🔴አንኳን ደስ አላችሁ መሰታወት በጣም ረክሷል ቤቴን አስደረጉ🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Рік тому +114

    አንኳን ደስ አላችሁ🥰🙏

    • @ttww9470
      @ttww9470 Рік тому +5

      ማሻ አላህ ወንድሜ ጀማል ቅን ሠው ነህ ጥያቄ ሲጠይቁህ ትመልሣለህ ሌሎቹን ታዝባለሁ. ከኢቱባቸውም ወጥቻለሁ ያተን ግን ላይክ እያረኩነው
      ጫት ደግሞ አጥፍ እዳትቅም ቁረአን ቅራ

    • @sofisofi3563
      @sofisofi3563 Рік тому +1

      ጀማል በአላህ የገዛክበት ቦታ ስልክ እፈልጋለው

    • @ሁለገብሀያቴ
      @ሁለገብሀያቴ Рік тому +3

      መልስልኝ ኮርኒሱ ስትፈጄ

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ Рік тому

      ታድለህ ጀማል እኔስ መኖር አስጠላኝ ተስፋዬ አሟጠጡት😢

    • @iumueleham6693
      @iumueleham6693 Рік тому

      ጀማል ኮርኒስ ስት ፈጀብል ጅብሰሙጋ?

  • @birtukanaregaw4518
    @birtukanaregaw4518 Рік тому +465

    እኔማ አ ,አ 1 ሚሊዬ ን ከባሌጋር ሠርተን ፈርሠብን እና ሥለመኖር ተሥፋ ቆርጫለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fgwg2802
      @fgwg2802 Рік тому +12

      😭🤔አይዞሽ ለኸይር ነዉ

    • @ዜድውሎየዋ-ጰ8ሸ
      @ዜድውሎየዋ-ጰ8ሸ Рік тому +5

      ሀቢቢቲ የት ነበር የሰራሽው አይዝሽ ማማየ ከባድ ነው

    • @seadafseyd2195
      @seadafseyd2195 Рік тому +7

      አብሽሪ እህት ለበጎ ነው

    • @ሁለገብሀያቴ
      @ሁለገብሀያቴ Рік тому +4

      አሊህ ይተካቺሁ አይ

    • @masddt9311
      @masddt9311 Рік тому +5

      አይዞሺዋናጤናናውእሕትአላሕይተካልሺአብሺሪተስፍአትቁረጪ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Рік тому +150

    እንደ ቤት መስራት የሚያደክምና የሚበዘብዝ የለም እኔ ቤቴ ዝብሎ ቁሞ ቀረ እስኪ ለቤት የምትጨነቁ 👍👈ልያቹ ለዱኒያ ቤት መከራ

    • @tegesttegest7695
      @tegesttegest7695 Рік тому

      እኔም ስጨነቅ ከርሜ ትንሽ ቀርኝ እናም እህቴ አይዟሽ ጠንካራ ነው መሆን

    • @እሙሱሱወለዮዋ
      @እሙሱሱወለዮዋ Рік тому +1

      እኔምምምምም 4አመቱ ከተጄመረረረረ አሁንዋናዉ መስታወቱ እና ድቃ መለስለስ ይቀረዋል መስታወቱን ግጠሚ እየተባልኩነዉ አሁን

    • @zebibahayiluyimer8541
      @zebibahayiluyimer8541 Рік тому

      በዚህ አይነት የኔ 30ሺአይወስድም

    • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
      @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Рік тому +1

      እኔ ገና በዝህ ዘሞን ልጄምር ነዉ

    • @NaNa-lw3xq
      @NaNa-lw3xq Рік тому +2

      የጨጋራ በሽተኛ አደረገኝ ግን በብሎኬት ነበር በአመት ጨረስኩ ኡፍ

  • @abay5630
    @abay5630 Рік тому +34

    እንኳንም አብሮ ደስ አለን ወንድሜ ጎበዝ የልፋትህ ውጤት ነው ገብተህ ደሞ ቤቱን በልጆች የምትሞላ ያድርግህ ሰላምና ፍቅር ያድልህ🙏

    • @hayatmuhammed8094
      @hayatmuhammed8094 Рік тому

      ማሻ አላህ ያምራል

    • @kmem96
      @kmem96 Рік тому

      የኔውድ አይዛሽ አይ ሀገራችን 💔

    • @Asdaf-mf8jf
      @Asdaf-mf8jf Рік тому

      አይዞሽ ፈጣሪ ያልታሰበ ነገር ይስጥሽ🙏😢

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 Рік тому +31

    ማሻ አላህ እካን ደስ አላችሁ የጤናና የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ ቤተሰብን የምትከባከብበት የምጦርበት የሁሉም ቤት ያድርግልህ

  • @sartt3173
    @sartt3173 Рік тому +16

    አረውውው የቤት ነገር ምኞት ብቻ እስቲ ይችን ኮሜትየምታነቡ ሁላ ዱአአድርጉልኝ 4አመቴ ቤት አልሰራሁም 2በሀርተኛ አነሳሁ የቲም ነኝ አዳዴየ ሳስበው ይጨቀኛል ብያዝሳ ወየነው የምገባው እላለሁ ትልቅ አላማለኝ እድሳካል እሰቡኝ በዱአችሁ

    • @ddhjdjeje
      @ddhjdjeje Рік тому

      አብሽር እህት ተስፋ አትቅረጩ ትስራለሽ የዘገየብሽ ላች የተሻለ ነገር ይዘልሽ ነው

    • @hayatha6404
      @hayatha6404 Рік тому

      አብሽሪማማ አላህ ያመቻችልሽ ውዴ

    • @ኑኑወሎየዋYOUTube
      @ኑኑወሎየዋYOUTube Рік тому

      አብሺሪ ውዴዋ እኔም የቲምነኚ ግን አልሃምዱሊላህ ቤቴን እየሠራሁነው ቦታገዝቼ😢

    • @tube8181
      @tube8181 Рік тому

      አላህ፣ያሳካልሺ፣አይዞሺ፣የሰሩትም፣እየፈረሰነው

    • @hayathimam
      @hayathimam Рік тому

      አብሺሪ ውደ ብቻ ጤና ሁኝ ኢንሻአላህ ትሰሪያለሺ እኔም ዘጠኝ አመቴ ቦታ ገዝቸ ታግዶ ዝም ብየ ቁጪ ብያለሁ

  • @da5039
    @da5039 Рік тому +8

    ጀማልየ ሚስትንና ልጅሕን አለመክዳትሕ ትልቅ ክብር አለኝ 😊❤ስንቶቹ በፈጣጣው አላውቅሽም አልፈልግሽም እያሉ እየካዱ አንተ በመከራ ስቃይ አልፈሕ ቤተሰብሕን ሰበሰብክ ፈጣሪ እርዚቅ ያብዛልሕ

  • @kediroumerhusen3852
    @kediroumerhusen3852 Рік тому +13

    የጤና ቤት ያድርግልህ እኛንም አላህ ይገዘን

  • @MdEt-jb4vn
    @MdEt-jb4vn Рік тому +31

    ወው ጀማል የሆነ ቸልቸሌ ነበር የምመስለኝ ሳኡድ ሆነህ ግን የአንተን ማንነት ስለማላቅነው በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ ውለዱበት የልልጂ እዩበት አሚን ያረብ ጎበዝ እኔም እየሰራሁ ነው ዱአ አርጉልኝ በሰላም እድጨርሰው

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 Рік тому

      እኔ እራሱ ቁም ነገር ያለው አይመስለኝም ነበር

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому +3

      @@medinaawole6749 ራሱን አያጨናንቅም ልክ እንደልጅነቱ ኑሮ የሚኖር ይመሥለኛል እኔም ራሱ ካገባሁ ልክ እንደሡ ነዉ የምኖረዉ ለዱኒያ ጭንቅ መጨቃጨቅ አሎድም

    • @Mediuuuu
      @Mediuuuu Рік тому +4

      ቀልደኛ ቀለል ያለ ሰው እኮከጀርባው ተራራ እምያህል ሕልም እና ፍላጎት አለው 😏እኔም ከቤተሰብ ዝብዬ ልጅ ልጅ ነው እምያጫውተኝ ነገሮችን አላካብድም ግን ምንም እማረባ እና እማልጠቅም አርገው ነው የሳሉኝ አውቃለሁ እኮግን እዳልገባኝ ሆኝ አሳየኅቸዋ መጭረሻ አሁን ማንነቴን አወቁ 😢የልቤን ቁስል ግን

