67ኛ b ገጠመኝ የኔን በውድቀቴ ውስጥ ያጋጠመኝ ፈተናዬን አድምጡ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 704

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 роки тому +43

    አንተን የፈወሰ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ይፈውሰን በውነት ክርሰቶስ አምላካችን። ቃለሒወትን ያሰማልን መምህርየ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን 👏🏻👏🏻👏🏻

    • @9665-s2c
      @9665-s2c 4 роки тому +1

      Amen amen amen

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 4 роки тому +34

    መምህር ላተ የደረሰው የድግል ልጅ ለኛም ይድረስልን

  • @tarafhtarafh6787
    @tarafhtarafh6787 4 роки тому +32

    እጂግ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው መምህር ባለቤተዎም ምሥጋና ይገባታል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 4 роки тому +42

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭ገጠመኙ ቢያሳዝንም መጨረሻዉ ግን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በጣም የሚገርም ነው መምህር እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሁሉ ነገር አወጣህ ወላዲተ አምላክ እናቴ እመብረሀን አሁንም ትጠብቅህ
    እኛን ከክፉ ስራችን ታውጣን 🙏🙏🙏

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    በለቤትህ መመስገን አለባት ጎበዝናት ያን ሁሉ ፈተና መታገስዋ አደቃታለው ልዑል እግዚያብሂር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 4 роки тому +7

    ለምን ብዙ ሰው እንደማያየው ታቃለህ ? ክፉ መንፈስ ከኔ ጋር ይኖራል ብሎ ማሰብ ከባድ ነው፤ አንዳንድ ግዜ ደሞ ሁሉንም ሰው እንደትጠራጠር ስለሚያደርግ፤ ስለሚያስፈራ የጠላት አሰራር እንዳለ ሆኖ፤አንዳንድ ግዜ ደግሞ ከዕውነት መራቅ ስለምንፈልግ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን።በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ይናገራል። በርታ።

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 4 роки тому +17

    እውነት ወንድሜ እደ ሰው እጅግ በጣም ነው
    የተፈተንከው ግን ደግሞ ዛሬ ለማየትህ ከልጅነት
    ጅምሮ ጥበቃዋ ሳይለህ ለዝህ ያበቃችህ ውላዲት
    አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን እኔ ግን ሳላመሰግን የማላልፈው ሰው ቢኖር ማዘር( እማይዬዬን) ነው ውላጅ እናትህን
    ማለት ነው መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ አለው።
    ዛሬ አንተ በልጆችህ የምትደክመው አንተ የወጣህ
    በት ቤት ውጤት ነው እማማ ክብር ምስጋና ይገበወታል መምህር ተስፋዬ በጥበብ በፅጋ
    አሳድገው ስለሰጡን።

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 роки тому +1

    Amen,amen,amen,amen ellllllllll ellllllllll ellllllllll 👏👏👏💐💐💐

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 4 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜንመምህሬ
    መምህርተስፉአበራ ቃለሒወትንያሰማልን
    ቅዱስአማኑኤልይጠብቅልን!!!

  • @ሰውነኝ-ቀ8ሐ
    @ሰውነኝ-ቀ8ሐ 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህር እኔኮ ከ20 አመት በላይ የጨጋራ በሽታ ነበረብኝ ወይ ጉድ ለካ መንፈስ ነው እኔ ጥዋት ጥዋት የሰይፈ ስላሴ እያነበብኩ አንድ ቀን አሞኝ አብሽ ጠጥቼ ሳነብ መጨረስ አቃተኝ ፀሎቴን አላቃርጥም ብዬ ትንሽ ታገልኩት ግን አስጨነቀኝ ከዛማ ባንባ እንደተከፈተ ውሃ ውልቅ አለ ከዛን ጀምሮ እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደህና ነኝ እና በፀሎት አስበኝ ከዚህ በፊትም ነግሬህ ነበር ስፀልይ ሃሳቤ ይበተናል አፀደማርያም ብለህ አስበኝ እግዝአብሔር ከክፍ ይጠብቅህ

  • @brhanemeskelmoges8871
    @brhanemeskelmoges8871 4 роки тому +8

    ማስተካከያ ማርያም አይባልም
    ከነ ክብር ስሟ ነው የምትጠራው ድንግል ማርያም እመቤታችን ነው መጠሪያ ስሟ

  • @Meklit27
    @Meklit27 4 роки тому +6

    የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ይደንቃል:: ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው:: ስሙ ለዘላለም ይባረክ!!!

