የመቁጠሪያ አጠቃቀም ክፍል 2።የዲያቢሎስን ሰራዊት ማሸነፊያ ድንቅ ጸሎቶችን ከመቁጠሪያ ጋር እንዴት እንደምንጠቀም በተግባር በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ለአፀደ ማርያም ለአቡነ ተክለሃይማኖትና ለሺዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያናት የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
    ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
    Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
    Account number.
    1000416327468.
    Swift code
    CBETETAA

КОМЕНТАРІ • 348

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  2 роки тому +73

    ለአፀደ ማርያም ለአቡነ ተክለሃይማኖትና ለሺዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያናት የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
    ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
    Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
    Account number.
    1000416327468.
    Swift code
    CBETETAA

    • @amanueiltujuba5428
      @amanueiltujuba5428 2 роки тому +1

      WOLDEAMANUEIL negne. I also want to gift to the Kesis Gebez at the church. Also selet for the church. That is why I want to talk to yoy father or the other Kesis on the committee. EGZIABHER YAKBERELIGN#

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому +1

      እባክዎ ይቀጥሉልን ይርዝመን ግድ የለም ብዙ እየዳንንበት ነው

    • @nigstfaransotube9091
      @nigstfaransotube9091 2 роки тому

      በርከት ብካፈል ደስ ይለኛል ግን የአካውንት ስሙ ግራ ያጋባል እንድሁ ነው የምፅፈው በቀጥታ ነው የምልከው ነስህተት እንዳይፈጠር ፈርቼ ነው

    • @konjomohammedmohammed542
      @konjomohammedmohammed542 2 роки тому +1

      የትሌግረም ቻናልህን አሳውቁን

    • @eeee8257
      @eeee8257 2 роки тому

      ስላም ለእናተ ይሁን እንየም ለአፀደ ማርያም ያቅሜ እሰጣለሁ ብየ ነበር እንየ ያለሁት በስደት ጂዳ ለይ ነው ምልክልኝ አጣው እስት ምታው ቁ ካላቹ

  • @erusidemeke380
    @erusidemeke380 25 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 2 роки тому +37

    ውድ የምናከብርህ መምህራችን ቀስሲ ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያክብርልን እኛን ሳትንቅ ትዕብቶኞችን ሳትመለከት ራስህን አዋርደህ እንድህ የተግባር ህይወት የምታሳየን ከልብ እናመሰግናለን አሜን ። እግዚአብሄር በድብቅ ዋጋህ ይስጥህ አሜን ። የቀደሙ ያ አባቶቻችን በረከት በህይወትህ ዘመን ሁሉ አድሮ ይኑር አሜን በእውነት

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 роки тому

      Kekesesu behwala ante aybalim

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z 2 роки тому +1

      @@liyagessesse9747 እሽ እህታችን ለምዶኝ ነው እንጂ አውቃለሁ እንደ አባትነት ልፅፍ ስል ቃላቱ ግራ ስለ ምጋባ ነው እንጂ አንቱ ብየ ብፅፍ ኔፍሴን ትረካ ነበረ ።

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 роки тому +1

      @@user-xu5dn7tm9z gebagn yikirta amargawim andega kwankwash almeselegm 2 demo ajurew new geschiw menfesum enem fetena lay malfelgewin mels yakebibugal

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @liroliro4570
    @liroliro4570 4 дні тому

    አው በጣም ነው ደሰ የሜለው እግዝያብኤር እድሜ ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AstukonjoAsi
    @AstukonjoAsi 26 днів тому +1

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅልን እሤተ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አሥቡኝ

  • @user-rr2bm9hj4x
    @user-rr2bm9hj4x 5 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን በፅሎትሁ አስቡኝ አባ ወለተ ገብርኤል

  • @felekechmakash6564
    @felekechmakash6564 2 роки тому +13

    እውነቶትን ነው አባታችን እግዚአብሔር ልባቸውን ያብራላቸው ጌታችን አምላካችን አዳኛችንን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውዮችን ሲፈውስ ህግ ተላላፊ አድርገው በሃሰት እስከሞት የፈረዱበት ክፉ ቅናት ።እውነትም ዲያቢሎስን ጥንተ ጠላታችንን ኑ አብረን እንቀጥቅጠው በቅድስት ስላሴ ስም አምላክን በወለደች በእመቤታችን በቅድስተ ቅዱሳን በንፅህተ ንፁኃን እንደ ርህራሄዋና ቸርነቷ እናታችን የሆነችውን በወለላይቱ ድንግል እግዝእትነ ማርያም ስም እንዲሁም በቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት በቅዱሳን መላእክት አምላክን በተለያየ መልኩ በሚይገለግሉ ቅዱሳን ኪሩቤል ሱራፊል ሃያ አራቱ ህካህናተ ሰማይ እነዚህን ቅዱሳን ይዘን ጦርነቱ ተፋፍሞ ቅዱስ ሚካኤል ወደ ሲኦል ይወርውረው አሜን አሜን አሜን🙇🙌😭🇪🇹👐😭🇪🇹👏😭🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-vz6ol8cu7y
    @user-vz6ol8cu7y 7 місяців тому +2

    ውድ የምናከብርህ እና የምኖድህ አባታችን እድሜ ከጤና ይስልኝ

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 2 роки тому +8

    በኡነት ትድልት ነው፡ጠላትን የማሸነፍ የሀ ትምህርትና ጥበብ የታደለ ሰው ብቻ ነው ሚያገኘው ።ጸጋው ያብዛሎት ፈጣሪ።

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Рік тому +3

    ❤እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልን ❤

  • @delinatv
    @delinatv 3 місяці тому +2

    ኣሜን፡ እረጅም እድሜና ጤና ያድሎት። ኣባቶቻችን ኑሩልን።

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z 2 роки тому +12

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር መድሀኒአለም እድሜያቸው ያርምልን አሜን ፀጋው ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-eb2zh5zh2z
    @user-eb2zh5zh2z 2 роки тому +7

    የአገልግሎትህን ዘመን ቅዱስ ሚካኤል ይባርከው። አሜን

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 роки тому +1

      Antu new mibal

    • @user-eb2zh5zh2z
      @user-eb2zh5zh2z 2 роки тому

      @@liyagessesse9747 እሺ

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @wudeyadessa1181
      @wudeyadessa1181 4 місяці тому

      Ameen Ameen Ameen waaqayoo sagalee jireenyaa siihaa yaa dhagesisuu ebbifaamaa ❤❤❤❤❤

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 2 роки тому +7

    እንኳን ደህና መጡ ቀሲስ
    እውነት ነው ይሄንን እኔም ከሁለት ዓመት በላይ ስጠቀምበት የነበረ ነው ስንት መናፍስት በእግዚአብሔር ህቡ ስሙ ከእኔ ህይወት ወድቀዋል ይሄ እኔም ምስክር ነኝ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንዲህ ምዕመን እንዲውቅ ስላደረጉ

  • @eeee8257
    @eeee8257 2 роки тому +14

    በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን ለእኛ ለስደተኘች በፀሎት አስብን

  • @sarasaraa13
    @sarasaraa13 2 роки тому +5

    መምህር ያገልግሎት ዘመንዋትን ይባርክልዋት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 11 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ሄናክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f 2 роки тому +6

    ቀስስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አስመሳይ ተቆርቋሪዎችን ትተን ጥንተ ጠላታችን በመቁጠሪያ እንቆረቁርበታለን

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c 2 роки тому +9

    ቀሲስ በእውነቱ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ አሜን።

  • @user-vm9zm3br4l
    @user-vm9zm3br4l 2 роки тому +14

    እንደምን አመሹ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በትምህርትዎ ብዙ ተጠቅሜአለው እመብርሀን ትስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 5 місяців тому +2

    ❤❤❤አባታችን፡እግዚአብሔር፡ይጠብቆት፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጦት፡ ❤❤❤
    አባ፡ተቸግሬ፡አለሁ፡በጣም፡ይርዱኝ፡ባኮት፡ስለድንግል፡ማሪያም

  • @user-wd7fq3fb9q
    @user-wd7fq3fb9q Рік тому +1

    ❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k 2 роки тому +8

    በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በረከታቹ አይለየን እናመሰግናለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንቱ ይባረክ አሜን
    አሜን የትስአቱ ሊቃነ መላእክት ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g 2 роки тому +6

    እዳሳያችሁን ቆይ እቀጠቅጣለሁ መምህር እውነት ለኛ እዳስተማራችሁን እናንተንም እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያስተምራችሁ ይባርካችሁ ይህ ትምህርት መምህር ደስ የሚል ነው ጠላትን ማሳፈሪያ ጦርና ጋሻችን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስን

  • @fatmamoh9743
    @fatmamoh9743 Рік тому +1

    አሜን.አሜን.አሜን

  • @mahimarg6731
    @mahimarg6731 6 місяців тому +1

    Amen libona yestachew

  • @user-ne8gj1tf3l
    @user-ne8gj1tf3l 11 місяців тому +1

    እግዚያብሔር እድሜ ናጤይስጥልኖ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
    እናመሰግናለን።

  • @janat9052
    @janat9052 10 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 2 роки тому +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 6 місяців тому +1

    Ameuameuameu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 2 роки тому +3

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ በጣም በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ነገር ጠላታችንን አቃጥለን የምናባርርበት ነው።
    እግዚአብሄር ዋጋዎትን በሰማይ ይክፈሎት

  • @bjw12
    @bjw12 Рік тому +1

    መደሀኒያለም ይጠብቆት

  • @user-cd8ip4ny3q
    @user-cd8ip4ny3q 10 місяців тому +1

    አባታየችን ቃለ ለህይወት ያሠማልን

  • @ukbayewhans7806
    @ukbayewhans7806 2 роки тому +8

    ቓለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሄር ፀጋዎት ያብዛሎት

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 2 роки тому +5

    መምህራችን እንካን ደና መጣህልን ስላስተማርከን ስለመከርከን ረጅም እድሜ ከጤና ሉዕል እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @tsigeabbera4603
    @tsigeabbera4603 2 роки тому +2

    በእውነት ዛሬ ትልቅ ትምርት ነው የተማርኩት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 2 роки тому +3

    በእወነት ቃል ሕወት ቃል በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህረ

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን በፆሎት ያስቡኝ ወለተስላሴነኝ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 7 місяців тому +1

    ቀሲስ ሄኖክ እመብርሀን ትጠብቀን

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦቹ ገ/ማርያም እያላችሁ በፀሎት አሰቡኝ

  • @user-dj9nf9wi6g
    @user-dj9nf9wi6g Рік тому

    እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልን

  • @branisaboca87
    @branisaboca87 Рік тому +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 2 роки тому +3

    አባታችን የምጠይቀው ጥያቄ ነበረኝ ስልኮትን ባገኝ ደስ ይለኛል ለሚሰጡን ትምህርት ሁሉ እግዚያብሔር ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @aynalemworku3767
    @aynalemworku3767 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @freyabibi2953
    @freyabibi2953 2 роки тому +3

    አሜን፫🙏🙏🙏ቃል ህወት ያሰማልን

  • @ayalchmgarsa7615
    @ayalchmgarsa7615 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕወት የሰመል ፀገውን የብዘለቹ።
    እኔንም በጥሎታቹ። አሲቡኝ

  • @saratekle9837
    @saratekle9837 2 роки тому +2

    Enamsgunleun btme new metekemeun yewentu edema yestlune 🙏🙏🙏

  • @user-uy1ck9bh1o
    @user-uy1ck9bh1o Рік тому

    Amazing Amazing Amazing 👏

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 6 місяців тому

    Amen, kale hiwot yasemalen.

