አዕምሮን መጠቀም! መርሳት ማቆም፣ ትኩረትን መሰብሰብ፣ ስንፍናን ማሸነፍ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ስለ አዕምሮ ባወቅን ቁጥር ጠቃሚ ነገር መርሳት እናቆማለን፣ ያስጨነቀንን ጉዳይ እንፈታለን፣ ከስንፍና እንዴት እንደምንወጣ እንረዳለን፤ ከሁሉም በላይ የተሻለ ትኩረት ይኖረናል። አብዛኛዎቹ የምናውቃቸው ሀሳቦች ሲሆኑ፣ አንዳንዶቹ አስገራሚ ናቸው፤ ህይወታችን ላይ ግን ትልቅ ለውጥ ይፈጥራሉ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia
በትንሹ መቀየሬን ያሳያል አንተን መስማቴ በራሱ የጨምርልህ ፈጣሪ
የእዉነት ያአንተ ትምህሪት መሰማት ከጀመርኩት ቀን ጀምሮ የማላወቃዉ ነገር እየታየ ነዉ ተባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ከፍ አድርጎ ይባረክህ ልዩ ነህ
እድሜህን ይርዝመው
777
I love it thanks so much 🎉
7
😊@@enquayehusewalem5655
እግዚአብሔር ያክብርህ!! ምረጡ ኢትዮጵያዊ በርታልን ከልብ እንወድሃለን!!
ለዚች ሀገር እንደናንተ ዓይነት ሰው ነዉ የሚያስፈልገው ።ኑሩልን
እንኳን ደና መጣህ ስነዎርቅ እዉነትም ወርቅ ነህ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ❤🇪🇹❤🇪🇹❤ እስት የዝህ ዎርቅ ልጅ አድናቅ የሆናችሁ እስት እንያችሁ አርህቡ
ባጠቃላይ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን አዳብሬአለሁ አመሰግናለሁ ትምህርታችሁንም ለመከታተል እያሰብኩ ነው
inspire Ethiopia ድንቅ ናችሁ። እስቲ ስለ ተመስጦ (trance) እና ማሰላሰል (meditation) በወጥ ርዕስ በስፋት አካፍሉን። 🙏🙏🙏
ተወዳጆች ናችሁ!
የፈለከውን መርጠህ ማሰብና በዛ ውስጥ መኖር እጅግ ድንቅ እና ልዩ ስጦታ ነው መቸስ አምላክ አያልቅበት ሁሉም ይቻላል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ስንየ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ ወንድማለም በእውነት እናተ ባትኖሩ በቁሜ ሙቸ ነበር በተስፋ መቁረጥ አሁን ግን የምትገርም ድንቅ ጀግና ጠንካ ሴት ሆኛለሁ 💟💟💟
በርቺ👌😘
እንዳንተ ያሉ ያብዛልን ተባረክ
የምትፈልገውን ብቻ ማሰብ ። በጣም በጣም የሚገርም ነው የምንፈልገውን ብቻ የማሰብ ደረጃ ላይ ከደረስን መኖር የሚጀምረው ከዛ ነው ብዬ አምናለው ወድጄዋለው ልተገብረው እሻለው ። እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን 🙏
ስነ ወርቅ የኛ ልዮ ተባረክልን የተዋህዶ ፍሬ አደበቱ የተቀመመነው. ግርማ ሞገሱ ደሞ እርጋታው እናትህ እህት ጥሩ ስም አውቃዋል ወርቅ ነክ ከዛም በላይ አልማዝ ነክ እኮ ስነ ዘርህ ይብዛ ወድማችን❤
ሁለቱን የአእምሮ ክፍሎችን Balance የምናደርግበትና meditation የሚለው ተመችቶኛል 🙏🙏🙏
እኔ ኳን ከሰማኋችው ሐሳቦች ለመለያየት ትንሽ ያሰችግርኛል ምክንያቱም እደዚ አይነቶች ሀሳቦችን በጣም ስለሚያስፈልግኛ ሁሉንም ወደጃቸዋለሁ አዲስ ደንበኛ ነኛ በርታ ቀጥልበት
ሁለቱ ህጎች ተመችተውኛል 1፡ አይምሮአችንን program ማድረግ
2፡ ከ አእምሮ በላይ መሆን የሚሉት
thanks
ሁሉንም አመሠግናለሁ ተቀይሬበታለሁ እረጅም እድሜና ሠላም ፈጣሪ ይስጥህ ተባረክ
You are amazing young man!! I learn lots from you. If 10 Ethiopian things like you, Ethiopia can be great country. May God bless you !!!.
ግዜው እንዲዘገይልህ በአዲስ ነገር እራስህን አድስ የሚለው አባባልህን 100% ትክክል ነው በእራሴ አይቼዋለሁ Thank you
ጊዜው እንዲዘገይልህ በአዲስ ነገር እራስህን አድስ፣ ለአዕምሮህ አዲስ Challenge ስጠው። ግሩም እይታ! እናመሰግናለን! 🙏
👍👍
ምክረ አዕምሮ ምርጦቼ 💝
All than k y o u
@@rejebmedia7078 silk askmet len
@@Nejat197 👍👍👍👍
አዲስ ነገር ስንለምድ ጊዜው አያጥርብንም የሚለው ። ጌታ ይባርክህ !
Wow እንኳን በሰላም መጣችሁ እናንተን ስናዳምጥ ዉስጠ ይረጋጋል፣ እናንተ ኮ ዉድ መድሀኒት ናቹ እንዴ እናንተ አይነት ያብዛላቹ።
የቀንየልና ቡሩክ ዝሓውይ ነመስግነካ
@@ruhtyemane642
አንተ ትለያለህ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ቀይሪያለሁ በትርፍ ጊዜይም ተጨማሪ ሥራ እየሠራ እጅግ ትላልቅ ገቢዎችን ወደ ኪሤ እያሥገባሁ ነዉ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ነው!! መርሳት እና በአንድ ጊዜ ብዙ ስራ መስራት የኔ ትልቁ ችግር ነው፣ እግዚአብሔር ይባርክህ !!
እኔም
እንደው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።በጣም ጠቃሚ ጉዳይ ላይ ብቻ ታተኩራለህ።በዚህ ወጣትነት ዕድሜህ በእውቀት ብቻ የተጠቀጠክ ጀግና ሰው ነህ።ተከታይህ ነኝ በርታ....!!!!
Limbic system and prefrontal cortex በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ያዘሉ በመሆናቸው ሁሌም ልናስታውሳቸውና ልንተግብራቸው ይገባል። ስሜታዊው ክፍል ሲሰለጥንብን ምክንያታዊው ተው አልበዛም ሊለው ይገባል፤ በተቃራኒው ምክንያታዊው ሲሰለጥንብን እንዲሁ አንዱ ሌላኛውን ተው ሊለው ይገባል። ሁለቱን የአእምሮ ክፍል በእንዲህ መልኩ ከገራናቸው ደስተኛ፣ ታታሪና ስኬታማ ሰራተኛ መሆን እንችላለን።
ለኔ ሁልም ምርጥ ነዉ ነገር ግን ለመሥራት በፈለከዉ ነገር ትኩራት መድረግ እና በተደገገሚ የንን ነገር መድረግ የልከት ነገር በጠም ነዉ አሰቤን የወሰደዉ ድንቅ ትምህርት ነዉ በርታ በተደገገሚ ሲሰራ ነዉ ለዉጥ ሊመጣ የሚችለዉ ምርጥ አይዲያ ነበር
2ተኛ መደጋገም ምክንያቱ ሙዚቀኛ ነይ መደጋገም ዶሞ በታም ሃይል ነው ለና❤❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የመጀመሪያ ጊዜ ነው የሜዳምጠው በጣም ጠቃሚ ነው ። ደስ ብሎኛል
ግሩም ነው ።የሆነ የሞተ ሰው የማስነሳት አይነት ያክል ስሜት ይሰማኛል የምትለን ነገሮች ሁሉ ገንብተውኛል ክበርልኝ🌹🌹🌹😘😘😘💕💕💕
Thanks so much gentle men
ወንድማችን ትምህርቶችህ ሁሉም ምርጥ ናቸው
እናመሰግናለን 🙏
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ እነሱ በሰማዉት ቁጥር ሁሉ እየበረታዉ ነው የምሄደው ደስ ስሉ ስወዳቸዉ
ሁሉም ጠቃሚ መልእክት ነዉ። 7ተኛው ግን ለኔ በጣም ድንቅ ነበር። እናመሰግናለን!!!
ሁሉም ጥሩነው ከልብ እና መሰግናለን ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ ስነወርቅ ምርጥ ሰውነህ ሲቀጥል እኔ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይአእምሮየን በደብ መዘዝ ጀምሬ አለሁ እኔ እደምፈልገው
እውነት ነው አእምሮዬን የማዘው ራሴው ነኝ ። በጣም ድንቅ ናቸው ስልጠናዎችህ ። በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
የእውነት ስነወርቅ በየእለቱ የአንተ ተፅዕኖ እየተንፀባረቀብኝ ነው። የምር ልዩ ሰው ነህ። የተለዬ እይታ የተለዬ አቀራረብ ...
