🦋ካለሷ መኖር አልችልም ላገባት እፈልጋለሁ አላት ሀይሚ አለቀሰች😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ⁠‪@BirukTube-‬ ​⁠‪@OfficialHassentube‬ ​⁠‪@Mubitube01‬ ​⁠‪@abgrace7318‬ ​⁠‪@marketube391‬ ​⁠‪@MiftahKey‬ ​⁠‪@alazaralaka‬ ​⁠‪@Haymitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ #family

КОМЕНТАРІ • 4,5 тис.

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ Місяць тому +1494

    ሀይሚዬ ትምርቱዋ ላይ ትኩረት አርጊ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት አይዞሽ😢😢

    • @BanchuNiguse
      @BanchuNiguse Місяць тому +3

      Mariyamene ayewudesheme wud abezawu teyewu

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd Місяць тому +6

      እኮ😢😢❤❤❤

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 Місяць тому +10

      ለማን ምስለቀሰዉ አሸጉለት በቃ ፕረክ ነው ጥሩ ነገር ሰሆን ብቻ ነው

    • @MereMere-h5c
      @MereMere-h5c Місяць тому +1

      @@ፋፊ-ዘ6ነ 😢😢👌

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому +1

      ❤😢😢

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Місяць тому +439

    ሀይሚዬ ትምርቱዋ ላይ ትኩረት አርጊ የምትሉ በላይክ ኣሳዩኝ😢😢😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ🎉😢😢😢😢😢

    • @BetelemDolie
      @BetelemDolie Місяць тому +1

      ሀይሚዬ❤❤የኔ.እናት😢😢አይዞሽ🎉🎉

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 Місяць тому

      እውነት ነው።

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 Місяць тому +1248

    ብሩኬ ሀይሚን አታስከፋት በጣም ትወድሀለች የምትሉ😢😢👍

    • @rahelnegash5270
      @rahelnegash5270 Місяць тому +4

      Atbrbari

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому +2

      እኮ😢

    • @ዓሳድዕባይምኸን
      @ዓሳድዕባይምኸን Місяць тому +2

      ደምርኝ ውዴ🥰

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому +3

      በእሷ አይን ብራ በጣም ትግስተኛ ነው ፈተናውን የምታልፍ አይመስለኝም😂😂😂አጨረጨራት የሰው ወሬ መስማት አልነበራበትም

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme Місяць тому

      Btme ewnte khna tstljlke bryae😢😢😢😢😢

  • @Yiyguc
    @Yiyguc Місяць тому +98

    እረ ብሩኬ ይበቃታል ሴትልጅ ናት ተማሪናት ከዚህ በላይ ባትሔድ ጥሩ ነዉ
    ሀይሚዬ የኔጠካራ አይዞሽ😢😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Місяць тому +2

      አንጀቴን በላቺዉ😢😢😢

    • @Yiyguc
      @Yiyguc Місяць тому

      @@EkimaIemlem በጣም ታሳዝናለች 😥😥

  • @ቲቲዕባይዉቅሮ-ጨ5ነ
    @ቲቲዕባይዉቅሮ-ጨ5ነ Місяць тому +415

    ሀይሚዮ ትምርትሽ ላይ ትኩረት አርጊ የምትሉ✋👍 የኔ እናት አይዞሽ😭😭😭

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Місяць тому +2

      ስጀመርም እናንቴ ናቹ በግድ ቡራ ከሀይሚ ጋር ትስራ ብላቹ ያላሰበችው ውስጥ የከተታቿት እዛኔ ትምህርትሽን ተማሪ አትሏትም ነበር ወይ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c Місяць тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😢😢😢

    • @tigistbali4982
      @tigistbali4982 Місяць тому

      ሀይምየ የኔ ዉ ድ አይዞሽ😢❤❤❤

  • @JijiAsfaw
    @JijiAsfaw Місяць тому +205

    በጣም ነበር 2የምወዳችሁ አስጠላኸኝ ሀይሚ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ይቀርበታል እጅ አይቀርብሽም ካስፈለገ እስፖሰር ሁነን እናመጣሻለን ወደ አዉስትራሪያ ፕራክ ከሆነ ቶሎ ተናገር

    • @abinetawoke
      @abinetawoke Місяць тому +17

      እንደው ስሞትልሽ እኔ ካለሁበት ህይወት አውጡኝ በዛ ላይ እናቴ ታማbignalech እና ሰው ሁኘ ሕክምና እንድታገኝ ባደርግ ፕሊስ ይሄን kayachihu እርዱኝ በምታምኑት ይሁንባችሁ pls🙏