    • @ሁድሁድዩቱብ
      @ሁድሁድዩቱብ Рік тому +1

      ​@@Mediuuuu እኔ ነሽ እደ እኔም ነኝ ሱበሀንአላህ

    • @lolwaalkhalaf4840
      @lolwaalkhalaf4840 Рік тому +1

      ​@@Mediuuuu የኔን ታሪክ ነዉ የተናገርሽዉ ግን አልሀምድሊላ ምሥጋና ይድረሠዉ ያለማቱ ጌታ የሠዉን ዝም ነዉ

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 Рік тому +1

    ማሻ አላህ 30.000 በጣም ሀሪፍነው በሰላም በፍቅር የምኖሩበት ያዲርጋችሁ ህጋዊ ነው ግን ? እኔማ ክፍለሀገር ህገወጥ ቦታላይ ልስራነው ምን ትሉኛላችሁ ያጀመዓ ህጋዊይም ውዲ ሆነ አቅሜ አይችልም

  • @sitratube5149
    @sitratube5149 Рік тому +12

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ማሻአላህ የጤና የደስታ ቤት ያረግልህ ጎበዝ ወንድ ልጂ እንድህ ነው

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ Рік тому

    መሸላአህ ጀማል ተግባር ያለህ አመሥለኝም ነበር በቲክቶክ እደጦጣ ሥዘል ሣኡድ ማሌሺ ጎበዝነህ በሠላም በፍቅር ከልጆቻችሁጋር ኑሩበት👍

  • @lblb4521
    @lblb4521 Рік тому +4

    ማሸአላህ ደስ ሲል አላህ የደስታ መኖሪያ ያርግላችሁ ልጆች እምድሩበት ያርግላችሁ ወድሜ ጀማል

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    ጀማል ማሻአላህ አላህ የፍቅር የኢ ማን ቤት ያርግላችሁ እዳታልፈኝ ይህ መስታዋቱው ከውጩ ወደውስጥ ያሳያል እደ ከውስጥ ወደውጪ ብቻ እሚያሳየው ማን ኛው ነው እምታቁውም ካላችሁ ንገሩውኝ ውዶችየ

  • @aminakh6511
    @aminakh6511 Рік тому +3

    እንኳን አንተ ደስአለህ አብዛሀኛዉ የመዳም ቅመም አዲስ አበባ ቤቱ እየተፀዳነዉ እንኳን መስተዋት ሊፈልግ

  • @ሠላምለሀገሬ-ዸ9ጐ

    ጀማልየ በጣም ጀግና ነህ በጤና በፍቅር የምትኖርበት ይሁንልህ በጣም እከታተልሁ የምጠብቀውን ነው ዛሬ ያቀረብከው

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому +3

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው መስታውቱ ውለዱበት ዳሩበት ጀማልየ❤❤ወድምዋ

    • @እሙሱሱወለዮዋ
      @እሙሱሱወለዮዋ Рік тому

      እይወላ እኔ40አይበቃኝም እያልኩነበር እዳገሩይለያያልሏ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому

    ጀግና ወድነህ ጀሜ😂😂 ምርጫህ ምእጫዬነው የበረዶ መሥታወት ውስጤነው

  • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይባርክልህ የፍቅርቤት የኢማን ቤት ሀፊዝ ሀፊዝ የሆኑ ልጆችን ይወፍቃችሁ የደስታቤት ያድርግላችሁ ያረብ

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 Рік тому +1

    ደስ ይላል ያምራል ጃመ እንኳ እግዚአብሔር አገዘክ

  • @fgwg2802
    @fgwg2802 Рік тому +7

    ማሻአላህ ዋዉ ወላሂ የሠላም የጤና የፍቅር የምትኖሩበት ያርግላቺሁ ጀማል ማሻአላህ 💚💛❤️🇪🇹🙏👍

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ቦታው ግን በጣም ገጠር ይመስላልይሄንየመሰለቤት ወደ ከተማቢሆን በጣም ደስ ይላል ሲቀጥል ካልኖርክበትለምን ትደክማለህ ወድሜ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Рік тому +8

    ማሻ አላህ ውለድበት ዳርበት ተጦርበት

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 9 місяців тому

    ወይኔ ተመስገን ብረቱን በር ጨርሻለሁ መስታወቱ ውድ መስሎኝ ነበር ቸር ያሰማህ 20016ነው አይደል 97 ቆርቆሮ ኮርኒስ ስንት ይወስዳል!??

  • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
    @ስወድህልኑር-አ2ዸ Рік тому +6

    በፍቅር በሰላም የምትኖርበት ያድትግልህ ማሻ አላህ

  • @ሂዊባላገሯ
    @ሂዊባላገሯ Рік тому

    ዋው ጀማል በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም እርካሽ ነውላሜራ አርካሽነው በሩ ስትነው

  • @fatemakassaw
    @fatemakassaw Рік тому +5

    ወላሂ መሻ አላህ ወድም በጣም ደስ የሚል ቤት ነው ❤❤❤❤❤

  • @tejitumengesha4553
    @tejitumengesha4553 Рік тому +1

    በፍቅር እረጅም እድሜ ኑርበት ጀማልየ ወልደህ አሳድግበት የት ነው ግን አ. አ ነው

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Рік тому +7

    እኔም የናፈቀችኝ ቀን ቤትሽ አልቆልሻል ተከራይቷል በቃ ለጅሽ ስሪ ና ነይ የሚሉባኝን ቀን በጉጉት ነው የምናፍቀው ኢሻ አላህ

    • @KalekidanAlemu
      @KalekidanAlemu 5 місяців тому

      😂😂😂እኔም አንአይን እያየሁነዉ😢

    • @omrmobile2678
      @omrmobile2678 5 місяців тому

      @@KalekidanAlemu ለካ እዲህም ብዬ ኮምቼ ኖሯል ክክክክ አልሀምዱሊላህ ከተጀመረ የማያልቅ የለም እኔ አልቆልኛል የምደሰትበት አላህ ያድርግልኝ

  • @እሙዬፍቅርሃበሻ

    ማሻአላህ አቦ አላህ ኸይር ያሰማህ መስታወት ብቻ ነበር የቀረኝ

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +4

    ማግባቱ ቀርቶብኝ በታጨሁ አለ ያገሬ ሰው መስተዋቱ ቀርቶ ቤቱ በኖነኝ

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Рік тому

      አብሽሪ እህቴ እኔ ግርፍ መስታወት ሊሾ ጅብሰም ቀርቶኛል ግማሹን ጨርሼላሁ ግን ይሄም የቀረው ብዙ ወጭ አለው

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Рік тому

    ማሽአላ ጀም የጤና እርዝቅ የያዘ ይሁን እኔም ያተ አይንቱን ሀያ ሽብር አሰገጥሜየያለሁ

  • @nejatayalewu7190
    @nejatayalewu7190 Рік тому +17

    እደው ይሄ ልጅ ቁም ነገር ያለው አይመስለኝም ነበር በቃ ዝም በሎ መፈጠዝ ህፃን ህፃን የሚጫውተው ነበር የሚመስለኝ ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ የደስታ ቤት ያርግልህ

    • @bintebaba-ts6zs
      @bintebaba-ts6zs Рік тому +1

      ተሳሳተሻል ጎበዝና ብልጥ ነው

    • @nejatayalewu7190
      @nejatayalewu7190 Рік тому +1

      @@bintebaba-ts6zs አሁንማ ገባኝ ሞያ በልብ ነው

  • @hayasaeed2533
    @hayasaeed2533 Рік тому

    ጀማል በአሏህ ኮሪኒሱ ሰንት ፈጀብህ እኔ ረመዷን ከወጣ ቦሀላ ላሰራነበረ ኮቻ ላይ እሲንገረኝ በአሏህ

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 Рік тому +3

    በጤነ በደስታ በፍቅር ኑሩበት ወዲሜ. የልፋት ሲሳካ ደስይላን.