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው በርታ እኛም የቸግባር ሰዎች ይበለን አሜን 🤲💞
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🙏number 7👌
የሰባተኛውን ትምህርት በጣም ተመችቶኛል በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክልን👏👏
መልካም ስራ ነው በርቱ። ባስ ቀመጣችሁት የጊዜ ሰለዳ መሰረት ተገኙ። የምታቀርቦቸው ሀሳቧችን ከነ ማጣቀሻዎቹ መሆናቸው በጣም የሚበረታታ ነው።
I appreciate you bro. ሁሉም አስፈላጊ እና ወሳኝ ናቸው፣ በተለይ አእምሮህን ለመቆጣጠር ። don't judge only observe የሚለው የሆነ መጽሀፍ ላይ ካነበብኩ በሗላ ተግብሬው በጣም ያተረፍኩበት ነበር።
I'm proud by inspire Ethiopia..... and you are a very talented and wonderful person.. thank you a lot 🙏🙏🙏💚💛❤
በጣም እናመሰግናል ስነ ወርቅ ሁሌም እከታተልሀለሁ አቤት ተስጥኦ ትለያለህ እኮ ዋው ያንተን ትምህርት ደጋግሜ ነው የማዳምጠው
Wow, you're a good teacher Weldon 🙏🙏🙏...
በጣም አመሰግናለሁ እውነት በት/ት ቆይታ ይልቅ ያንተ ምክር ብዙ ለውጥ ያስገኛል
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና ወጥተን የተስተካከለ ትዳረ ይዘን እንኖራለን ቡለን አይምሮአችን እናዝናናዉ እንጂ እናመሰግናለን ወድምአለም
✅
ያረብ
እሸ እግዚአብሔር ይርዳን የእዉነት 🤲💞
ፈጣሪ ይረዳን በእዉነት 😢😢
እንታይ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ይጨምርልክ ።ተባረክ።
Its deep and vast concept, What you are informing us is absolute. I want to express my appreciation for what you are doing. My vision is to be real and special motivational coach here in Africa Ethiopia. so now you paved a good way for our vision to come true.
ወንድሜ ስነወረቅ በጣም ትለያለህ አንተ አንደኛ ነህ❤️🙌❤️🙌❤️🙌❤️🙌❤️🙌❤️🙌❤️🙌❤️
Give attention to what you want only!!! do not do different things at one time!!! I really appreciate also your confidence and motivation during teaching us, your way of expression also..... am on the right track because of you ma brother!!!! Thank you once again
8lllllplppppplllllplp
ya
አሰልጣኝ ስነወርቅ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ፡፡
ኑርልን እንደአንተ አይነት
እንደአሰልጣኝ ፍፁም
አሰልጣኝ ማንያዘዋል
ኮመዲያን እሸቱ ሌሎችም አሉ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የፈጠራች ናችሁ ፡፡
በርቱ
በርታ
Have no words to u u changed my life ❤❤❤❤
ሁሉም ደስ ይላሉ፡፡ ሁሌም ስለ እኔ የምትናገር ነዉ የሚመሰስለኝ ፡፡ እኔም ራሴን ለመቀየር እየሰራዉ ነዉ፡፡ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን፡፡እግዚአብሔር ይባርክ!!
የመደጋገም ሀይል
sport change mind
Think only you want it
እውነት አተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ብዙ ተምሬለው ፈጣሪ ይጠብቅህ አደኛ ነህ ወድሜ እንወድሀለን።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏
መግለጽ ከምችለዉ በላይ ትመቸኛለህ ብሮ በርታልኝ ፡ፋጣሪ ይጠብቅህ፡፡ I wish a successful life for u.
Tnxs a lot inspire Ethiopia teams especially Sinework & Daniel!!!! one day i will share you my story..... i'm recovered from bad mood by following your programs. Keep it up!