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    ውይ መምህር በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መምህርየ እንኳንም ተፈወስክልን እግዚአብሔር አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የሚዋጉህን ይዋጋልህ የሚያሳድዱህን ይያዝልህ በእውነት በጣም ነው ያሳዘንከኝ አሁንም ድንግል ማርያም ከነ ልጂዋ ትጠብቅህ ውድ መምህሬ 💚💛❤👏🇪🇹

  • @ኤፍራታትኩ
    @ኤፍራታትኩ 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልረቡኒ እግዚያብሄር ይመስገን ይህንን እዉነታ ያሰማኝ ጌታ ያስተማረኝ የመከረኝ ተስፋዬን የሞላው እግዚአብሄር ስሙ ይመስገን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +15

    እመቤቴ እንኳን ለዚህ አበቃች ክብር ምስጋና
    ለእርሷ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልል፠፠ እሺ መምህር እኔ ሁሌም ሼር
    አረጋ ለሁ ሰው መንፈሳዊ ነገር አያይም ለምኔ
    ጥያቄ ይሆነኛል እግዚአብሔር ልብ ይሰጠን።

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 3 роки тому

    ክብር ምስጋና ይግባት እማ ፍቅር የጌታዬ እናት ላንተ የደረሡ ለኛም ይድረሱ አሑንም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እጅግ በጣም የሚያሳዝ የሚገርም ህይወትን ነው ያሳለፍከዉ መምህራችን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ባለቤትህም ልትመሰገን ይገባታል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!🙏🙏🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen 🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 роки тому +4

    ወድማችን ቃለ ህይትን ያሰማልን አንተንም የፈወሰዊ ቸሩ መድሀንያለም እኛንም ለቤቱ አብቅቶ ለቅድስ ቁርባኑ ያብቃን አባቱ አኛንም ባለንበት እርዳን ፈዉሰን ምኽረትክ ሁሌም ከኛ ጋር ትሁን ወድሜ ለዚህ ያደረሰክ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹e

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 роки тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ያንተ ፈተና ደሞ በጣም ከባድ ነው ሰው ከባድ ነው የቤተሰብ ፀብ ከልጅጋ ምን አገናኘው ክፋታችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን መምህራችን መጨረሻህ ግን ስላማረ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም አይለይክ

  • @almazgetachew2655
    @almazgetachew2655 4 роки тому +1

    አሜን አንተን የፈወሰህ አምላክ ይፈውሰን ብርታቱን ይስጠን ለሱ የሚሳነው የለም

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የትምህርትህን የአገልግሎት ፍሬህን ያሳይህ።

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 роки тому +1

    እግዝብሔር ደንቅ ነው በጣማ እስተማሪ ህይወት ለእንተ የረዳህ ለሁሉም እግዝብሔር ይርዳን መምህር .

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ንለዚህአብቃህመምህራ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +6

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር። ከአገራችን
    ኢትዮጵያ 💚💛❤ግብረ ሰዶሚያንን ከምድር
    ገፅ ያጥፍልን እልልልልልል መምህር በርታ
    የአንድ ሰው ነብሰ መመለሰ ቀላል አይደለም 🙏🙏 ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን 🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ

    አተን የፈወሰ አምልካ እግዚያብሔር ለኛም እግዚያብሔር ለኛም ይድረስልን መምህር እግዚያብሔር ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @bitanyabegashaw3801
    @bitanyabegashaw3801 4 роки тому +1

    በእውነት ወንድሜ በአለም ላይ ካሉ እድለኞች መካከል አንዱ አንተ ስለሆንክ ፈጣሪህን አመስግን ያሣለፍካቼው የህይወት ገጠመኞች ሁሉ ያሳዝናሉ ግን ሳቶድቅ በድል ማለፍህ ጠንካራነትክን ያሣያል አምላክ የሰማዩን መንግስት ያውርስህ ፍጻሜህን ያሣምርልህ።

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 4 роки тому +6

    እረ መምህር በእግዚአብሔር ስም ለአባታን የምትጠይቃቸው አድት ቆንጆ ልጅ የቦሌዋ ልጅ ምን እንደደረስች አሳውቀን ለገንዘብ ለመንፈስ የተገበረች ውንበር ላይ ተቀምጣ የቀረች ልጅ አለች በጣም ያዘንኩት አባት ይሄን ያደርገል ለመገመት የሚዳግት ነው አሳወቀን

    • @saficell4709
      @saficell4709 4 роки тому

      ወይኔ ጉዴ ምን ??
      አባት በልጅ ላይ

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 4 роки тому

      እህቴ እኔም በጣም ነበር በጉጉት የሚጠበቀው ግን ማንም የሚነግረኝ አጣሁ መምህር ግርማ ን ብጠይቃቸው በጣም ደስ ይለኝ ነበር ልጅቷ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ በተጨማሪ እናቷ በጣም ያሳዝናሉ አንድ ቀን መምህር ተስፋዬ ይነግረን ይሆናል

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 4 роки тому

      @@lemlemsolomon8580 ተስፋ እናረጋለን አባታችን አንድ ቀን መጨረሻውን ያሰሙን ይሆናል እህቶቼ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 роки тому +1

    በጣም ይገረማል አንተ ላይ እደዚህ እረጂም እዲሜ ተዋጋህወ ተስፋ ሥላሴ ጀግና እኔ ደካማ እህትህን በፀሎት አሰበኝ ወለተ መዲህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 4 роки тому +5

    እልልልልልልልልልል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላንተ የደረሰ ለኛም ይዲስልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሓት ያሰማልን ፀጋውን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእመቤታችን ድንቅ ስራ እፅብ ድንቅ ነው አሜን አሜን አሜን መምህራችን ለአንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን እሺ የሌሎችንም እንከታተላለን

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል እ

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 3 роки тому +1

    እመቤቴ እንኳን ለዚህ አበቃች ክብር ምስጋና
    ለእርሷ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልል፠፠

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 4 роки тому

    መምህር ተስፋዬ የገጠመህ ፈተና እና የወጣህበት ተዓምር የሚገርም ነዉ፡፡ በእኔ በደረሰብኝ ሳዝን ያንተን ስሰማ ተጽናናሁ፡፡ አኔ የሰኔ ጎለጎታን ጭንቅላቴ ላይ ሳላስቀምጥ አልተኛም ፡፡ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ፡፡ ለሁሉም በጸሎት አትርሳኝመምህር፡፡

  • @dametasama4865
    @dametasama4865 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መጨረሻውን ያሳምርልህ አሜን።

  • @ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ

    የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልላንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን
    እስተማሪና አሳዛኝ ገጠመኝ ነው ያሳለፍከው መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ልኛ ሰነፎችና ለማሰማ ሰዎች እዳንተ አይነቱን መምህራኖችን ያብዛልን አንተ ማለት የማንቂያ ደውል ነህ
    እባካችሁን የማይሆን ነገር የምትፅፉ የምትናገሩ እግዚአብሔር አምላል ልቦና ይስጣቹ ከቻላቹ አዳምጡ ስሙ ካልሆነላቹህ ዝዝዝዝዝምምምም በሉ. ቆይ እናተ የምትሳደቡ የየትኛው እምነት ናቹ ? ለምን ብትሉ የየትኛውም እምነት ማእከል እደዚህ እያለ ምእመናኑን አያስተምሩማ ስለዚህ እራሳችሁን መርምሩ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን ህዝቦቿን ይባርክ ከዚህ አለምን እያስጨነቀ ካለው ወረርሽኝ በሽታ ከምድር ላይ ነቅሎ ይጣልልን ❤️🙏🙏🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 роки тому +1

    አንተ የጎበኝ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘል ወንድማችን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏በርታልን 🙏

  • @breshtube3735
    @breshtube3735 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Eleleeee...........