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q Місяць тому +6

      እሲተረጋጉ ኤጭ ፕራክኮነው

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 Місяць тому +13

      እደዉ ከቻልሽ አስወጫት ይቺን የመሰለች ልጅ ብዙ ህልም ያላት ልጅ እኔም ብችል ብወስዳት ደስ ይለኛል

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u Місяць тому +5

      Banatsh..ene..silikuwan..ataw..ba..wust..saworat..atimelisilgnim.. Canada negn..ezih.bizu..imifaligat..saw..ala..gin..indet..bamin..bakul..inagignal😢😢😢

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij Місяць тому +2

      ፕራክ እኮ ንው

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 Місяць тому +87

    ብሩኬ ተሣሣትክ ሀይምዬ ፈላጊዋ ብዙ ነው ስለዚህ አጥብቀህ ያዝ ወንድሜ

    • @haytube6877
      @haytube6877 Місяць тому

      እሱሰ ካልፈለጋት እናተ ኮመታተሮች በግድ ነዉዴ ሰዉን የምታፋቅሩት 😅😅😅

  • @SamarSamar-ne4fk
    @SamarSamar-ne4fk Місяць тому +75

    ግን እውነት ነው ሀይ ቡታጅራ ሰዎች 😂😂😂😂 ስላም ነቹ ሀይም የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንቸ ዱሮም ጥንካሬ ሴት ነሽ ይምትሉ

  • @አፊዛ
    @አፊዛ Місяць тому +208

    ይሄ ታሪክ በኔም ደርሶብኛል ወለሂ 😢😢በሴት ሂወት የምቀልዱ ወንዶች ነብሳችሁን በሲኦል የኑረው

    • @heyuti
      @heyuti Місяць тому +5

      ምንማኖር ብቻ ያንጠልጥላቸውጅ ግንይሄፕራንክነው እመኒኝ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c Місяць тому +2

      ደምሪኝ ልደምርሺ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Місяць тому +2

      አሚን እኔም ደርሶብኛለ😢😢

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z Місяць тому

      አሜን😢😢😢😢

    • @አፊዛ
      @አፊዛ Місяць тому

      @@JameelaMuhammad-p6c እሺ

  • @wuwjusdjdjdhh7176
    @wuwjusdjdjdhh7176 Місяць тому +151

    ሀይሚዩ ትምርትሽ ላይ ትኩረት አርጊ አይዞሽ 😢 ወንዶች ገደል ጉቡ አስመሳይ ናቸው

    • @HadiyaHadiya-v5d
      @HadiyaHadiya-v5d Місяць тому

      አረ አይባልም😅

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Місяць тому +1

      አዎ አስመሣይ ናቸዉ በኔ ደርሶዋል😢😮😅

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 Місяць тому +1

      @@EkimaIemlem ene tiru sew negn

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😢😢😢

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +528

    ብሩኬ በጣም ተሳሳትክ ረጋ ብላችሁ አስቡ ሀይሚን አትጉዳት😢😢😢

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому +2

      እኮ😢

    • @yimamTareke
      @yimamTareke Місяць тому +1

      ረዊናየአስታርቃቸውውደዋ

    • @Samerah2024
      @Samerah2024 Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr Місяць тому +5

      ክክክክክክ😅 ድራማነው

    • @MeronMeron-22
      @MeronMeron-22 Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u Місяць тому +75

    ሀይሚ ትምህርትሽን ጠንክሪ የኒ ውድ ❤❤😢😢😢

  • @MarEliass-s9r
    @MarEliass-s9r Місяць тому +62

    አይሚ ትምርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ሁሉም ግዛዊ ነው

  • @astu-p3s
    @astu-p3s Місяць тому +149

    እረ በቃ ቡራ ሴት ልጅ እና ወንድ ልጅ አንድ አይደለም ሴት ልጅ ስብር ካለች መመለሻዋ ከባድ ነው ይበቃል ተው ወንድሜ 😭😭😭😭😭

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l Місяць тому +3

      በጣምምም ወላሒ ብራክ ነው አውቆ ነው ይወዳታል ሢጀመር😅

    • @astu-p3s
      @astu-p3s Місяць тому

      ​@@Sofia-l8l6lሳህ

  • @MilonBd-gs8xv
    @MilonBd-gs8xv Місяць тому +111

    አቦ እንደዚህ አይነት ብራንክ አታደርግ
    ሴት ልጅ ልባ ከተሰበረ ወደ ኋላ አትልም💔

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c Місяць тому +26

    ሀይሚ ነግሪሻለው ልብሽ ወደሌላ እንዳይሄድ በንዴት አንቺ እኳ በጣም ጓበዝ ነሽ አስተዋይ ሁሉ ይወድሻል❤❤❤❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ Місяць тому +1077