Selam des yelale agelaletse entewawk
ቆንቃቾንን ብታስተካክለው ጥሩነው።
ዋውውው 3ኛው በጣም ወሳኝ ነው ሁሉ በጣም ይጠቅሙናል ከልብ እናመሰግናለን❤👍🙏
➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አኺራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 😘
❤
ጀግናነህ አባ ይመቸህ እኔ ባተ ተቀይሪለሁ ምርጥ ሰው አመስገናለሁ
እጅግ ድንቅ ትንታኔ ተአምራዊ እይታና ማስተዋል በርታ ትችላለህ ❤❤❤
ስሜታዊ እና ምክንያታዊ ማመጣጠን ስራና ደስታን አብሮ ማስኬድ የሚለው እናመሰግናለን ቀጥል
ዘመንህ ይባረክ ስለምክርህ Brathet
ሰባተኛውን ሃሳብህ ለኔ ተስማምቶኛል አላህ እድሜ ይስጥህ
የወጌሻ 2ኛ ዙር ተማሪ ተመራቂ ነኝ
የ4ኛ ዙር ንቁ ህይወት ተመራቂነኝ
ለዛውም በአንተእጅ ተመርቄያለሁ
የአርብ የአርብ የፍፄን ክላስ እከታተላለሁ
የቤ/ን አስተዳዳሪነኝ
የአረጋውያን የህፃናት የነደያን የእመጫቶች
ማህበር መስራች እ ና ስራ አሰኪያጅ እና
የአንተንም ኢንስፓዬር ኢትዮጵያ ተከታታይ ነኝ
ካህን ነኝ፡፡
ካስታወስከኝ ተስፉ ሲኒማ ሚያዚያ 8/2016ዓ'ም የተገናኘነው አባት ነኝ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በእውነት በጣም ተመችቶኛል ምክርህ እድሜና ጤናው ይስጥህ
THANKYOU I LOVE ALL OF YOUR POINT
በጣም አመሰግናለሁ! እጅግ ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያስተላለፍከው። የስኬታችን ዋና ቁልፍ ስለሆነው አዕምሮን አጠቃቀም ማወቅ አለመቻላችን ለውጥ ለማምጣት የምንቸገርበት ዋናው ምከንያት መሆኑን የሚያመላክት ትምህርት ነው። ትልቁ ነገር በቁርጠኝነት ለመተግበር ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ነው። ከ7ቱ "የምንፈልገውን ብቻ ማሰብ" ከባድ ቢሆንም በከፍተኛ ልምምድና ጥረት ስንተገብረው ግን ትልቅ ውጤት ያመጣል ። ሌሎቹን ግን ትኩረት መስጠትና በየዕለቱ በመተግበር በህይወታችን ላይ ትልቅ ለውጥን ማምጣት እንችላለን ብዬ አምናለሁ። በዋጋ ለማይተመኑ መልካም ትምህርቶቻችሁ በግሌ ከልብ አመሰግናለሁ! በርቱ!
ሁሉም አሪፍ ነው መምህር 🎉 አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን እናመሰግናለን
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድሜ ሁሉም በጣም አስፈላጊ ነው 7ተኛው ግን በዚ ሰዓት በጣም የተቸገርኩበት ነበር በጣም ነው ደስስስ ያለኝ በርታ
ከየትኛውም መረጃ አስቀድመ ማዳምው ያንተን ንግግር ነው። ይህ ስጦታ ካንተ አይወሰድብህ!! በርታ!!!!
ኑረን የኛ አለኝታ ና አሥፈላጊወቻችን ናችሁ ልቦና ይሥጠን እናመሠግናለንንን ወድማችንን
በርታ፡ ለማስታወስ፣ከጭንቀት ለመራቅ፣ ደስ የሚል መልካም አይምሮ እንዲኖረን ዋናው ነገር consciousness መለማመድ ነው በጣም ውጤታማ ያረጋል
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው በረታ ከፈህ በልልኝ
7ቱም ይጠቅመኛልበርታ
ጀግና ወንድም ስለአገኘው ደስ ብሎኛል፡፡
መደጋገም ለኔ በጣም ነው የሚጠቅመኝ ስራ ስቀጠር የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ብዙ ጉልበት አወጣለሁ አስባለሁ ብዙ ሰአት አባክናለሁ ያደክመኛል እየተደጋገመ ወራቶች ሳስቆጥር ግን በትንሽ ሰአትና ብዙ ሳይደክመኝ ስራዬን እጨርሳለሁ ።
ለድንቅ ትምርትህ እናመሰግናለን ወንድም🙏
ተመስጦውን በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ሞክሪው በጣም በራሴላይ ለውጥ አይቻለሁ ! 👍👍👍👍
Thank u Sine 💚💚!
Egziabhern amesegnawlew 💚!
Minm yemetal neger yelewm hulum denk nebera 💚💚!
