Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ያምራል
ዮርዲዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን💖🙏👌👍👏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
እውነት ነው በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ላይክ ሼር 💚💛❤️
አመሰግናለሁ ቤትየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዩርዲዬ የእኔ ጎበዝ እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በርቺልኝ ባለሞያ ላይክ👌👌👏🙏❤
አመሰግናለሁ ቤቷዬ 🙏❤️
ዋው በጣም የምራል ዘድሮ ሞያ በሞያ አረጋቹን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዬርዲዬ በጣም ልዩ ጠጅ ነው መልኩም በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍👌👌😍
አመሰግናለሁ የሚየ የኔ ውድ እህት 🙏🙏🙏❤️🙏❤️
ዋዉ❤❤❤ በጣም ያምራል
በጣም ምርጥ የጠጅ አጣጣል ነው ለበዓል እሰራዋለው እጆችሽ ይባረኩ ዮርዲ👌😋❤️👍
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው እጅሽ ይባረክ እውነት ነው ይረሳል 👍❤️❤️❤️ሼር
አአመሰግናለሁ ቀለምየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
www በጣም ጎበዝ በርችልኝ እህቴ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ጥሩ ሙያ ነው በርቺ ውዴ መጥቻለው ቤተሰብ ነን
አመሰግናለሁ እቤትሽ ገብቸ ሙሉ ቪዲዮ በማየት ሰብ ላይክ ሸር በማድረግ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@@yordykitchen6631 አመሰግናለው ውዴ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ውድ👍🙏
አመሰግናለሁ ልዩዬ 🙏🙏🙏❤️
ዬርዲዬ ቆንጆ እውነትም የአገር ቤት ጠጅ እጅ ይባርክ አሪፍ የበአል ዝግጅት @ ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
አመሰግናለሁ ፀዲዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዮርድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ!!ዋዉዉ! በጣም ቆንጆና ፅድት ያለ ጠጅ ነው የጣልሽዉ መልኩ ሲያምር በጣም ነው የወደድኩት👌እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😘
ሰላም ነው ይርዲዮ በርችልኝ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ብያለሁ
እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ ቀለል ባለ አነጋገር እና አሰራር እጅግ ጥሩ ሞያ አስተማርሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እወድሻለሁ እህቴ😘
እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!! እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም እወድሻለሁ ውድ እህቴ ሰላም ሁኝልኝ 🙏❤️😘
ዋዉ አንቲ በጣም ድንቅ አሰራር ነው .ለበአል ጠጣን በቃ👏👏❤️
አመሰግናለሁ ውድ እህቴ ያው የፋሲካው ተዘጋጅቷል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ጎበዝ በርቺ
በርች እማ ላይክ ሸር 🍒🍒🍒
አመሰግናለሁ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ነይ 🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ በርቺ ነቢዬዬ ሼር ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ በርቺ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ትኔም 5. days ago ካለው ቤትሽ ገብቸ ሰብና ላይክ አድርጌ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏. ነቢየንም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጣልሽው እጅሽ ይባረክ 🥰
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️
ዮርዲዬ በጣም ቆንጆ አጣጣል ነው ሁሉም ከለሩም ተዋጥቶልሻል እጅሽ ይባረክ👍🏽❤️
አመሰግናለሁ ሉላየ 🙏🙏🙏❤️❤️
በእውነት አገሬ ለመግባት ቸኮልኩ ውይ በትዳሬ ደስተኛ ሆኜ እንድኖር የአምላክ ፈቃድ ይሁን ❤❤❤❤❤❤ አይዞቹ የስደት ወገኖቼ ለኛም በሀገራችን ልክ እንደዚህ ያማረ ሙያ አለን ብቻ ሀገገራችን ሠላም። ህዝቦቿ ሠላም ትሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማማ ኢትዮጵያ ዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን !!! ውድ እህቴ እንደተመኘሽው እመብርሃን እናቴ ለአገርሽ ታብቃሽ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏❤️💕❤️
ዮርድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነ የማር ጠጅ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመስግናለን 👌👍❤🙏
የመንዝዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ : ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 🙏❤️💕😘
@@yordykitchen6631 ዮርድዬ አለሽ ግን እንዴት ነሽልኝ ረጅም ጊዜ ሆነሽ ቪዶ ከሰራሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ 💚💛❤🙏
ያምራል በርች መጥቻለሁ
እጅግ በጣም አሪፍ ነው ።አመሰግናለሁ !