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አለምን ተውካት እኛን እያዳንክ ነው መምህራችን
    የነገሩዋትን የማትረሳ እመቤታችን እንኳን ቤት ሰጠችህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @balesh4790
    @balesh4790 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን እመብዙሀን እመቤቴ ማሪያም የጠየቅናትን የማትነሳ እናታችን ክብር ምስጋና ከነልጇ ክብር ምስገና ለነርሱ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shawuwalo2241
    @shawuwalo2241 3 роки тому +1

    ስሜ ወለተ አማኑኤል እባላሉ
    ያንተን ትምህርቶችህን እንዲከታተል ሸር አድረገችልኝ እና እየተከታልኩ ነው እና ያኔ ስትፈውስ አይቸ በጣምነው።ያለቀስኩት ምክንያቱም በጣም እረጅም ትምህርቶችን አስተምረሀል።እኔ እራሱ በሀገር እያለሁ ያልተማርኩትን አሁን እረጅም እድሜና ጤናከእኔ ከእነቤተሰቦችህ እመብርሀን ከእነልጅዋ ጥበቃዋ አትለይክ መምህር እኔ በስደት አለም ብሆንም መከታተል በመቻሌ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 роки тому

    እል ልል ልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏😍😍

  • @yeneneshmetaferia2509
    @yeneneshmetaferia2509 4 роки тому

    መምህር ላአንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን. አሜን! !

  • @እመንእንጂአትፍራ-ለ1አ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @ቃልኪዳን-ኸ4ረ
    @ቃልኪዳን-ኸ4ረ 4 роки тому +6

    እልልልልልል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል አንተን የፈወሰ አምላክ እኛንም ቤተሰቦቻችንን ይፈውስልን

  • @kebnshekebenshe480
    @kebnshekebenshe480 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    ሰው የዘራውን ያጭዳል ሁላችንም ልብ ይሰጠን!!

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 4 роки тому +1

    ስለ አባታችን ሁሌም አዝናለው እኛን የተያዝነውን የተጨነቅነውን ከአጋንንት እስራት ለማሥለቀቅ ሲደክሙ ክፉ ሰዎች ግን መከራን ያበዙባቸዋል

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ያሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት ድንግል ማርያም አማላጅነት አልፎ ለሌላስው ማስተማሪያ ውይም ምስክርነት መሆኑ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለእኛም ይደርስልን

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsiyonayele4879
    @tsiyonayele4879 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰች እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ለኛም ትድረስልን በፀሎት ያስቡን

  • @qwaeqwas9435
    @qwaeqwas9435 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንንን

  • @sarahalex464
    @sarahalex464 4 роки тому +1

    እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ። የእመቤቴ ስራ ይህ ተብሎ የሚነገር አይደለም እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነው ለቀረባት ልክ እንደመምህራችን ሚስጢሩ ለተገለጸላት መታደል ነው ግን ይሄ ሁሉ የሆነው ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ነው ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ላንተ ሚስጢሩን የገለጸች እናት ለኛም የተደበቀብንን ያውጣልን እልልልልል ተመስገን አምላኬ ዛሬ ላይ ታሪክ ተቀይሮ እንዲህ ሲሰማ እጹብ ያሰኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሼር እናድርግ

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 4 роки тому

    Betam Entrusting history des ylale Egzeabher Tedrhn yebrklh 🙏✝️Kale HEwit yesmaln Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏🇪🇷🇪🇷

  • @meriemelese3941
    @meriemelese3941 4 роки тому

    መምህራችን የህይወትን ቃል ይመግብህ ህይወታችን እግዚአብሔር በአንደበትህ ሆኖ ይህወታችን እየለወጠ ነው በርታልን የተዋህዶ ጀግና በጣም አስተማሪ ነው የምለቃቸው በገጠመኝሕ በዞዎቻችን እራሳችንን በመንፈሣዊ መንስጥር እያየን የጠላትን ሤራና ተንኮል ነቅተን ያለነው አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ አጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ

    በእውነት እግዚኣብሔር ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ ለእኛም ለመፈወስ ያብቃን ባንተ ትምህርት ብዙ እየተቀርን ነው😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @እማፍቅር-ቈ4በ
    @እማፍቅር-ቈ4በ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን ላተ የተሠጠክን ትግሥ ለኛም ይሥጠን ላንተ የደረሠው ፈውሥ ለኛም ይድረቅልን