አዳዲስ ነገር መስራት እና ማወቅ ጊዜን ያሳጥራል፤ ተደገጋገጋመሚ ነገር መስራት ግን አሰልችና ደባሪ ስለሆነ ጊውም ቀኑም የረዝምብኛል፡፡ ካልህው ጋር ተቀርኖብኝ ነው፡፡ ሌላው ትምህርትህ ግን ግሩም ነው፡፡ አመሰግናለሁ
ጥሩ ምልከታዎች ናቸው ወድጃቸዋለሁ በተለይ መርሳት እየፈለኩኝ ግዜና ሰአት ጠብቆ አይምሮዬ ላይ የሚመጣ ነገር መርሳት እፈልጋለሁ እና እሞክረዋለሁ
ሰውማለት እራሱንፈልጎ ያገኘሰውነው ሰውማለት ንፁህ አይምሮ ለሁሉነገርምቹነው ፈጣሪይርዳን የኛም ጥረትተጨምሮበት ንፁህ አይምሮ እንዲኖረን
Thank you so much brother Keep it up
በጣም ይገርማል ፓስተር ስለምትመስለኝ ያንተን ፕሮግራም አልከፍትም ነበር ።
ዋዉዉ ልዩ ነህ በእውነት
Behonis min cheger alew wanaw yemitekim yehun eniji
ዝም ብላችሁ ታዘቡ አስታያየት አትስጡ የሚለው በጣም እውነት ገራሚ ነው በርታ ወንድሜ አዲስ ነኝ ለ ቤትህ መልካም ት/ቲ ይሁነልኝ🙏
ውዴ ደምሪኝ😘
i can't express your advice only i can say go ahead !! i respect u !
never give up!
እናመስግናለን !ጨምርልን ሁሌም እንከታተላለን &ትምህርቱን እንማራለን ክቡር ነህ
የመደጋገምን ሃይል ማሳደግን በጣም ወድጀዋለው ❤️🙏thank you🙏so much 🙏
አንተ ድንቅ ሰው ዘመንህ ይባረክ🙏
ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናልምሁ በተለይ ባአንድ ጊዜ ብዙ ስራዎችን እና ብዙ ሀሳቦችን ያልከው ከምልህ በላይ ክበርልኝ ወንድሜ አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤
አንተ በተመስጦ እያዳመጥሁ ማስታወቂያ ሲመጣብኝ የምናደደው ነገርስ😁
ላበጣም ምርጥ ምክር ነው ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
አንተ የምታስተምረው ነገር ሁሉ በህይወቴ ለውጥ እያመጣልኝ ነው እመብርሀን እድሜና ጤና ጨምራ ትስጥህ
Thank you so much I really appreciate your brother
ኦብዘርብ ጋርአሁንገና ደረስኩ በጣም ያስደስታል በደምብ ስለገለፅከው ደሞ አመሰግናለሁ ደስተኛ ሆኛለሁ ሁሉን ዝምብዬ ማየት መታዘብ እንዴት ያዝናናል እዚ ነገር
ውሰጥመግባቴ አስደስቶኛል የጀሠርኩት አይምሮዬን የፈለግኩትን እንዲያስብ ሳሰለምደው እንዳልከው መናገር አቆምኩ ነገሩን በትኩረት መመልከት ጀመርኩ ምንም ሂስ ሳልስጥ በትኩረት መመስጥ ስጀምር ዋው ሌላ አለም ዛሬ እኔ በውስጤ እንደኔ ደስተኛ የለም ተመስገን አንተን ሳላመሰግን አላልፍም የለውጤ ምክንያት ነህ♥♥♥ አመሰግናለሁ ከፈጣሪ በታች
ማርያምን ደስ ብሎኛል ...ይገርማል ደብተሬን ሳነሳ ለምን እንደሚደብረኝ ዛሬ ባንተ አወኩት ስለዚህ ካነበብኩ እራሴን እንደምሸልመው እነግረዋለው ።ግን እውነት ያልከው ከሆነ አንድ ቀን አንተን ፈልጌ በአካል አመሰግንሀለው ዛሬ ግን አንተ እንድትመክረኝ የፈቀደልኝን የድንግል ማርያምን ልጅ አመሰግናለው።
አመሰግናለሁ ስነ. እግዚአብሔር ያክብርልኝ. በጣም አስተማሪነው
ዋው ሀሉም አሪፍነው ለኔየተመቸኝ ትፉሽን መሰብሰብ አሪፍነው አይምሮችንን ለመቁጣጠር ይረዳናን ይመቻቹሁ
እግዚአብሔር ያክብርህ!! ምርጡ ኢትዩጵያዊ በርታልን ከልብ እንወድሃለን !!
የምንፈልገዉን ነገር ብቻ ማሰብና
ስሜታዊና ምክንያታዊ ስለ ሁሉም እናመሰግንሃለን
ምርጥ ምዕራፍ አገኘውት ተባረክ! Simply Observe ያልገው ነገር ደስ ብሎኛል ።
ስለ መታዘብ ወይም ፍርድ አለመስጠት ከሀሳቦቹሁሉ ይለያል ለኔ ሠላምህ ይብዛ