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 роки тому +3

    እንኳን በሰላም መጡልን ቀሲስ ሄኖክ 🙏 በጣም እናመሰግናለን 👏

  • @haymi211tube
    @haymi211tube 2 місяці тому

    እዉነት ነዉ መምህሬ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ጠላትን እንደ መቀጥቀጥ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም
    ማንም ምንም ቢል አንሰማም
    እንቀጠቅጠዋለን መምህሬ
    የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 5 місяців тому +1

    በፀሎት ይድርሱልኝ

  • @AshebirBerhanu-ye4hh
    @AshebirBerhanu-ye4hh 3 місяці тому

    አሜን እናመሰግናለን፡❤❤❤❤

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k 6 місяців тому

    Amene kalowote yasemalene

  • @user-ds3qy5bx7j
    @user-ds3qy5bx7j 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቀሲስ ሔኖክ እግዚአብሔር ይመስገን ግእዝ እማንችልስ በርቱልን

  • @ftryywkl1938
    @ftryywkl1938 2 роки тому +1

    ቃለ ህይመወት ያሠማልን በጣም ጥሩ ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-tj6cl5zr7i
    @user-tj6cl5zr7i 2 роки тому +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @farida1771
    @farida1771 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እድሜና ጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተ ጋር ከእኛም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Рік тому +1

    አሜን ...... እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ አስትምረውናል።

  • @alemw8565
    @alemw8565 9 місяців тому

    Kale heywet yasemalen

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ አባቴ ጸሎታቸው ሁሉም አይለየን 🙏🙏🙏💒💞👈

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏

  • @DillbanchiAbebe
    @DillbanchiAbebe Місяць тому

    Kali heiwet yasemalin abatachin

  • @hirutrut6132
    @hirutrut6132 5 місяців тому +1

    እኔ በበኩሌ በጣም እመሰግናለሁ በክፍል 1 ተፈውሻለሁ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ

  • @user-zj2bf4iz9e
    @user-zj2bf4iz9e Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd9215 2 роки тому +1

    አባታች በረከትዎ ይደርብን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q Рік тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከጥና ጋር ይስጥልን ነሩልን

  • @user-jn1rj4tf7e
    @user-jn1rj4tf7e 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Рік тому

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖወትን ያርዝምንል ❤❤

  • @wendmagegnkfle1943
    @wendmagegnkfle1943 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ታላቅ የህይወት ምግብ ነው እየመገቡን ያለው ክብር ይስጥልን የስላሴ የድንግል ማርያም ስጦታችን ኖት እርሱ አው እኔም ከዛሬ ጀምሮ በደስታ እቀጠቅጠዋለው ከኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጦት እኔ ተራ ሰው ነኝ እርሶ ግን ለብዙ ሰው በእግዚአብሄር ሀይል ለብዙ ሰው መድሀኒት ይሆናሉና ወለይቷ ድንግል ማርያም ትጠብቆት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን!!

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Рік тому

    መምህር አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TenaGrma-ne3dm
    @TenaGrma-ne3dm Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @user-mp9dn7cc2i
    @user-mp9dn7cc2i Рік тому

    God bless.

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ በጣም ነበር የምፈልገው ። እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Рік тому

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን።በረከቶት ይድረሰን❤❤❤

  • @Bashashaayoutub
    @Bashashaayoutub 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Рік тому

    እንኳን አደረሰን አባታችን አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተማርነዉ የሰማነዉ በልባችን ያሳድርብን አባ ይፍቱኝ በጸሎትዎም አስቡኝ

  • @user-sj7vn3rh4o
    @user-sj7vn3rh4o Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Рік тому

    amen amen amen

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምሪችን

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-sj7vn3rh4o
    @user-sj7vn3rh4o Рік тому

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @feralemyohanes3603
    @feralemyohanes3603 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን በፆሎት ያስቡኝ

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በልቦናችን ያሳድረብን አሜን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመረግናለን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልወት

  • @user-cb5ou3vs7t
    @user-cb5ou3vs7t 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን
    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 2 роки тому

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 роки тому

    በርከታችሁ ይደርስን አሜን አስብኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Рік тому +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eq3dv9ms1c
    @user-eq3dv9ms1c 7 місяців тому

    Amen🙏🙏🙏

  • @user-mk6nw2ex6z
    @user-mk6nw2ex6z 8 місяців тому

    ኑርልንአባታችን❤❤
    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Рік тому +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-lr2mw4td9b
    @user-lr2mw4td9b 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን, ቃለሂወት ያሰማን መምህራሽን

  • @munahaile1930
    @munahaile1930 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አባታችን
    በረከቶ ይድረሰን