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል አንተን የፈወሠ አምላክ እኛንም ይፈውሠን እውነት መጨረሻህን ያሳምርልህ አሁንም ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ እባክህ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ኪዳን ብለህ በጣም ይጨንቀኛል

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 4 роки тому

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    መምህራችን እናመሰግናለን እውነት ነው መምህርን እናግዘው ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ ከ300,000 ሚሊየን በላይ ሰው ይከታተላል ትድያ ለምን ላይክ ሸር አታደርጉ ይህወታችንን የሚለውጥ ትምህርት ነው. በነፀ እየመገበን ያለው እኔ ለራሴ ተለውጨ ሌላ ሰው እየለወጥሁ ነው ቢድወውን ሽር እያርግሁ

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa5223 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት የሚገርምና የሚደንቅ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ገጠመኝ እየሰሙ እንኳን የማያምኑ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ እባክህ መምህር አንተ ብቻ የራስህን ስራ የሌሎችን አለማመን አትመልከት ምክንያቱም ብዙዎች ከአንተ ይማራሉና መፅሐፉም እንዲህ ይላል በትንቢተ እምባቆም ምዕ 1 ፥ 5 ላይ ያለዉን አንብቡ እናም እመኑ መምህር በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 4 роки тому +1

    መምህር ለአንተ የደረሰች #እመቤቴ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ጥበቃዋ ምልጃ ፀሎትዋ ለእኛም ለደካሞች ሁሉ ትድረስልን ከልጅዋ ምህረት ድህነትን ታሰጠን ☝️🙏

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 роки тому +1

    ተመስገን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔም መምህር እጅግ ብዙ ታሪክ አለኝ የማይታመን እግዚአብሔር በጊዜው ይገልጠዋል ለዛ ያብቃኝ

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ

    እልልልልልልልልልልልልልል ከፈተና በኃላ ደስታ አለ ያተን ታሪክ የቀየረ የኛንም ታሪክ ይቀይርልን መምህራችን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 4 роки тому

    ስለሁሉም ነገር አገዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር ኑርልን እልልልልልልልልልልል

  • @ማርታበድሩ
    @ማርታበድሩ 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 роки тому +1

    ቃለሂወትን ያሠማልን ቃለሂወትን ያሠማልን ቃለሂወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እረጅም ያድርግልን ጤናይሥጥልን አንተን የፈወሠ አምላክ እኛንም ይፈውሠን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @kanataffara6588
    @kanataffara6588 4 роки тому +1

    በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 3 роки тому

    ኪዳነ ምህረት ተጠርታ አታሳፍርም ለኛ የሚጠቅመንን አታሳጣንም ደስ ይላል በርታ መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ስግደት ለ41 እንኳን ከብዶኝ ለመስገድ ፀሎት ስጨርስ ለመነሳት ነው ለመስገድ በጣም ነው የሚከብደኝ አላቅም በምን እደምላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    እልል ልል ልል ልል ልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህርየ እጂግ በጣም ነው ደስ የሚለው ያለኝ💚💛❤👏

  • @msarathaile9596
    @msarathaile9596 4 роки тому +1

    አግዛቤር ኣክብሩካል ዘመነክያብዛልክ አሜን አሜን

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @bettylehem1822
    @bettylehem1822 4 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ፈጣሪ ከመጥፎ መናፍስት ይጠብቀን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    አቤት የሰው ልጅ ግን መከራና ስቃዬ ብዛቱ ዝናብ ጥሎ ፀሀይ ይወጣል መከራም አልፎ ደስታ ይመጣል ባለቤትዎ ምስጋና ይገባታል ባል ሚስቱን ሲያመሰግን እንዴት ደስስስ ይላል ኪዳነምህርት እኮ ደግ እናት ናት እኔም ኪዳነምህረት ብዙ ነገር አድርጋልኛለች በደጇዋ ቁሜ ለምስክርነት ያብቃኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላቹህ
    መምህራ በርታ እልልልልልልልልልል ብያለው

