🔴እብዶችስ እናንተ ናችኹ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @DagnewDagnew
    @DagnewDagnew 5 днів тому +10

    ሰዉ ግን እንዴት አብዷል ስንት ማረባ ቪዲዮ ትምህርት ቁጭ ብሎ ያያል ይሰማል እዉነተኛ ትምህርት ህይወቱን ሚለዉጠን ግን ሚያየዉ ትንሽ ነዉ ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MekdesErthi
    @MekdesErthi 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 дні тому

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ዓቢየ እግዚእ አምላክ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ አደረሰን ጥበቃው አይለየን 🕯️🕯️🕯️ 🌿🌿🕊

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር:አሜን አሜን አሜን :የቅዱሳን ተጋድሎ እጹብ ነው በእውነት የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር:አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏✝️

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 5 днів тому

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @سميرهسميره-د5ك
    @سميرهسميره-د5ك 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 5 днів тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ መምህርነ ቃለህይዉት ያሰማልን ❤❤❤
    በውኑ ትምህርት አደምጣለሁ ተግባር ግን ምንም 😢

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 4 дні тому

    ኦ ዛር እግዚአብሔር ፈቅዶ ብዙ ሚስጥር ሸመትኩ ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፥ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 5 днів тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker4971 5 днів тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan 6 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @lidiyat
    @lidiyat 6 днів тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Jdjk5464
    @Jdjk5464 5 днів тому

    አረ ምን ተሻለኝ 😥😥 ዋናው እብዱ እኔ ነኝ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይቅር ይበለኝ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @weleteslase
    @weleteslase 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 5 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 6 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @Nesti-he6zb
    @Nesti-he6zb 6 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልነ❤

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 5 днів тому

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @mariebelay6689
    @mariebelay6689 5 днів тому

    Amen Amen Amen Kalehiwot yasemalin

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እብሮ እድረስን የቅዱስኑ በረከት እይለንቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Tufg-j2e
    @Tufg-j2e 5 днів тому

    ❤❤❤❤ሠላምለናተይሁን እንኳን አደረሳችሁ

  • @TsionMekuria-i4x
    @TsionMekuria-i4x 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronwoubshet
    @meronwoubshet 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @aynalem63
    @aynalem63 5 днів тому

    Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen

  • @MirafMiraf-v1y
    @MirafMiraf-v1y 5 днів тому +1

    እንደ እናታችን ቅድስት አናሲሞን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እህቶቸ እባካችሁ በተፈጥሮ አትፈሩ ብዙ በሽታዎች የመጡብን ባልተፈቀደልን ስለምንዋብ ነው ውበታችን ተፈጥሮ ነው።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ 5 днів тому

      እኔ ጥርሰ በር ሰለሆንኩኝ አፍራለሁ ከመሀል አንድ ጥርስ ያስገባል

    • @MirafMiraf-v1y
      @MirafMiraf-v1y 5 днів тому

      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ እግዚአብሔር ስህተት የለበትም ሁሌ ትክክል ነው ።አብዛኛው ሰው በቃ በራሱ ደስተኛ አደለም እራሱን ከሌሎች ጋር ያወዳድራል በተጨማሪም በሰዎች የሚሰጠውን አስተያየት እግዚአብሔርን ያስደስታል ወይ ብሎ ሳይመራምር ይቀበላል እንደዛ መሆን የለበትም ጊዜው ከባድ ቢሆንም በራሳችን አንፈር ተፈጥሮአችንን እንውደድ ።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ 5 днів тому

      እሽ እህቴ ግን ትርስ ማሰራት ሀጽያት ነው? መምህሩ ቢመልሱልኝ አሪፍነበር ​@@MirafMiraf-v1y

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb 6 днів тому

    ቃለ ሕይወት። ያሰማልን

  • @selameneshtseyon3884
    @selameneshtseyon3884 5 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZamanuelGirma
    @ZamanuelGirma 4 дні тому

    የ ዝክረ ቅድሳን bank account ፃፉልን...

    • @MirafMiraf-v1y
      @MirafMiraf-v1y 4 дні тому

      Zikire kidusan Mahibere Kidus Dawit
      Awash Bank
      Account No01320670435200

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 5 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን