ስንክ ሳር ሙሉ ፊልም Sinksar full Ethiopian film 2021

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 182

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l 2 роки тому +78

    እኔ መፍረድ አልችልም በጣም ሀጢያተኛ ነኝ ግን ስንክሳር ባትሉት ጥሩ ነበር ርዕሱን ምክኒያቱም ስንክሳር የስንት ፃድቅ እናትና አባቶቻችንን ታሪክ የሠማንበት ነው።

    • @zanbkgddbbf7880
      @zanbkgddbbf7880 2 роки тому

      እውነት ነወ እያቴ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 роки тому

      እውነት ነው

    • @fsatsfd9297
      @fsatsfd9297 2 роки тому +1

      ይህን ሣያውቁ ቀርተውነው ሠለሥክሣር ምን ይሉታን እያወቁ ማጥፋት

    • @user-qs9gi6ck8c
      @user-qs9gi6ck8c 2 роки тому

      እኔም እርእሱን ሣየው በጣም ነው የገረመኝ ጉድኮ ነው

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 2 роки тому +1

      እእኔም ብያለሁ ስከሳር ማለት የክዱሳን ታሪክነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +62

    ሀገሬ አልወልድ ብላ አስጨነቀችን ወገን 😭እንፀልይ ስለ ዕናት ሀገራችን እንደየ እምነታችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢😢ተው በቃ በለን መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ☝🏿🤲🏿🤲🏿☹️

  • @lijseni6991
    @lijseni6991 2 роки тому +15

    እኔ ብቻ ነኝ ከአንገት በላይ የተወኑት የመሰለኝ አሪፍ ታሪክ ነበረ በደንብ ቢሰሩት🤔

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 2 роки тому +33

    ክላስካሉን ግን ለምድነዉ እማቀንሱት በጣም ነዉ እሚረብሸዉ በተለይ አሁላይ እሚሰሩት ፊልም ከድምፃቸዉ በላይ ክላሲካሉነዉ እሚሰማዉ

    • @nardosengeda1100
      @nardosengeda1100 2 роки тому

      የእኔን ሀሳብ አግኚታችሁልኛል

    • @tayoutube2969
      @tayoutube2969 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አሪጉኝ በቅንነት

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 2 роки тому

      እዉነት የኔም ሀሳብ ነዉ ቆጆ ፊልም ሲሆን ችግር አለባቸዉ መቼም አማራጭ የላቸዉም ብለዉ ነዉ😃

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 2 роки тому +5

    አሪፍ ድርሰት ነው ካሌብ እናመሰግናለን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 роки тому +7

    ቃልኪዳን ሰወድሸ ባልሸ እድለኛ ነዉ ቆንጆ ሚሰት አለችዉ ህፃኗም አንቺን ትመሰላለች በጣም አሪፍነዉ እግዛብሄር ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 2 роки тому +7

    አሪፍ እና አስተማሪ ስራ ነው የዘሩትን ማጨድ እንዲህ ነው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +6

    አስተማሪ ፊልም ነው መገፋት ቢከብድም መጨረሻው የምራል የመገፋት ሰው የሰራውን ያጭዳል

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +9

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 2 роки тому +3

    ይሄን ሁሉ ታሪክ እየሰማች አንድ እንባኳን የላትም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +10

    ቃልዬ እና ዳኒዬ ካሌብ ስወዳችሁ አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q 2 роки тому +7

    በችግር ያለፈ ሰው ውጤቱ አሪፍ ነው በርቱ ያምራል😍

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 2 роки тому +8

    ኡፍፍ ፊልም በጣም ያዛዝናል።መጨረሽ በጣም ደስ ይላል ምንም ሰው የዘረዉን ያጭዳል።

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 2 роки тому +2

    Betam harif film new kaleye yene konjo 👌👌👌

  • @susu-xs3pd
    @susu-xs3pd 2 роки тому +4

    አጨራረሱም ድምቅ ያለ ምርጥ ፋልም ነው😍😍😍

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 роки тому +1

    ጥሩ እና አስተማሪ ሙቭ ነው እናመሰግናለን

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 2 роки тому +3

    ምርጥ ፍልም ነው።

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 роки тому +1

    ዋዉ ቃልዬ ቆጆ አስማት እኮ ነሽ እዴት እደምታምሪ አይንሽ እራሱ ገዳይ ነዉ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኝል ጠፉተሽብን ነበር ማንም ሰዉ የጁን ያገኝል በጣም አስተማሪ ነዉ አየለ ሲሄድ ከበደ ተወልዉሎ ይመጣል ማለት ይሄ ነዉ ካሌብ ቃል ዳኒ በጣም አድናቂያቹነኝ ያኝዉ የሩሀማ እጀራ አባት ሆኖ የሰራዉ ሰዉዬ እደዉ በፈጣሪ ይሁንብ እስኪ ከመጥፎ ካራክተር ዉጣ እኔማ በአካል ባገኝ እራሱ የምሮጠዉ እሪጫ ይታየኝል የዛሬዉማ ብሶብካል በህልሜ እዳትመጣብኝ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 роки тому +2

    ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን!

  • @user-ld4ff5yl5y
    @user-ld4ff5yl5y 2 роки тому +4

    ዋውውወውውውውዎ አጨራረሱ ደስ ይላል

  • @masaratmasa6414
    @masaratmasa6414 2 роки тому +3

    ምርጥ ነው አስተማሪም ነው

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 роки тому +3

    ሁሉም የጁን አግኝቷል እናም አሪፍ ነው

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 2 роки тому +4

    ሩሀማ መጨረሻዋ ደስ ይላል

  • @nurudemesa4876
    @nurudemesa4876 2 роки тому +40

    እኔ እሚገርመኚ ለራሴ እርስ ሳይገባኚ ፊልም እማዬው ነገር

    • @trssgfds6136
      @trssgfds6136 2 роки тому

      እኔም ይገርመኛል

    • @mihertmihert5565
      @mihertmihert5565 2 роки тому +10

      ሥንክ ሣር ማለት መሠናከል ወይም ፈተና ማለት ነው

    • @t-time9702
      @t-time9702 2 роки тому

      @@mihertmihert5565 ትክክል

    • @seadakonjo4624
      @seadakonjo4624 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-oj6sb6jg6d
      @user-oj6sb6jg6d 2 роки тому +17

      @@mihertmihert5565 አር አይደለም ስክሳር ማለት ታሪክ ማለት ነው በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሲቲያን ውስጥ የሚነበብ የቅዱሳን አባቶቻችንን ታሪክ የዩያዘ ታላቅ ሚስጥር ነው ፊልሙን ግን አላቅም

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому

    ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 2 роки тому +2

    ደስ ይላል

  • @t-time9702
    @t-time9702 2 роки тому +11

    ስንክ ሣር ማለት ውጣውረድ ወይም ብዙ ችግር ማለት ነው። መፅሐፉን ለማለት አይደለም ከመሳደባችሁ በፊት ጠይቁ እንጂ

  • @user-ic7eo9sk5g
    @user-ic7eo9sk5g 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የመዳም ቅመሞች መዝናኛ ነው

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 роки тому +1

    ዋው👌👍

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Рік тому

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው መገፋት መካድ ለጊዜው ነው በቀል የፈጣሪ ነው። ካሌቦ background music በተለይ አንተ የምታስተላልፈው ምልዕክት እንዲሰማ አያደርግም በጣም ይረብሻል። በርቱልን። ምርጥ ደረሳና ትወና ነው

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому +7

    ኮሜንቶች ከእውቀት ነፃ ናችሁ እንዴ አስተውሉ ስንክ ሳር ማለት ገድል ታሪክ ውጣ ውረድ ማለት ነው ልጅቶኮ ስሟ ሩሀማ ነው ምህረት የሚገባት ሴት😊እሺ ተግባባን

    • @fsatsfd9297
      @fsatsfd9297 2 роки тому

      እና ሠንክሣር ማለትኮ የቅዱሣን ታሪክ የያዘ መፅሀፍነው ነው ወይሥ መፈሣዊ ፍልም አድርገሽውነው ሥንከሣር ደግሞ ሥት የተቀደሠ የተባረከ የእግዜአብሔርን ቃል የያዘነው

    • @THEKALEBOTUBE
      @THEKALEBOTUBE 2 роки тому

      🙏🙏🙏

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +4

    ጠጉራሙ ሰውየ 😂😂ስወደው

  • @meserethhiuf9015
    @meserethhiuf9015 2 роки тому +2

    ዋውውውው😍😍😁

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 роки тому

    በጣም በጣም አስተማሪፊልምነው

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 2 роки тому +4

    አሪፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Рік тому +1

    ለዚህ ነው እኮ ጓደኛ የማልፈልገው አረ ነይልኝ ብቸኝነቴ🥰🥰ያንን ሁሉ የሚያሳዝን ታሪክ እኮ ነግራት አልሳሳችላትም ሆሆሆ😥😥😥😥

  • @sofieslamicpost7513
    @sofieslamicpost7513 2 роки тому

    Arif New

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Рік тому

    መገፋት ሀሪፍ ነው ትግሥት ላለው ሠው
    ግን ርዕሡን ሩሀማ ብትሉት ሀሪፍ ነበር

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 роки тому

    እሩሀማ ምህረት የሚገባት ዎይይይይ ደስ ሲል

  • @seblewoldeyes8680
    @seblewoldeyes8680 2 роки тому

    mendenew chuhetu beza eko,,, kefilmu were yebelete

  • @obaidabdooli9913
    @obaidabdooli9913 2 роки тому +1

    Makanitii Yashanifaliii hulem

  • @alifmidia
    @alifmidia Рік тому

    ዋዉ አጨራረሡ ተመችቶኛል

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 2 роки тому +5

    ከደዚቺ ከየት ጎደኛ የጠ በቀን አምላክ

    • @hbdgfs2138
      @hbdgfs2138 2 роки тому

      በጣምም

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 2 роки тому

      አሜን በእውነት በየዋህነት ስንቱ ህይወቱ ተበላሽቷል🙏😭

    • @user-wx8ob8ck7g
      @user-wx8ob8ck7g 2 роки тому

      አሜን

    • @user-lx9zy7vg7f
      @user-lx9zy7vg7f 2 роки тому

      @@bizuayehugebru ማን ነው?

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 2 роки тому

    Arif asetemari film naew degemo yemewedacheu aretistoch

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o 2 роки тому +4

    ሁሉን ነገር በቀጥታ ማይት እስኪ ዘወር ዘወር ብላችሁ አስቡ ቋንቋ እኮ ብዙ ትርጉም አለው ስንክሳር ማለት ውጣ ውረድ መከራ ማለት ነው

  • @tasa8948
    @tasa8948 2 роки тому

    አስተማሪ ነው

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare6400 2 роки тому +1

    መጀራው አናዶኝ ነበር ግን በጓነት መጨረሻው ያመረ ደስታ አለው

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y 2 роки тому

    ውይይ ህፃን ሆና የስራችው ልጅ ጎበዝ ነች አስለቀሰችኝ ይሄ ጨበሪያም ሰው ሁሉም ገፀ ባህሪው እንድ አይነት ስለሆነ ነው መሰል በእውነታውም ጨካኝና አረመኔ ይመስለኛል እንድህ አይነት ገፀ ባህሪ ስትሰሩ መስቀል አታድርጉ

  • @toni5736
    @toni5736 2 роки тому

    ብሩክታዊት ተክሉ በጣም ምወዳት ተዋናይት ናት፡ ለምንድነው ሁሌ መጥፎ ገጸ ባህሪ ሚሰጣት፧

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 роки тому +2

    አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Рік тому

    ufe clasikalu sirebesh

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 роки тому

    ያው እኔ አማርኛ ፊልም አልወድም አላይም የእውነት ከረቡኒ ውጭ እዚህ ላይ ያለችው ህፃኗ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ትወናዋ ከትልልቆቹ የበለጠ የማናት ቆንጅየ ልጅ ግን እሷ ከጀመረችበት ጀምሬ እሷ እስካለችበት እስከ 00:52 ደቂቃ ያለውን ብቻ ነው ያየውት መጨረሻውን አላየውትም እዚህ ላይ ራሱ ህፃኗ ባትኖር አላየውም ይቅር በሉኝ እንጂ የኢትዮጵያ አርቲስቶች አንዳችሁማ እንኳን ትወና አትችሉም የድሮዎች አማርኛ ፊልሞች እኮ በጣም የሚያምሩ ፊልሞች ነበሩ።

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 роки тому +4

    ምናለበት ሙዚቃው ወይ ቢቀነስ ወይ ደግሞ ብትዘጉት??? ድምፃቸው በደንብ አይሠማም እኮ

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 2 роки тому

    Kalya yna fiker sewdeshi eko

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 роки тому +1

    Fitsamew marakiy new bertu

  • @nahomyohanes1511
    @nahomyohanes1511 2 роки тому

    Ere endzi aynet film atsru lijochu abtachew eyferu new byans ke 18 betach mayet yetklekle new bilachu xhafult

  • @THEKALEBOTUBE
    @THEKALEBOTUBE 2 роки тому +4

    ስለሰጣችሁን አስተያየት እናመስግናለን ስለድምጹ ይቅርታ እንጠይቃለን ስለ ዕርዕሱ ደግሞ ውጣ ውረድ ማለት ነው ፡፡
    *ስንክ ሳር*

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 2 роки тому

    endet enisma mndenew yhe hulu classical

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu4653 2 роки тому +4

    ፊልሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለማጀቢያ የገባው ክላሲካል ከተዋናዮቹ ድምጽ በልጦ በጣም ይረብሻል ለቀጣይ ቢታሰብበት

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 2 роки тому +3

    ምን አለበት ሙዚቃውን ብትተውት፣ ታሪኲን ለመስማት እንጂ ሙዚቃውን ለመስማት አይደለም ።

  • @user-lt9ul4tr2u
    @user-lt9ul4tr2u 2 роки тому

    ትንሿ ልጅ ደስ ትላለች

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 2 роки тому +3

    ያማል እባዬ አሰቸገረኝ በጣም እፈፈፈፈፈ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 роки тому

    Echeee ahuns beza clasicalu mindnew

  • @tiqestt2686
    @tiqestt2686 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @aronmelos6636
    @aronmelos6636 2 роки тому +3

    ድምፅ ጥራት የለዉም

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому

    እንዴት ልስማ ሙዚቃው አደነቆረኝ

  • @user-bw4zj5oc1o
    @user-bw4zj5oc1o 2 роки тому +1

    ፊልሙ ሰለምን ነዉ

  • @yessusyessus4182
    @yessusyessus4182 2 роки тому +1

    Ufffffe Ufffffe 😭🥺 betam yemiyasazin new
    Desi yilali bertu
    Be lijinetuwa ehen yahil mekera betam yikebidali😭🤦

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 2 роки тому

    ኤጭ ያስተጋባል

  • @khadijaah2618
    @khadijaah2618 2 роки тому +1

    እውነትም እሩሀማ ምረት የሚገባት ቢሳዝንም ግን ደስ ይላን

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 2 роки тому +3

    ፊልሙ ጥሩ ነበረ ግን ድምጽ ይረብሻል

  • @fedilakedir5430
    @fedilakedir5430 2 роки тому +2

    አስተማሪነቱ እዳለ ሆኖ ፊልሙ ያው የተለመደ አስራር ነው እርእሱ እና ስራው ለየ ቅል ነው እደ እርሱ በጣም ድብቅ የሆነና ሊያጓጓን ይገባ ነበር

  • @saidemhamade1369
    @saidemhamade1369 2 роки тому

    👍👍💔💔

  • @elianabefkadu5590
    @elianabefkadu5590 2 роки тому

    I like the movie but the background music is annoying.too loud

  • @berktiytub2423
    @berktiytub2423 2 роки тому

    🙏😥😥😥

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 роки тому

    ስንክሳር ??

  • @saradebebe729
    @saradebebe729 2 роки тому

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በጣም ያስጨንቃል

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 2 роки тому +1

    ሩሃማ ትክክለኛ ሰው አገኘች በመጨረሻ ሰዓት በሩሃማ ላይ ግን ሴራ የሰራችው ኤደን የስራዎን ነው ያገኘችው

  • @naeemanaeema8870
    @naeemanaeema8870 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭☝️🤲

  • @sarataborsaratabor9294
    @sarataborsaratabor9294 2 роки тому

    አማርኛ ፊልም ለማየት ሰፍ እልና ከዋላ ያለው ድምፅ ይዘጋኛል በጣም አስተያየት ይሰጣችዋል ግን አታስተካክሉም

  • @jariyaseid2012
    @jariyaseid2012 2 роки тому

    YA AMHARIC FILM MAYAT MEKATAL NEW ANDE DEHNA YALAWM REAYCLASS MOVIE DEMO KA 10 AMET BAFIT YALA TARIK ENDEZE AYNAGARM

  • @Yenetesfa
    @Yenetesfa 2 роки тому

    የድምፅ ጥራት ያስጠላል

  • @bekalamgebeyew475
    @bekalamgebeyew475 2 роки тому +2

    ሰው ለሰው ላይ የሰረው ልጅ ስውደው ግን ፊልም ላይ ብዙም የለም???

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 2 роки тому +1

    አቺግን በሠውትዳር ጥልቅ የምትይው ገራሚነው ። ሁሌምሸር ሁ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 роки тому

    እኔ የምለዉ ፋልም ስትሰሩ የምታለቅሱ ከሆነ ሶፍት ማዘጋጀት አለባችሁ
    እንደ እፃን ልጅ በእጃችሁ ትጠርጋላችሁ

  • @tsionayalew8466
    @tsionayalew8466 2 роки тому

    gena erehun sanebew new filmun yetelahut bezeh kidus sem bemeseratu bicha astelag

  • @Alemea_neh_LeneaM
    @Alemea_neh_LeneaM 2 роки тому

    ምን ማለት ነው ስንክሳር??

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 2 роки тому

    Tru naw

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 2 роки тому

    ቴዲዬ የኔ ዞማ ስወድህ ግን የት ጠፍተህ ነው ብዙም አትታይም ገራሚ ስራ ነው ወድጀዋለሁ

  • @lakecheehadalo8204
    @lakecheehadalo8204 2 роки тому

    kelskali baza indane sama batekikile

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 2 роки тому

    The background music is too loud and annoying

  • @tsionayalew8466
    @tsionayalew8466 2 роки тому

    Senkesar be mil yehen derama mesrtachu berashu dedeboch mehonachun yasayal kutaw syanesen new belegewche

  • @paleto3640
    @paleto3640 Рік тому

    ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 2 роки тому +2

    ፊልም ሣይሆን ሙሉ ትረካ ሆነ እኮ

  • @genetsisay2595
    @genetsisay2595 2 роки тому

    ርዕሱ የገባው አለ

  • @yesiamme1406
    @yesiamme1406 2 роки тому

    Yatramsachew

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Рік тому

    ምርጥነዉ፣ግን፣የእሮህማንን፣ደስታማየትነበረባት ሄለን

  • @masaratmasarat1849
    @masaratmasarat1849 2 роки тому +2

    ደግሞ በስንክሳር መጣችሁ ዋይ ተዋህዶ እስቲ እናያለን ሌላ አጣችሁ ርእስ እሚሆን እር ተው ተው

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 2 роки тому

    The background music is so annoying 🙄