ጂጂዬ በጣምእኮነዉ የምታዝናኚኝ ቃላቶችሽ እራሱ ይገርሙኛ በጣም የዋህ እኮነሽ ምችት ይበልሽ
ጎበዝ ጂጂዬ
😂😂😂😂one love ማቲ መሆኑ ነው
ገና እናርስሻለን በርቺ
ጂጂ ቆንጆ በናትሽ ሰርግ አድርጉ
እቤት ያሉት የስላሉ እያየሻቸዉ
ግን ጂጂ እንደዚህ በፍቅርሽ ብን ብዬ ጠዋትና ማታ ፎቶሽን አቅፌ እየተነፋረኩ ደረቴላይ ተነቅሼሽ አሁን አንገቴ ላይ ልነቀስሽ ነው ፎንቃዬን አስጨርሽኝ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂
ቤተሰብ ነኝ ሰብ መልሽ
ጂጂ አረጀሽ ማለት ነዉ ዉይ አሮጊቴ
ጂጂዬ የማዳምን ስንት ማሽን ሰብረው እኮ ነው ሚሰለጥኑት
Gigi Robte Edme Leturke Mecheme Fetoe Yehenene Boreche 😂😂😂korarete Korartoe Awtaleshe Sowe Argeshe Anchie Geltue Gala 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጂጂ ምነው አረጀሽ
አንቺ እና ሲሲ ለምን የባል ኮሚቴ አታዋቅሩም
Menowe Mewlde Felkeshe Ende Anchie Arogite Ahune Bezie Gize Chereche Hedshe Bemtkorbibete Gize Agebahune Beleshe Mewtateshe Mafriya Biyeshlhuene 😂😂😂😂😂😂yadenze Yagebshiwe Sowe Weyeme Bale tebiyowe Sete Atoe Nowe Wedanchi Arogite Yemtawe Besmabe 😂😂😂😂😂😂😂
አዉቆ አበድ ነሽ አንቺን ያገባ እንዳንች እብድ ነዉ
❤❤❤❤