  • @ኤፉታህወለታመርያም

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናታቺን እመበታቺን አትለየን ሁሉም ሌ በጎ ነው ስሙዋ የተመሰገነ ይሁን 😥😥🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏እናቴ እመቤቴ እምዬ እንወድሻለን እናመሰግናሽለን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 4 роки тому +3

    በእውነት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምን ይከፈለዋል እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ ደስታህን ስላካፈልከን እግዚአብነሔር ስም እናመሰግናለን የወለላይቱ ምልጃና ጸሎት ለእኛም ትድረስልን አሜን፫

  • @tawabechmaray2801
    @tawabechmaray2801 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln memher ye egzabher sim yetemesegene yihun

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7

    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ !!! ላንተ የደረሰች አዛኝቷ ወላዲት አምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን !!! እሺ አዎ እውነት ነው ለሁላችንምየድንግል ማርያምልጅ ልቦናን ያድለን አሜን ብዙጊዜ መንፈሳዊ ነገር እንዳንመለከት ያደርገናል ግን ልንነቃበት አልቻልነም አሁንም እደተኛን ነው እመብርሃን ታንቃን እንጅ !!! በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ እህት ወንድሞቸ ወለተ ስላሴ እያላችሁ መምህሬም አስበኝ በጸሎትህ የሚያደርገኝን የማውቀው እኔና የድንግል ማርያም ልጅ ነን መቁጠሬን በጥሶ ጣለብኝ በጸሎት ስአትም በጣም ይይዘኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn

  • @tube4569
    @tube4569 4 роки тому +6

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እርሶን የፈውስ አምላክ እኛንም ይጎብኘን

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ መድሀኒአለም ለኝም ይድረሰ እባክህ በፀሎትህ አስበኝ

  • @dtdtdyfy492
    @dtdtdyfy492 4 роки тому +1

    መምህር በጣም ከባድ የህይወት ፈተና አሳልፈሀል ግን ሁሉ ለበጎ። ሆነልህ እኛም ይህንን ባልሰማን ነበር እግዚአብሔር እናተን ባይልክልን እናም በጣምምም እየተማርንበት ነው

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 4 роки тому

    ላንተ የደረሱ እናትና ልጅ ለሁላችንም የሰው ልጆች ይድረሱልን አሜን

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ

    መምህር እኔ የናቴ ልጅ ነኝ ( የፃድቃኔ ማርያም )😥😥🙏 ታሪኪ ብዙ ቢሆንም እግዚያብሄር ካለ የኔን ገጠመኝ አካፍልሀለሁ በብዙ ነገር ውስጥ ባልፍም ከብዙ መጥፍ ነገር እየተከተለች ስትጠብቀኝ ነበር አንተን እዴት እያረገች ስታስመልጥክ እደነበር 😥😥😥🙏 ምንም እንኳን ከደጇ ባልጠፍም ,መንፈስ እዳለ ባውቅም ፅሎት ማድረግ አላውቅም ነበር ፅበል ብቻ ተጠምቄ አዳራሽ ተኝቼ ነበር እምውለው እዳሁኑ ንቃተ ህሊና የለኝም ነበር ከ 5ወር በፊት ነበር መምህር ግርማ ጋር መንፈሱ የተጋለጠው መተት,አይነጥላ ,ጨሌ ብሎ ነበር የለፈለፈው እና የተሸኝም ነበር ያደፍጠም ነበር ወዲያው ያንተን ትምህርት አገኘሁ የእግዚያብሄር ስራ 🙏መስገድ መፅለይ ቀጠልኩ ያደፈጠው አይነ ጥላው አለ ያወኩትም በትምህርትክ ነበር በትክክልም እውነት ነው ፅሎት ቤቴ ስሆን ብዙ አክታ ይወጣኛል ህልም ,ቅዠት ብዙ ብዙ ግን ይህን ሁሉ አንተ ስላስተማርክ አውቄበት ነበር እና አመሰግናለሁ🙏 እደልምድ ብለን የያዝነው የመናፍስት አሰራር እማይመስል ግን በሄወታችን እየሆነ ያለ አለ ይሄ የኔ በውጊያ ላይ እዳለሁ ከነበረው እንዱን ላካፍላችሁ እኔ ጆሮዬን ይበላኛል አዳዴ ከእንቅልፊ ይቀስቅስኛል እኔ እሚመስለኝ የነበረው የጆሮ ኩክ ነው እና ከቦርሳዬ እዲጠፋ እማልፈልገው ነገር ቢኖር ኩክ ማውጫ እና የራስ ምታት መዳኔት ነው እና በህልሜ የኩክ ማውጫውን ስጥል አየሁ ብዙም አልገባኝም ለህልሙንምቦታ አልሰጠሁትም ነበር እና ለሊት ጆሮዬን ሳይበላኝ 2 ሳምንት አለፍኝ ቢያንስ በሳምንት 2,3 ጊዜ ከንቅልፌ ይቀሰቅሰኝ ነበር ከዛ ህልሜ ትዝ አለኝ እራስ ምታትም 2 ወር ሆነኝ ሳያመኝ ይሄ እኔ ልፍወስ ብዬ እየለመንኩ ካሁት ውጪ ነው አይምሮዬ ውስጥም የለም🤦‍♀️ ምህረቱ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ 😥😥😥🙏🙏🙏 እግዚያብሄር ዝም አለን አትበሉ እራሳችሁን መርምሩ እኛ ያላውቅነው እግዚያብሄር እየማረን ነው ዝም ብላችሁ አመስግኑ 🙏ይሄ የኔ ከብዙ ጥቂቱ ነው ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት 😥😥😥🙏🙏🙏