  • @hidayahadiya8273
    @hidayahadiya8273 Рік тому

    ጀማል ማሻአላህ እንኔም እዳተውነኝ አልሀምዱሊላህ ኮርንሴም ጅብስምነው ያሰራሁት ቀለሙንም ጨራርሻአላህ መስታወት ተወዶደሁበየነበር አክባሩን ሰለነገርክኝ ሽኩራን መስታዋቱንም አስደርጋለሁ ኢንሻአላህ

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ Рік тому +32

    ቤቴን እስከምጨርስ ድረስ እንዴት እንደጋጔጓሁ እስኪ ያበርታህ በሉኝ 😊

    • @mastwalmulugeta1742
      @mastwalmulugeta1742 Рік тому +1

      Eigzabeher yirdah absheru

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 Рік тому

      እስኪ መረጃ ንገሩኝ ፕሊስ 🙏 ቤት ላሠራ እያሠብኩ ነው 70 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል እስከ ዉሀ ልክ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Рік тому

      @@lamrotlegese8444 እኔ ለ90ቆርቆሮ ባሁን ዋጋ 440ሺ ፈጀብኝ እስከ ውሀ ልክ

    • @ሉባባአብዱ
      @ሉባባአብዱ Рік тому +1

      አብሽር የኔ ቢጤ እኔም እደት እደጓጓሑ ወላሒ

    • @zemzem-oj5mb
      @zemzem-oj5mb Рік тому

      አብሽሩ እህት ወንዲሞቸ ከተጀመረ የማያልቅ ነገር የለም

  • @ድርሻዬበላቸው
    @ድርሻዬበላቸው Рік тому

    ብረቱ ስት ነው መስታዎቱን ነገርከን ለብቻ ነው ዎይስ አንድ ላይ ነው የበሩ ብረትና መስታዎቱ በአንድ ላይ ስት ነው የቸረሰብህ ጀማልዬ ንገረኝ እኔም እያሰራው ስለሆነ ማዎቂ ፈልጌ ነው

  • @hayu2435
    @hayu2435 Рік тому +3

    ስንት ነው መስታወት ጀማል ሰሞኑን ላስገዛ ነበር

  • @ኢማንሠይድሙሀመድ

    ቤቱ የእንጨት ቤትአይመስልም በጣም ያምራል ማሻአላህ

  • @زيناتعلي-ط3ض
    @زيناتعلي-ط3ض Рік тому +3

    መሻአላህ መቶ ሺ ገብቶ ነበር አሪፍ ነው እስኪ ሌላውም ይቀንስልን ያረብ

    • @hhmmhmm5556
      @hhmmhmm5556 Рік тому +1

      እረ ላሜራ ነው እንጅ መስታወት እንደዚህ ሆኖ አያውቅም

    • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
      @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Рік тому +2

      ብረቱ ነዉጂ ብዙብር የሚጠይቀዉ መስተዋቱ ብዙም ዉዲአይዴለም መጀመሪያ የሚገጠመዉ ዉዲነዉ

  • @naimahussain9897
    @naimahussain9897 Рік тому

    እህ ደስይላል ወንድም እኔም ሰሞኑን አስግጥማለሁ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +9

    የጤና ቤት ይሁንልህ❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому

    ማርያምን በጣም አሪፍ ነው ተበልቻለሁ አሁንማ ከነጭራሹ አላቅልሽም ብሎ ወድሜ ቤቱን በስሙ አዙሮ አሳብዶኛል እህህህህ እሱ ይፍረደኛ😢😢

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Рік тому +3

    ማሻአላህ በጤና እምትኖርበት ያርጋችሁ

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    ምን ሀገር አለ ብለህ ነው እድሜ ልካችን የሰው ባረያ መሆን እኔስ ደከመኝ መኖሬን ጠላሁ የኢትዮጵያ መሪዮዎች ቤታቸው ጨለማ ይሁን አግኝቶ ማጣት ያሳያቸው ይቅመሱት

    • @Alem229
      @Alem229 Рік тому

      አሜን አይዞሽ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому +7

    መሥታወቱ ቀርቶብኝ ቤቱ በተሠራ ቤቱ ቀርቶብኝ ቦታዉ በተገዛ እረዳ ሀሀሀሀ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Рік тому

    ስፍሩግን እርይ በከቱንው ቤቱ የጨትንው የብሎኬት ያምራል

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    በጣም ያምራል❤❤

  • @አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ

    እኳን ደስ አለህ ወንድም
    ያአሏህ እኔ ቤቴን ላስገርፍ ስሚቶ ይቀንሳል ብዬ እየጠበኩ እያለ ከባሌጋ ተጣልቼ አረፊኩ አይይ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ በሳላም እድንለያይ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Рік тому +12

    ማሻአሏህ እምትድሩበት እምኩሉበት በጤና እምትኖሩበት ይሁን ያምራል

  • @DchgDghh-qv7ke
    @DchgDghh-qv7ke Рік тому

    ማሻአላክ አላክ በጤና እምትኖርበ ያርግልክ ጀማልየ

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Рік тому +11

    እድሜ ለዩቲውብ ብር አባቴ

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 Рік тому +4

      በምንም ይሁን ዋናው ቁም ነገር መስራቱ ነው

    • @rukaysabebe323
      @rukaysabebe323 Рік тому

      @@medinaawole6749 እኮ😘 ምቀኛ ሁላ🙄

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ Рік тому +1

    አቤ ጀማል የማይሰብር ነው ያልክዉ ከቶ ምን አለ የማይሰብር ነገር ኢላ ርቢል አለሚን እጂ

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Рік тому +1

    ጀምዬ ብሎኬት ነዉ ስንት ክፍል ነዉ በማርያም ንገረኝ ላሰራ ነዉ እኔም ፈራሁ ጠቅላይ ስንት ጨርሼህ

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Рік тому

    የጭቃ ቤት ነው ወይስ የብሎኪት ነው በናትህ መልስልኝ ውጪው የጭቃ ቤት ከሆነ ከውጪ ያለውን አይነት ማሰራት ፈልጌ ነው

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому +1

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣህ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው በርታ በሰላም በጤና የመተኖሩበት ያደረገልችሁ የሰው ልጅ የለፋበትን ዋጋ ሱያገኝ ደስ ይላል 👍👍👍

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ Рік тому +2

    30 ሽ በጣም ሀሪፍ ነው አይገርምም እኔ ራሱ እያስፈራሩኝ ነበር ተርጋጋሁ ይህን ሳይ ያላህ የውጩን. ቀለም እጠብቃለሁ አፍጥነው

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Рік тому

    የኔ ግርፍነው ሁሉም እስኪ ቆጆዉን መስታዉት አሳየኝ በፈጠረህ

  • @ሮዚyouTube
    @ሮዚyouTube Рік тому +2

    እንኳን ደስ አለህ ማሻ አላህ የአፊያ በጤና የምትወልዱበት ቤት ያድርግልህ የቤት ጣጣ አያልቅም ጅሰምና ኮርኒስ ስንት ይወስዳል በአላህ ንገረኝ ለ5 ክላስ ነው

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ Рік тому

    ማሻአላህ እኔም መስተዋትና ቀለም ይቀረኛል ግን ገና ሰርቢስ ልሰራነው

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Рік тому

    ማሻ አላህ እኔም የዝህ አይነት በ45 ሺ ብር ነው የገዛውት ቆየ አላህ የስላም የፍቅር የጤና የኢማን የበረካ ቤት ያድርግላችሁ ያድርግልን ውለዱ ክበዱ ዳሩበት ኮሉበት

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Рік тому +2

    ማሻአላህ ወንድሜ ምርጥ ቤት ነዉ 👍👍 ባረብ ሀገር 7 አመቴ ግን እንኳን በጅብሰም ጭቃም አልጨረስኩም እና አልሀምድላህ በል በኢማን በሰላም በደስታ እረዝም እድሜን የምትኖሩ ያርጋቹህ🥰

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Рік тому

      የሱምኮ የጭቃ ነው በኋላ ነው ጀብሰም የሚሰራው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      አብሸሬ።7አመቲገን።4አመቴንወሁሎምያበቃሁት።ገን3ክላሰንወ።ቱለሀገርለገባ።በትንሹሰርች።አላሀምዱሊላ

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Рік тому

      @@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ጅብሰም እስከ300. 000 ይፈጅ የለ ዉደ? 🥺

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Рік тому

      @@fatimanigus3261 በሰላም ግቢ ማማ

    • @fatenmolly5613
      @fatenmolly5613 Рік тому

      ​@@fatimanigus3261 አማርኛ ነው ግን 😂😂😂 አይነበበኝ አለ🙄

  • @tube8843
    @tube8843 Рік тому

    ማሻአላህ ያምራል ቤቱ ግን በረሀ ይመስላል አካባቢዉከተማ አይደለምዴ😮😮😮😮

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    ማሻአላ ጀም እኔም ልገዛነዉ ግን ኮረኒሥና ጀምሦም ታልገባ አይቻልም መሠል

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 Рік тому

    ጠቅላላ ሰንት ብር ያስፈልጋል እንዚ አይነት ቤት ለምሰራት

  • @dalo0o4a
    @dalo0o4a Рік тому

    ማሻ አላህ ወድም ጀማል እንኳን አብሮ ደስ አለን በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት ቤት አላህ ያርግልህ

  • @Saada-dv2qq
    @Saada-dv2qq 8 місяців тому

    መሸአላህ በሰላም ኑርበት ጀም❤❤❤❤❤

  • @ethohabshewit6048
    @ethohabshewit6048 Рік тому +1

    መሽአላህ ተባርክ አላህ የአፊያ የጤና የሙሀባ ቤት አላህ ያድርግላችሁ ያረብ

  • @umumuhamadbintseid2793
    @umumuhamadbintseid2793 Рік тому

    ማሻአሏህ አሏህ የጤና የፍቅር ቤት ያድርግልህ ወድማችን

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 Рік тому

    ጂማል እኳን ደስ አለህ ቆንጅ ቤት ጎበዝ እውነት የስላም ፍቅር ቤት ይሆን ጎበዝ

  • @Qwe-sx3xw
    @Qwe-sx3xw Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው እስኪ ደሞ የላሜራውን ዋጋ ንገረን በሩን ብቻ ከመስታያት ውጭ

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 Рік тому

    ስንት ክላስ ነው ወንድም እደዚሁም ስንት ቆረቆሮ ነው እኔ ኮቻ ለመስራት አስቤ ነው እዳታልፈኝ በአላህ

  • @ssssss-jn2bf
    @ssssss-jn2bf Рік тому +2

    ማሻአላህ ጀማል ደስየሚል ቤትየጤና ይሁንላችሂ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Рік тому

    ከዛሁሉ ሥቃይቡሀላ ለዚህ ደሥታ እንኳን አበቃህ የፈረሠባቸዉንም አላህ ይካሣቸዉ

  • @semutub7343
    @semutub7343 Рік тому

    ማሻአላህ እኔ እራሱ ላንድ በር 20ሺም አይበቃዉ ብለዉኚ ይሌዉ ዝም ብየ ተቀምጫለሁ

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Рік тому +1

    ወይኔ ወንድሜ እንደው እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም የቀረኝ ፊኒሽንግ ጋብቻ ነው በር ና መስኮት ኮርኒስ ነው የቀረኝ ጠሩ መረጃ አካፈልን ❤

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Рік тому

    ህጋዊ ነው ግን ማሻአሏህ ተባረክ እሮህማን

  • @VipUae-ts4gi
    @VipUae-ts4gi Рік тому

    አብሽሪ ዉዴ የሁላችንም ፈረሷል ምን እናድረግ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Рік тому

    አጠቃላይ ቤትክ ስት ፈጀ ጀማል ማሻላ ሳልልክ ረስቼነው ማሻላህ ማሻ አላህ

  • @anshaali7626
    @anshaali7626 Рік тому

    የት ነው የገዛሀው የየቦታው ሊለያይ ይችላል

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb Рік тому

    ማሻአላ ተባረከላ አላህ የሰላም የጤና ቤት ያረግላችሁ የጀብሶን ዎጋ ንገረኝ ወንድም ጀማል

    • @rrtfff5248
      @rrtfff5248 Рік тому

      ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ይስጠን

  • @ቲቲነኝስደተኛዋ-ቘ8ሰ

    መሸአላህ ደስይላል ለኛም አላህይወፍቀን❤❤❤

  • @mnhv1839
    @mnhv1839 Рік тому

    የቤቱ አሰራር ወይም ድዛይን ምን ድነዉ ስሙ ይቅርታ እንድህ ያለ ነዉ መስራት የምፈልገዉ እንደግዛብሄር ፍቃድ አትለፉኝ በናታችሁ

  • @semutub7343
    @semutub7343 Рік тому

    ቀለም ምን ያህል እደሚፈጂ ንገረን ጀማል

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Рік тому

    ዋው ወላሂ ጨንቆኝ ነበር ቀላል ነው የበርስ ዋጋ ስንት ነው ጀማል

  • @alhamdulillahforeverything2285

    ማሻ አላህ 30 ሺ በጣም አሪፍ ነዉ ጥያቄየንም ስለመለስክልኝ thanks

  • @hamadnagat9837
    @hamadnagat9837 Рік тому

    ማሻላህ ተባረክ አልህ በዘመንሁሉ ተደሰትበት

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 Рік тому

    መሸኦላህ በጣም ዴሱ ያሚል ቤት ነዉ እካ ❤❤😂😍😍👌👌👍

  • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ

    ማሻአላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እኔም አላህ ያግዘኝ ሰሞኑን ልጄምር ነዉ

  • @Seadi-tube
    @Seadi-tube Рік тому

    ማሻአላህ ጀማል ካየኸው መልስልኝ ለ62ቅጠል ጅብሰም ኮሪንስ ስት ይፈጃል ባሁኑ ዋጋ

  • @umerhusen9070
    @umerhusen9070 Рік тому

    ሁሉም እስከ ብረቱ ስንት ነው በአላህ ንገረኝ

  • @የራማዋንግስትጠብቂኝ

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን የሰላም የደስታ ቤት ያድርግልህ ስንት ጨረሰብህ

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 Рік тому

    ቤትህ የእጨት ነው ወይስ የፌሮ ማሽአሏህ በደስታ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Рік тому

    የኔም መስታወት ነው የቀረው ስጠብቅህ ነበር ዋጋ እድትነግረኝ አብረን ጀምረን አብረን ጨረስን መስታወት ቀደምከኝ ክክክክ በትክክል ዋጋውን ንገርኝ 4 መስኮት 3 ber and frachi newu

  • @fatumaahmed9896
    @fatumaahmed9896 Рік тому

    ማሻ አላህ
    እስኪ ለኔም ኮምቦልቻ ቤት ያለዉ ባል ፈልግልኝ ጀማል😅😅😅

  • @አህመድጎጃምዮቱብ

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም የሚያምር ቤት በተከይ የውጩ ቅርፅ በጣም የሚያምር እኔም እንደዚህ ነበር ያዘዝኩት ግን አልሰሩልኝም ዝም ብለው ልሙጥ ነው ያደረጉት እንደው ሀገር ስገባ እቀይረዋለሁ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Рік тому

    ማሻአሏህ ለጂብሰኑ ስንት ብር ጨረስክ እኔም ልሰራ ነበር??

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Рік тому

    ስንት ክፍል ነው ጀማል 30ሺ የፈጀብህ የውጪ አጥር ለማሳጠር ስንት ይፈጃል እስኪ ነገረኝ ?

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    ማሻ አላህህህህ እንኳን ደስስ አለህ ወድም ጀማል እስቲ ለኛም ድምፆ ሁኑን አረ ዩቶበሮች አዲስስስ አበባ ላይ ቤታችን እየፈረሰ ነው 9 እና 10 አመት ሽንት ቤት አጥበን የገዛነው ቤት ዝም ብለው እያፈረሱብን ነው ፖሊስስ ድምፆፆ ሁኑን

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      አይ የኔም ከፈረሰ 6አመቱ9አመት ሸቅዬ ሰርቸ😭😭😭😭😭😭

    • @aravjhssddd8250
      @aravjhssddd8250 Рік тому

      👍👍👍

    • @areazz1754
      @areazz1754 Рік тому

      @@Ddfghjkuygbn አብሽሪ😭