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
በጣም የሚያምር ጠጅ ነዉ እናመሰግናለን እህታችን በርቺ በርቺ ቤተሰብ ሆኛለሁ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቤተሰብ በመሆናችን ደስ ብሎኛል እኔም እቤትሽ ገብቸ ስራሽን በድጋሜ አይቸ ሰብና ላይክ አድርጌ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
በጣም አመሠግናለሁ Yordy ❤🙏
በጣም ቆንጆ ጠጅ አሰራር ነው ዮርዲዬ እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤ሼር
አመሰግናለሁ ሂዊየ 🙏🙏🙏❤️
በጣም አሪፍ ነው ዮርዲ
Waw des zbl aserarhla ediki ybarek
Wow እናመስግናለን። ዮዲዬ ተባርኪምርጥ የጠጅ አጠማመቅ ነው ያሳየሽን።
አመሰግናለሁ ቤዝየ 🙏🙏🙏
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍👌🏽😍❤️
አመሰግናለሁ ቤተልየ 🙏🙏❤️
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ለአመት በአል እሞክረዋለሁ😘🙏
አመሰግናለሁ አይንየ ሞክሪው በጣ ቀላል ግን ቆንጆ ነው ከወደድሽው ንገሪኝ 🙏🙏🙏❤️
ቆንጆ ልዩ የሆነ ጠጅ አጣጣል ነዉ እናመሰግናለን ውዴ ❤️👍🏾
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ውይ የሚያምር ጠጅ ዮርዲዬ እጅ ይባርክ ሼር👌👌👍👍
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️
ሠላም ዮርዲ እዴትነሽ ምርጥ አርገሽ የሰራሺው👍👍👍👍👈
ዮርዲዬ ዩኔ እመቤት በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው አጣጣሉም ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ዘዴ እጆችሽ ይባረኩ
አሜን ! አመሰግናለሁ ማማዬ 🙏🙏🙏❤️
መጥቻለሁ።በጣም ቆንጆ ነው በርቺ👌👌
በጣም አመሰግናለሁ ሩትየ እኔም ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏👍🏾
ዬራደዬ በረች በላይክ
አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️
Thank you💗💗
ዋው ውደ አሬፍ ነው በርች በቃሌ መሠረት ብቅ አልኩ
አመሰግናለሁ እኔ ቀድሜ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርች🙏
@@yordykitchen6631 እሽ ውደ
ሞያሽን ስለ ኣሳየሽንበጣም እናመሰግናለንበጣም ጥሩ ኣሰራር።❤
አመሰግናለሁ ዬኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤️
Betam konjo sera new tebareki bezu negee asetemareshien
አመሰግናለሁ 🙏🙏
በጣም ግብዝ ነሽ በረች👌👌👌
አመሰግናለሁ 🙏❤️🙏
Ejishe yebarek moia mastemar melkam astewaxeo new!!
ዬርድዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
አመሰግናለሁ ሰላምየ 🙏🙏🙏❤️
ሠላም ሠላም ብያለሁ ለዚህ ቤት በላይክ 🙏🙏
አመሰግናለሁ እቤትሽ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ላይኩን ሰብ ጨምረበት 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ የጠጅ አሰራር ነው በርቺ 🥰🥰
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እናመስግናለን እርጋታሽም ራሱ ተመችቶኛል
@@ethio125 አመሰግናለሁ ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@@yordykitchen6631 አሜን ♥♥♥
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ዮርዲዬ ባለሞያ
አመሰግናለሁ ቤትሻየ 🙏🙏🙏❤️
Metechalwe yene enat... teru neger new yasayesgne...emokerewalwu 😍 ejochesh yebareku.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም እቤትሽ በድጋሜ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
አንደኛ በጣም ቆንጆ ጠጅ ,መልኩ ሲያምር እጅሽን ይባርክው ኮራሁብሽ እህቴ በርች🙏🙏🙏😁
አመሰግናለሁ ውድ እህቴ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Ejeshen Yebarkew
ዩርድየ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ👌እና ከለራማ ጠጅ ነው የጣልሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር መልካም ቀን ተመኘሁልሽ😘😘😘🙏
አመሰግናለሁ የኔ እንደኛ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ምርጥ ስራ ነው👌
አመሰግናለሁ ደምሬሀለሁ አንተም ብቅ በል 🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@@yordykitchen6631 እናቴ ስትይ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው መልካም ወላጅ ያሣደገው አነጋገሩ ብሎም ሞያ የግሉ ነው አንችም ይህን ቱሩፋት ከቤተሰብ አልፎ ለእኛ ተረፈን ይመስገን ቴክኖለጂ አሁንም እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ዩርድዬ👍👍👍💚💛❤
አመሰግናለሁ ማየትዬ 🙏❤️🙏
Yen balemoya gets egishin tebarklige 💕💕
ዋው በጣም አሪፍ ነው ደሞ ከለሩ እንዴት ያምራል ባለሙያ በርቺ ጎበዝ
አመሰግናለሁ 🙏❤️
ያሬድዬ መጥቼ አለሁ በርቺልኝ ቤትሽ አሪፍ ነው ዋውው
አመሰግናለሁ እኔም ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
በርች ውዴ ሀሪፍ ነው
አመሰግናለሁ እሙየ 🙏🙏🙏❤️
ዮርዲዬ ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽው ከለሩ ሲያምር ለበአል አንቺ ጋር ነን እጅሽ ይባረክ like share👍😍👍
አመሰግናለሁ ቤዝየ ብትመጭልኝ ለበአል በደስት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እጅሽ ይባረክ
Very lovely taste with nice colour, keep it up !!!!!!....
በእውነት በጣም ጎበዝ ነኝ እግዚአብሔር እጅሽንይባርክልሽ በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን
አመሰግናለሁ ሂዊየ 🙏🙏🙏
ዮርዲ ልዩ ነው እህቴ በርቺልኝ የኔ ባለሞያ
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏❤️
Thank you 🙏 ❤
አመሰግናለሁ ሄሉዬ 🙏🙏🙏❤️
@@yordykitchen6631 menm aydel 🥰🥰🥰
ዮርዲዮ በጣም ቀላል ለመስራት መልኩ እራሱ ሲያምር በርቺ በርቺ እህት
አመሰግናለሁ እንደዚህ ቀለል ብሎ ሲቀርብ ለመስራት ያነሳሳል 🙏🙏🙏
ቤተስብ ካልሆን ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏🙏
Nice.Thank you
ዪርዳዬ የኔ ልዩ ጎበዝ በጣም ያምራል በርቺ ውዴ ቤተሰብ ሁኛለሁ 👍👍👌👌
አመስግነዋል ሰርክየ እኔ ቀደም ብየ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
ዮርዲ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽው💗🙏
አመሰግናለሁ ሉሊዬ🙏❤️
ዬርዲዬ ልክ ነሽ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ነፂየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ቀላል ነው ይሄማ ይሞከራል:: እናመሰግናልን
አመሰግናለሁ ምስርየ እኔም ሁሉም እንዲሰራው ነው ቀለል አድርጌ ያመጣሁት : ሞክሪውና ንገሪኝ ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏🙏
ቻናልሽ ጋ ሄጀ ሰብ አድርጌሻለሁ ያው ሌላ የለሽም እኔ ግን አድርጌአለሁ በርችልኝ አንችም ቤተሰቤ ብትሆኝ ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️🙏❤️
@@yordykitchen6631 ምንም አይደል እጅሽ ይባረክ በርች እናመሠግናለን ዉዴ ❤️❤️❤️😘
በርቺ ምርጥ ስራ ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ !
አመሰግናለሁ እኔም በታማኝነት ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
@@yordykitchen6631 አመሰግናለሁ ውዴ
❤የኔናት ትህትናሽ ብቻ ያጠግባል ወላሂ ኑሪልን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዬኔ ውድድድድ 🙏❤️💕
ዬርዲዬ በጣም የሚያምር ከለሩ ያስታውቃል እጅግ ይባረክ
አመሰግናለሁ ማራኪዬ 🙏🙏🙏
ዮርድዬ የኔ መልካም በርችልኝ እህቴ
አመሰግናለሁ አስየ ቤተሰብ እንድንሆን ወደ ቤትሽ ስሄድ በሌላ ስም ነው ለማንኛውም ቤተስብ ሆኛለሁ አንችም 🙏🙏🙏
ዋው በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው ዬርዲዬ እጅሽ ይባረክ 👌😍
አመሰግናለሁ ፅዮንዬ 🙏🙏🙏❤️
በርቺ ውዴ👌👍👏❤🙏
አመሰግናለሁ ጀሪየ 🙏🙏🙏❤️
ግሩም ነው በርቱ !
ሙዚቃውን ሙሉውን አዳምጨ ቤተሰብ ሆኛለሁ ብቅ በይ 🙏🙏🙏
እልልልልልልል ዮርዲዬ በጣም ኮራሁብሽ በጣም ምርጥ ከለሩ ራሱ ሲያምር እንደዚህ ቀላል ከሆነ እሞክረዋለሁ አሁን ቸርች ስለሌለ ማንም አይሰጠንምና መሞከር አለብኝ አድናቂሽ ነኝ ዉድድድድድ ሼር
አመሰግናለሁ ነቢየ በውነት ነው የምልሽ ሞክሪው በጣም ቀላል ከምታይው በላይ ምርጥ ቆንጆ ነው ነገ ብትጥይው ለፋሲካ በደንብ ይደርሳል : እኔ ለገና የጣልኩት አሁን ድረስ እንዴት እንደአዲስ ቆንጆ እንደሆነ : በተረፈ ተጨማሪ ኢንፎርሜሽን ከፈለግሽ ደውይልኝ ውድድድድድ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Betammmm konjo yordi ejish yibarek
አመሰግናለሁ ቃልዬ 🙏🙏🙏
ዋውውውው በጣም አመሰግናለሁ እህት
አመሰግናለሁ አይንየ እቤትሽ ሄጀ ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
ዬርዲዬ በጣም ቆንጆ ነው ለበአል ነው👌🙏🏻
አመሰግናለሁ እስኩዬ🙏🙏❤️
Wow Yordi Endat nesh Be denget sayesh dess Alege Astwsalhu wheln i was child Yemtesrwui megeb Ytafit neber Balmoya nesh my sis Kuku neg ❤❤❤❤
Wow that’s looks beautiful fun to watch it’s worth to try it thank you again 🙏🙏
አመሰግናለሁ ውብየ 🙏🙏🙏❤️
🥰🥰🥰👌👌🙏🙏
Betam konijo New lebehal Enamsegnalen 👌👌👍👍
አመሰ 🙏❤️❤️
Thank u yordeya selasetemareshene weda gora beye betesbe enhune
አመሰግናለሁ ሚሚየ እቤትሽ ገብቼ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏
Liyu new ehite 😋 silakafelshin Betam enameseginalen
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏❤️
Shetaw ezi deres shetetegn, eje yebark
wow super video❤️👍
ባለሞያ።እህትአለም።ያገር ቤቱን ያሰንቃል።ተባረኪ።በርቺ❤
አመሰግናለሁ ሩትየ እንደዚህ ከሚያበረታታ እህት ጋር ቤተሰብ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አንችም በርችልኝ የኔ ውድድድድ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@@yordykitchen6631 እሺ my sister
ሰላም ሰላም ብያለው እማዬ በርችልኝ ውዴ
አመሰግናለሁ እቤትሽ ገብቸ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
Wow Betam konjo new enamesgnalen dear.
አመሰግናለሁ ዜድየ 🙏🙏🙏❤️
ሰላም ለዚህ ቤት በላይክ በሰብ
አመሰግናለሁ በታማኝነት ቪዲዮ በማየት ቤተሰብ እንሁን ቪዲዮ ሳናይ ሰብ ካደረግን ዪትዩብ ያነሳዋል 🙏🙏🙏
ሙያ ከጎረቤት ነው እኔ ምኔ ሞኝ ነው መጥቻለሁ በርቺ ውዴ በጣም አሪፍ ነው
አመሰግናለሁ ሰንየ እኔ ቤተሰብሽ ከሆንኩ ቆይቻለሁ አንች ካልሆንሽ ቤተሰቤ እንድትሆኝ እጋብዝሻለሁ 🙏🙏🙏 ከጠጁም ትንሽ ጎንጨት በይ 😄😄😄
ሰላም መጣሁ በርቱ
አመሰግናለሁ እቤትሽ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም በታማኝነት ብቅ በይ 🙏🙏🙏
አንደኛ 😘😘😘
አንደኛየ አመሰግናለሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም አሪፍ ነው በርቺ ጎራ በይ እቤቴ እንበረታታ
አመሰግናለሁ ዜድየ አሁን እመጣለሁ 🙏🙏🙏❤️
ዜድየ እቤትሽ ስገባ ቀደም ብየ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️
እሺ አመሠግናለሁ መሬ 👍👍
በጣም ያምራል
ዮርዲዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን💖🙏👌👍👏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
እውነት ነው በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ላይክ ሼር 💚💛❤️
አመሰግናለሁ ቤትየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዩርዲዬ የእኔ ጎበዝ እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በርቺልኝ ባለሞያ ላይክ👌👌👏🙏❤
አመሰግናለሁ ቤቷዬ 🙏❤️
ዋው በጣም የምራል ዘድሮ ሞያ በሞያ አረጋቹን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዬርዲዬ በጣም ልዩ ጠጅ ነው መልኩም በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍👌👌😍
አመሰግናለሁ የሚየ የኔ ውድ እህት 🙏🙏🙏❤️🙏❤️
ዋዉ❤❤❤ በጣም ያምራል
በጣም ምርጥ የጠጅ አጣጣል ነው ለበዓል እሰራዋለው እጆችሽ ይባረኩ ዮርዲ👌😋❤️👍
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው እጅሽ ይባረክ እውነት ነው ይረሳል 👍❤️❤️❤️ሼር
አአመሰግናለሁ ቀለምየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
www በጣም ጎበዝ በርችልኝ እህቴ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ጥሩ ሙያ ነው በርቺ ውዴ መጥቻለው ቤተሰብ ነን
አመሰግናለሁ እቤትሽ ገብቸ ሙሉ ቪዲዮ በማየት ሰብ ላይክ ሸር በማድረግ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@@yordykitchen6631 አመሰግናለው ውዴ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ውድ👍🙏
አመሰግናለሁ ልዩዬ 🙏🙏🙏❤️
ዬርዲዬ ቆንጆ እውነትም የአገር ቤት ጠጅ እጅ ይባርክ አሪፍ የበአል ዝግጅት @ ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
አመሰግናለሁ ፀዲዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዮርድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ!!
ዋዉዉ! በጣም ቆንጆና ፅድት ያለ ጠጅ ነው የጣልሽዉ መልኩ ሲያምር በጣም ነው የወደድኩት👌እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😘
ሰላም ነው ይርዲዮ በርችልኝ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ብያለሁ
እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ ቀለል ባለ አነጋገር እና አሰራር እጅግ ጥሩ ሞያ አስተማርሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እወድሻለሁ እህቴ😘
እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!! እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም እወድሻለሁ ውድ እህቴ ሰላም ሁኝልኝ 🙏❤️😘
ዋዉ አንቲ በጣም ድንቅ አሰራር ነው .ለበአል ጠጣን በቃ👏👏❤️
አመሰግናለሁ ውድ እህቴ ያው የፋሲካው ተዘጋጅቷል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ጎበዝ በርቺ
በርች እማ ላይክ ሸር 🍒🍒🍒
አመሰግናለሁ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ነይ 🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ በርቺ ነቢዬዬ ሼር ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ በርቺ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ትኔም 5. days ago ካለው ቤትሽ ገብቸ ሰብና ላይክ አድርጌ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏. ነቢየንም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጣልሽው እጅሽ ይባረክ 🥰
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️
ዮርዲዬ በጣም ቆንጆ አጣጣል ነው ሁሉም ከለሩም ተዋጥቶልሻል እጅሽ ይባረክ👍🏽❤️
አመሰግናለሁ ሉላየ 🙏🙏🙏❤️❤️
በእውነት አገሬ ለመግባት ቸኮልኩ ውይ በትዳሬ ደስተኛ ሆኜ እንድኖር የአምላክ ፈቃድ ይሁን ❤❤❤❤❤❤ አይዞቹ የስደት ወገኖቼ ለኛም በሀገራችን ልክ እንደዚህ ያማረ ሙያ አለን ብቻ ሀገገራችን ሠላም። ህዝቦቿ ሠላም ትሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማማ ኢትዮጵያ ዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን !!! ውድ እህቴ እንደተመኘሽው እመብርሃን እናቴ ለአገርሽ ታብቃሽ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏❤️💕❤️
ዮርድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነ የማር ጠጅ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመስግናለን 👌👍❤🙏
የመንዝዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ : ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 🙏❤️💕😘
@@yordykitchen6631 ዮርድዬ አለሽ ግን እንዴት ነሽልኝ ረጅም ጊዜ ሆነሽ ቪዶ ከሰራሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ 💚💛❤🙏
ያምራል በርች መጥቻለሁ
እጅግ በጣም አሪፍ ነው ።
አመሰግናለሁ !
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
በጣም የሚያምር ጠጅ ነዉ እናመሰግናለን እህታችን በርቺ በርቺ
ቤተሰብ ሆኛለሁ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቤተሰብ በመሆናችን ደስ ብሎኛል እኔም እቤትሽ ገብቸ ስራሽን በድጋሜ አይቸ ሰብና ላይክ አድርጌ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
በጣም አመሠግናለሁ Yordy ❤🙏
በጣም ቆንጆ ጠጅ አሰራር ነው ዮርዲዬ እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤ሼር
አመሰግናለሁ ሂዊየ 🙏🙏🙏❤️
በጣም አሪፍ ነው ዮርዲ
Waw des zbl aserarhla ediki ybarek
Wow እናመስግናለን። ዮዲዬ ተባርኪ
ምርጥ የጠጅ አጠማመቅ ነው ያሳየሽን።
አመሰግናለሁ ቤዝየ 🙏🙏🙏
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍👌🏽😍❤️
አመሰግናለሁ ቤተልየ 🙏🙏❤️
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ለአመት በአል እሞክረዋለሁ😘🙏
አመሰግናለሁ አይንየ ሞክሪው በጣ ቀላል ግን ቆንጆ ነው ከወደድሽው ንገሪኝ 🙏🙏🙏❤️
ቆንጆ ልዩ የሆነ ጠጅ አጣጣል ነዉ እናመሰግናለን ውዴ ❤️👍🏾
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ውይ የሚያምር ጠጅ ዮርዲዬ እጅ ይባርክ ሼር👌👌👍👍
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️
ሠላም ዮርዲ እዴትነሽ ምርጥ አርገሽ የሰራሺው👍👍👍👍👈
ዮርዲዬ ዩኔ እመቤት በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው አጣጣሉም ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ዘዴ እጆችሽ ይባረኩ
አሜን ! አመሰግናለሁ ማማዬ 🙏🙏🙏❤️
መጥቻለሁ።በጣም ቆንጆ ነው በርቺ👌👌
በጣም አመሰግናለሁ ሩትየ እኔም ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏👍🏾
ዬራደዬ በረች በላይክ
አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️
Thank you💗💗
ዋው ውደ አሬፍ ነው በርች በቃሌ መሠረት ብቅ አልኩ
አመሰግናለሁ እኔ ቀድሜ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርች🙏
@@yordykitchen6631 እሽ ውደ
ሞያሽን ስለ ኣሳየሽን
በጣም እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ኣሰራር።❤
አመሰግናለሁ ዬኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤️
Betam konjo sera new tebareki bezu negee asetemareshien
አመሰግናለሁ 🙏🙏
በጣም ግብዝ ነሽ በረች👌👌👌
አመሰግናለሁ 🙏❤️🙏
Ejishe yebarek moia mastemar melkam astewaxeo new!!
ዬርድዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
አመሰግናለሁ ሰላምየ 🙏🙏🙏❤️
ሠላም ሠላም ብያለሁ ለዚህ ቤት በላይክ 🙏🙏
አመሰግናለሁ እቤትሽ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ላይኩን ሰብ ጨምረበት 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ የጠጅ አሰራር ነው በርቺ 🥰🥰
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እናመስግናለን እርጋታሽም ራሱ ተመችቶኛል
@@ethio125 አመሰግናለሁ ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@@yordykitchen6631 አሜን ♥♥♥
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ዮርዲዬ ባለሞያ
አመሰግናለሁ ቤትሻየ 🙏🙏🙏❤️
Metechalwe yene enat... teru neger new yasayesgne...emokerewalwu 😍 ejochesh yebareku.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም እቤትሽ በድጋሜ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
አንደኛ በጣም ቆንጆ ጠጅ ,መልኩ ሲያምር እጅሽን ይባርክው ኮራሁብሽ እህቴ በርች🙏🙏🙏😁
አመሰግናለሁ ውድ እህቴ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Ejeshen Yebarkew
ዩርድየ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ👌እና ከለራማ ጠጅ ነው የጣልሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር መልካም ቀን ተመኘሁልሽ😘😘😘🙏
አመሰግናለሁ የኔ እንደኛ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ምርጥ ስራ ነው👌
አመሰግናለሁ ደምሬሀለሁ አንተም ብቅ በል 🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@@yordykitchen6631 እናቴ ስትይ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው መልካም ወላጅ ያሣደገው አነጋገሩ ብሎም ሞያ የግሉ ነው አንችም ይህን ቱሩፋት ከቤተሰብ አልፎ ለእኛ ተረፈን ይመስገን ቴክኖለጂ አሁንም እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ዩርድዬ👍👍👍💚💛❤
አመሰግናለሁ ማየትዬ 🙏❤️🙏
Yen balemoya gets egishin tebarklige 💕💕
ዋው በጣም አሪፍ ነው ደሞ ከለሩ እንዴት ያምራል ባለሙያ በርቺ ጎበዝ
አመሰግናለሁ 🙏❤️
ያሬድዬ መጥቼ አለሁ በርቺልኝ ቤትሽ አሪፍ ነው ዋውው
አመሰግናለሁ እኔም ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏
በርች ውዴ ሀሪፍ ነው
አመሰግናለሁ እሙየ 🙏🙏🙏❤️
ዮርዲዬ ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽው ከለሩ ሲያምር ለበአል አንቺ ጋር ነን እጅሽ ይባረክ like share👍😍👍
አመሰግናለሁ ቤዝየ ብትመጭልኝ ለበአል በደስት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እጅሽ ይባረክ
Very lovely taste with nice colour, keep it up !!!!!!....
በእውነት በጣም ጎበዝ ነኝ እግዚአብሔር እጅሽንይባርክልሽ በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን
አመሰግናለሁ ሂዊየ 🙏🙏🙏
ዮርዲ ልዩ ነው እህቴ በርቺልኝ የኔ ባለሞያ
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏❤️
Thank you 🙏 ❤
አመሰግናለሁ ሄሉዬ 🙏🙏🙏❤️
@@yordykitchen6631 menm aydel 🥰🥰🥰
ዮርዲዮ በጣም ቀላል ለመስራት መልኩ እራሱ ሲያምር በርቺ በርቺ እህት
አመሰግናለሁ እንደዚህ ቀለል ብሎ ሲቀርብ ለመስራት ያነሳሳል 🙏🙏🙏
ቤተስብ ካልሆን ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏🙏
Nice.
Thank you