  • @hannaalemu5165
    @hannaalemu5165 4 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN MEMHARIE LENAM WELTE SELISE BELE ZELYELYE GEZABERIE YEMSGEN GOD BLESS YOU💚💛💖

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልል እመብርሀን አንተን የፈወስች ለእኛም ይድረስልን ሚስትህንም እመቤቴ ትጠብቅህ መምህርራችን

  • @ኤፍታህብዬጀመርኩ
    @ኤፍታህብዬጀመርኩ 4 роки тому +1

    እማምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችህ
    እልልልልል👏👏👏👏እልልልልልል

  • @dahebaron9253
    @dahebaron9253 4 роки тому

    ምምህርይ አንተን የረዳችኪደነምህረት እኔንም ትረዳኝ ፀሎትህ ያግዘኝ

  • @seniautandamariam1769
    @seniautandamariam1769 4 роки тому +1

    እሜን መምህር ላንተ የደረሰ አምላክ እኛንም ያስበን ይቅር ይበለን በፀሎትህ እስበን

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 4 роки тому +2

    መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን የእመብርሀን ምልጃ ጸሎቶዋ አይለየን እመብረሀን እንኳን እርዳችኽ ወንድማችን አሁንም እመብርሀን ትጠብቅህ እኝአንም ከምጣብን መቅስፍት እመብርሀን ትጠብቀንእናመስግናለን

  • @ወለተሰንበትእኔየማርያምነ

    እሽ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ብዙ ነገር እየተማር ነው እመቤቴ ማርያም ታበርታህ እኛም የምንሰማውን ተግባራዊ እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 роки тому

    መምህር እናመሰግናለን አተን ያዳነ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አተን የረዳ የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልልል

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 4 роки тому

    በጣም ይገርማል በመምህር የሰው ልጅ ፈተናው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ለአንተ የረዳ ያጠነከረ እኛንም ይርዳን ያበርታን በፀሎት አስበኝ ወንድማችን

  • @አስበኝአባትሆይአስበኝእ

    እልልልልልልልልልልልልልልአተን የፈወሰ አምላክ እኛንም ያሥበን ቃለሒዎት ያሠማልን

  • @aynalemarba4898
    @aynalemarba4898 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላንተ የደረሰ ለኛም ይዲስልን

  • @lillytaye3732
    @lillytaye3732 2 роки тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሰለረዳክ የተመሰገነ ይሁን አባታችን መለአከ መክራት ግርማ ወንድሙን እድሜ ይስጥልን! መምህር አመሰግናለሁ ብዙ ስላስተማርከኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 роки тому +1

    ብዙ ፈተና አሳልፈህ ዛሬ ላይ እዚህ መድረስህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል