፍቅር ለሰዎች ሁሉ በመመስከር ሁሉም መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስለ ወንጌል በወንጌል እጋደላለሁ!.
በወንጌል ያገኘሁትን አርነት ለሁሉም እንዲደርስ አጋራለሁ!. የኃጢአትን ይቅርታ ያገኘው #በክርስቶስ ፍፁም የተደረኩ ውድ ልጁ ነኝ!.
ለየትኛውም እንቆቅልሽ እና ችግር ፍቺ እና መፍትሔ #ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ አምናለሁ!. ከኢየሱስ ውጭ የማወራለት ርዕስ የሌለኝ፥ ሰዎችን ሁሉ ስለ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብየ የምለምን የክርስቶስ እንደራሴ ነኝ!.
#በክርስቶስ ነኝና መቼም ቢሆን ከሰው ሃሳብ፣ በሰው ሃሳብ ለሰው ሃሳብ አልቆምም!. ሁልጊዜም #በክርስቶስ ሆኜ ከእግዚአብሔር ሃሳብ፣ በእግዚአብሔር ሃሳብ ለእግዚአብሔር ሃሳብ እቆማለሁ!. ፍቅርን ለዓለም የምሰጥ እንጂ ጥላቻን ከዓለም የምቀበል አይደለሁም!. ያለኝ ወንጌል የፍቅር ነው!. ወንጌል ለዓለም ሁሉ ነው!.
***
ቻሌንጁን በመቀላቀል እና ሌሎችን በመጋበዝ ዘላለማዊ ርዕሳችን የሆነውን #ኢየሱስን እናውራ!. #በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንናገር!.
የክብሩ መገለጫ challenge accepted