Gers/Gross

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @ኡሙሐምዛYouTube
    @ኡሙሐምዛYouTube Рік тому +1

    ሳለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን 🌷🌺💐🍇🌷🌺💐

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 Рік тому +2

    ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ሀዊይኮ የኔ ባለሞያ ዋዋውውው ሲያምር ከለሩ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ ተባረክልኝ

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ምርጥ የምግብ አዘገጃጀት አይነት ነው ስለምታሳይን አስተማሪ እና ጠቃሚ ቪድዎች ምስጋናችን ከልብ ነው መልካምነት የሚያቁትን ከማሳወቅ ይጀምራል አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @sumeya-
    @sumeya- Рік тому

    ሁሉ ሰላም የአኖኖር በሰላም ለውዴ የአም አሪፍ የሆነ አሠራር ነውና በጣም ነው የወደድኩት የምር በጣም አሪፍ ነው የኔ ወደ ስራው ይከብዳል ወይንስ ይቀላል ነው በጣም አሪፍ ነው አሰራሩ አሪገን የሰራቹ

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Рік тому

    ዋው በጣም አሪፍ እናቆንጆን አድርገሽ ነውያዘጋጀሽው ባለሙያነሽ እጅሽይባረክ እህታችን የምሰሪውን ለኛ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ስለምሽ ይብዛታርውዳየ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያውቀው ማሳውቅ ምልካምነት ነው በጣም ያምራል አሪፍ ቆይታ ነበር👍✅✅

  • @dagmawittsige5324
    @dagmawittsige5324 Рік тому

    እናመሠግናለን ሥላካፈልሽን እሠራዋለን አሥተምረሽንማ አይቀርም እጅሽ ይባረክ በሄድሽበት ይቅናሽ ሥራሽን ወድጀዋለው

  • @AsgharKhan-jp3fs
    @AsgharKhan-jp3fs 4 місяці тому

    MashaALLAH
    Good recipe

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Рік тому

    ዋውውውው በጣም ቆንጆ የአርብ ሐገር የምግብ አሰራራ ነዉ የአሳየሽን እህታችን በርቼ የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ እና ስላም አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ለሐገራችን ምህርትን ይላክላት

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 Рік тому

    Wow የኔ ባለሙያ 😋 እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ያወክሽውን ስላካፈልሽን በጣም አሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት ሰላም እና ፍቅር ከሑላችን ጋር ይሑን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Рік тому

    ሠላም ሠላም እህታችን አንኳን ደህና መጣሽልኝ ማማማየውዴ የኔ ባለሙያ ኤህት ዋው በጣምነው የሚያምረውውው እነመሠግናለንንንን እጀሽ ይበረክልኝ ውዴ እህቴቴ በሪችልኝ የሞወድሽሽ👩‍👩‍👧‍👧👩‍👩‍👧‍👧👩‍👩‍👧‍👦

  • @nastanettube
    @nastanettube Рік тому

    ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አሠራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በአዲስ አሠራር እንጠብቅሻለን በርቺ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Рік тому

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው በጣም የማምር አሰራር ነው በርቺ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Рік тому

    ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር ልዩ የሆነ አሰራር እጅሽ ይባረክ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም አድነታችን ይመልስልን ሀዘን መከራ ችግርና ስቃይ ከሀገራችን ይውጣ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰሳም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥና ቀለል ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤❤

  • @Fetah90
    @Fetah90 Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው የኔ ውድ ባለ ሙያ ነሽ እጆሽ ይባረክ አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ ውድ የሀገሬ ሎጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሪፍ ነው ውደ በርችልኝ🎉🎉

  • @mesimekdi
    @mesimekdi Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ቆንጆ አዘገጃጀህ አሰራር ነው በይልኝ የተባረከ ምግብ ይሁንልሽ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እኛንም ባለነበት ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dina_9732
    @dina_9732 Рік тому

    🎉🎉❤❤❤👍👍👍👍ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባርክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ

  • @mimigirma9610
    @mimigirma9610 Рік тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ❤ አሪፍ ነው ምርጥ አሰራር ነው እግዚአብሔር ሀገርችንን ይጠብቅ

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    ዋውውውውው በጣም ያምራል አስራርሽ ውድ ጎበዝ ጠንካራ ሁኝ በርችልኝ ቆንጆ ነው አስራርን መልካም ጊዜ ተመኛሁልሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ❤❤❤❤🎉

  • @abitube5092
    @abitube5092 Рік тому

    ዋውውው የኔ ባለሙያ ሂዊዬ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ዋውውው ሢያምር ሠላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 Рік тому

    ሰላም...ሰላም...ሰላም ውድ እህታችን እንደምን አለሽንል
    ሰላምታችን ባለሽበት ይድራስሽ ስራዎችሽ ቆንጆ ናቸው በርቺልን።።።
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጲያችን።።።♥♥♥

  • @zuzunews7583
    @zuzunews7583 Рік тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ .ሀዊኮ ዋው ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @aleyaaleya9364
    @aleyaaleya9364 Рік тому

    ሰላምእ ላአቺእ. እየተመኘን. አሪፍ. የሖነ. ፍታአ. የሚሉት. አረብች በኛአ. ጨጨብሳ እደምንለዉ. የነሱ. ለየት. የምያአደርገዉ በተሙርናአ በቂቤ. ስለሚሰራነዉ. ሖኖም ቁስላአይ. በጣአምነዉ. የሚወዱት. በዶኦች ጎበዝ. የኛአባአለሞያአ. 👍👌👌

  • @ABLomi
    @ABLomi Рік тому

    ሰላም ውድቤተስቦች ሰላማችሁይብዛ በያላችሁበት ሀገራችን እን ሰላም ያድርግልን ውዴ ባለሞያነሽ ዋውውው በጣም ነው እምወደው ግንአሰራአሩን አላውቀውም ነበር. አመሰግናለሁ. ያወቅሽውን ስላአሳየሽን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Рік тому

    Hawi።እማስላምሺ ይብዛልኝ።ዋውውውውውውው
    አሪፍአስራርነው።ቆጅ
    ባለሙያ።ብርችልኝ አገራችንንን።ስላም።ፍቅር ውድነት
    መትሳስብ ይውፍቅንንን🌹🌹👍👍👌👌💯💯💯

  • @አይሻዩቱበር
    @አይሻዩቱበር Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ኢንድትነሽ ሰላም ነሸወይ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ ማሻ አልህ ማሻ አልህ ምርጥ አሰረሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontube7105
    @merontube7105 Рік тому

    ዋውውው በጣም አሪፍ ምግብ ነው እጂ ያስቆርጥማል እጂሺ ይባርክ ቆንጆ አድርገሺ የስራሺው ውዴ ያወቅሺውን ሼር ስለምታደርጊልን እናመስግናለንጥሩ ቆይታ ነበርን በሌላ ቆንጆ ምግቦችእንገናኝ

  • @Fiker976
    @Fiker976 Рік тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ ዋውው አሰራሩም ያምራል በርችልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤

  • @hawibiyyachannel8562
    @hawibiyyachannel8562 Рік тому

    Wow! It looks yummy! Thank you for sharing the recipe. Good job keep it up.

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 Рік тому

    ስላም አደርሽ እህት ቆንጃ ነው ውድ ግርስ በጣምም ነው የምወደው ግን ሁሉም አስራሩ ይለያል ያምራል

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ ዋው ለየት ያለ ነገር ንው የዛሬው በጣም ነው የሚጥመው እጂሺ ይባርክ አስራሩን ስላሳየሺን እናመስግናለን❤

  • @አለም-ዘ9ፐ
    @አለም-ዘ9ፐ Рік тому

    ዋውውውውውውው ልዩ ነው አስራርሽ በእውነት ይመችሽ እናቴ የመዳም ቅመም እውነት ባለሙያ ናችሁ እኮ የጀግኖች መንደር እውነት በርቱልኝ❤❤❤❤🎉መልካም ጊዜ

  • @weyni2816
    @weyni2816 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው

  • @Dbora1
    @Dbora1 Рік тому +1

    Salam danaxilgn wedina yatkabarchu yagar lijoch ekon basalam maxash waw baxam Das yamil agarsh asarlal ejish ebatki🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FATOM.ETHIOPIA
    @FATOM.ETHIOPIA Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ማማዬ እንድት ነሸ እንድት ቆያቹልኝ ውድ የአገራ ልጅች በያላቹበት ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይሰጠን ማሻአላህ በጣም ጡሩ ቆይታ ነበር በርች

  • @etsubdinkgetachewa
    @etsubdinkgetachewa Рік тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቹልኝ ዉድ ኢትዮጵያን በያላቹበት የ እግዚአብሔር ሰላም አንድነት አይለያቹ አሜን እህታለም በርችልኝ አንደኛ ነው 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን Hiw እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኞል እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን መልክ ስጠኝ እንጂ መልክ ከጎረቤቴ አሉ ጥሩ ነው በርች እህታችን❤

  • @Hawaailtube-m8k
    @Hawaailtube-m8k Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን❤እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ በርችልን❤

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሀዊየ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይታ ነበር አመስገናለሁ በርችልን የኔ ባለሞይ በርችልን እህታችን ሀገርችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፍቅር አንድነት ይድላን አሜን 🎉🎉❤❤

  • @nxnx430
    @nxnx430 Рік тому

    እንከኳን ደህና መጣሽ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @yohannatube
    @yohannatube Рік тому

    Egzihabher yimesgen hawiko enkuan bedehina beselam metash
    Silemetash des bilonal arif sira new azegajitesh yasayeshin ejochish yibareku berchilin ketiyibet belelam sirawoch entebikalen eskezaw melkam gize lehulachin❤❤

  • @KidikidiKidi-bj1kx
    @KidikidiKidi-bj1kx Рік тому

    Wow Nice food😋😋🥰🥰😘

  • @dfghGghj
    @dfghGghj Рік тому

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን ለሕዝብ በሙሉ የኔ ውድ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ሰያመረ ማረ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @ete162
    @ete162 Рік тому

    Wow harif aserar new wd ejishi ybarek yene balemuya berchi baleshibet fetari ytebkshi❤❤❤ yawekutn masawek ftum melkamnet new selam lagerachin yhun

  • @fikrtube8422
    @fikrtube8422 Рік тому

    Selam lachi yihun yenewudi eht enkuan dehna metashi waww yene balemuya betam MRT yehone aserar newu ejishi yibark berchilgn selam adinet fkr lagerachin egziabher amlak yadilln Ethiopia lezelalem tnur🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka Рік тому

    Selam enkuan dehna metash yenewud yawokutin masawok melkam nw Keep it up & Go on may God bless u and Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammadMohammad-i7k2d
    @MohammadMohammad-i7k2d 7 місяців тому

    ❤❤❤😊

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Рік тому

    Selm enkuan baselm batena matshi selyihushe des bilognal balshibet selmishe bizett bizezeet yabalikishe wooow batem naw yamimirawu batem balmoya nashe abate moya.ale bayebitu barchi kazehi balaye enatabkaln kachi batekitey baaelm batem yaganagni hagarchinin selm yadargiln

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому

    WOW WOW BETAME BETAME KONJO NAW GUBEZE NASHE ENAMESEGENALEN HAGERACHEN SELAME YAREGELENE AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ባለሙያ የገጠር ቴምር ነሽ ወላላሽ የረጋ አልድርስብሽ አልኩኝ እጄን ብዘረጋ ትያለሽ እናቴ ለማንኛውም አሪፍ ሙያ ብሎ ዝም ነው❤

  • @ferdosyoutube3967
    @ferdosyoutube3967 Рік тому

    Aselamualayikum werhmetullahi 😊weberekatuhu enkuan dehna metashlegn wuude selamesh yebzalegn hagerachnen selam yargelen barchlegn Ammessegen Allahu

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 Рік тому

    Selm selm wed eheta wow batame haref naw yana balamuy barechyy muy mawakum hona malemadu batame haref naw yetakemal eneje aygodame❤❤❤❤❤❤

  • @asytube7338
    @asytube7338 Рік тому

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን ለሕዝብ በሙሉ ሀገሮችና ኢትዮጵያ ሰላም ያረገልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadasedi799
    @seadasedi799 Рік тому

    Hi selame enkone dihena meta she arefi koyeta neri blila vedowe enginalne

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Рік тому

    ረመዳን እና ቆንጆ የሆነ ምግብ ሳለ እሱ ግን የእንጀራ መገኛ አቀማመጥ እና ተከታዮች ምንም አልገባኝም እኔ እሻልሻለው bizunesh ነገሮችን ስለዚህ አትክልትና እሳት ያስፈልጋል

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 Рік тому

    አውነውሰላምሰላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ዋውውውውውውውነው

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 Рік тому

    Ashama harka fune baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa umata bashasha ❤❤❤🎉🎉

  • @MohammadMohammad-i7k2d
    @MohammadMohammad-i7k2d 7 місяців тому

    Konjo