    ፕራክነው የምትሉ እስቲ ቡርኬ ከሀይሚ ውጪ ማንንም አይፈልግም የኛ የቡታጀራ ቀብራራ ቡራዬ ሀይሚ አታስከፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍

    • @حياهحياه-ت5ح
      @حياهحياه-ت5ح Місяць тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanichotube
      @hanichotube Місяць тому

      ​@@حياهحياه-ت5ح❤❤

    • @HawiiFiixaa
      @HawiiFiixaa Місяць тому +2

      Irgixanyanew😂😂

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Місяць тому +22

      አወ ፕራክ እኮነው በቫለፈው ከባድ ፕራክ አደርጋለሁ ብሎ ነበር እኮ

    • @AmenaA-xsቡታጀራ
      @AmenaA-xsቡታጀራ Місяць тому +4

      እውነት ነው

  • @Netseneti
    @Netseneti Місяць тому +184

    ብሩክ ሃይም ለቤተሰብ ታስፈልጋለች ተዋት በቃ😢😢😢

    • @Koookooo123
      @Koookooo123 Місяць тому +2

      Burke baxam balge nek 😢 izgber😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      Pirakineu wude ​@@Koookooo123

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢😢የምሪ አወ

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 Місяць тому +1

      🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 Місяць тому +99

    ሐይሚዬ ጅግና ነሸ

  • @wasihunbelay6231
    @wasihunbelay6231 Місяць тому +26

    . ነገ ደርሶ ቁርጡን ባወቅሁ በጣም ጨነቀኝ ሀይሚ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ ይሄ ቀን ያልፋል

  • @ሁን
    @ሁን Місяць тому +67

    እረ ኡኡኡኡኡ አሁንስ ይህ ፕራክ ዘጋኝ አስጠላኝ ማነዉ ግን ፕራክ ብሎ የጀመረዉ ሰዉ ነፍሱ አይማርም ብሩክ በፈጠረህ ይበቃሀን ሐይሚየ የኔ ቅመም አይዞሽ ግን ፕራኩን ትተሽ ትምህርትሽ ላይ አትኩሪ ምክኒያቱም ለወደፊት እሚጠቅምሽ ትምህርትሽ ነዉ😢😢

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Місяць тому +1

      አረ በውስጥ ንገሩት እጅ እጅ ነው ሚለው

  • @aammaas
    @aammaas Місяць тому +69

    ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለህ ወንድም? እንደዛ ሰው የለኝም ብለህ ስትቀርባት ፍቅር ቢይዛትስ? ንግግርህ ብስለት የጎደለው ነው። ብልግና ነው በእውነቱ። ጊዜው ሲደርስ የምትለው ያንተ ጓደኝነት ትዳር ከሆነ በሗላ ነው? እሷስ? ያኔ አንተን ማጣት ቢከብዳትስ? በፊቱኑ እንደ ሌሎች ጓደኞቿ ፍቅረኛ እንዳለህ ነግረህ ብትቀርሽባት ራሷን ትቆጥብ ነበር። ተስፋ አታደርግህም ነበር። ህይወቷ ላይ አዎን በጣም ቀልደሀል። አዎ ካንተ ፍፁም በጣጣም ይሻላታል። ነውር ነው የሰራኸው። በጣም ብልግና ነው። ቀጥልበት። ለሷም እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጣታል። እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።

    • @WhbKss
      @WhbKss Місяць тому +2

      Eko 😮

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም Місяць тому +54

    ወይኔ ሀይሚዬ አይዞሽ ግን ብሩክ በሠላም ነው ኢቺ ልጅ አታሳዝንህም ትምርታን ትማርበት 😢😢😢

    • @haytube6877
      @haytube6877 Місяць тому

      ምን አረጋት በግድ አፍቅራት ነዉዴ የምትሉት በየሄዳችሁበት አፍቅራት ተጋቡ ምናምን የምትሉት የኑሱን ሂወት እናተ ናችሁዴ የምትኖሩት

  • @ተስፈኛወ
    @ተስፈኛወ Місяць тому +10

    ብረክ ነው 100% አታልቅሱ ቅመሞችዬ😂😂😂😂😂😂ሀይሚ አይዞሽ ቸይው በላፈው የሰረሽው መልሱ ነው

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Місяць тому +112

    ሀይሚ የኔ ጀግና በርቺልኝ አበባዬ ቡራ ይበቃል ሀይሚን አታስከፋት

  • @fafi7153
    @fafi7153 Місяць тому +112

    ሴቱ ሁላ ሀይሚ ተርጋጊ ይላል አንዳችሁ ከዚህ ፈተና አታልፊም እስካሁን ምንም ያደርገችው ነገር የለም የኔ ጀግና እኔ ብሆን በጥፊ ለጥፌው በክሻም ጭምር ነው የምዘለዝለው😥😥

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c Місяць тому +55

    🇻🇳👌🥰አረ ቡራ ተዉ😢😢 ሀይምዬ አይዛሽ ትምህርትሽ ላይ አተኩሪ የኔ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏😢😢

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn Місяць тому +13

    ብሩኬ ተሣሣትክ ሀይምዬ ፈላጊዋ ብዙ ነው ስለዚህ አጥብቀህ ያዝ ወንድሜ😢😢😢😢

  • @amalali9768
    @amalali9768 Місяць тому +138

    እንዳንቺ አይነት ጎበዝ ሴት ማደንቅ ሴት ነኝ! ሴትነት ክብር ነው ! በሴትነትሽ የማትደራደሪ! የሱን አነጋገር እንኳ እያረምሽ ክፉ ሳይወጣሽ የተወጣሽበት መንገድ ማነትሽን በደንብ እንዳውቅ ነው ያደረገኝ! I just know you by watching your videos! I will admire you! You are beautiful, strong woman keep it up!

    • @MartaMeno
      @MartaMeno Місяць тому +3

      ❤❤❤❤❤

    • @tinatina1471
      @tinatina1471 Місяць тому +7

      እውነት ታድላ ጀግና ሴት ናት እውነት ፍራንክም ቢሆን ጀግና ነሽ ❤❤❤❤

    • @Sara-zl9yx
      @Sara-zl9yx Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @zenashe
      @zenashe Місяць тому

      ❤❤❤

    • @HeheOribi
      @HeheOribi Місяць тому +4

      በጣም ጀግና ሴት ነቺ

  • @hayataragaw-j3x
    @hayataragaw-j3x Місяць тому +129

    ብሩኬ በቃት ተማሪ ነት ትንሽ ነት የዋህ ናት ብለህ አትጨዋትባት ሴት አለች ሀይሚ እቃ ናት ሴት ካለች በህይወትህ ሀይሚን ብቻ አይደለም እምታጣው እኛንም ታጣለህ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ አውረተሀል 😢ሀይሚ አይዞሽ ምን ልሁንልሽ አላህ ሁሉንም ነገር ያቅልልሽ ቀለደብሺ በህይወትሽ ግን አላህ አለ እሱ ይውደዲሽ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤

  • @Tsionabeh
    @Tsionabeh Місяць тому +79

    በጣም ታሳፍራለክ እሷን ቀን መውጫ ነዉ ያረካት አተ ህይወቴ ነች ስትል በሀይሚ የመጣ እሞታለሁ ስትል አልነበር. ሴትልጅ መጉዳት አልፈልግም ስትል አልነበር. ሀይሚ ወደደችክ እጂ ምን አረገች የሷ እባ ጥሩ ነዉ እንኳን አተ እኔ ሳያት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ፕራክ እንኳን ቢሆን በጣም ባለጌ ነህ ለንግግርክ ለከት የለህም ደሞ በሴት ልጅ አልቀልድም ትላለክ አሳፋሪ እሷ ማንም ይፈልጋል ካተ የተሻለ ህይወት ትኖራለች አታስብ እኔ በጣም ነበር የማከብርክ ግን አሳፋሪ ነክ ባለጌ የሷም ብትሆነ ነገ ጥለሀት መሄድክ አይቀርም ደደብ

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq Місяць тому +3

      አትሳደቢ ነገ ታፍሪበታለሽ

    • @ryfgtfyg5639
      @ryfgtfyg5639 Місяць тому

      😢😢😢

    • @hazyldada1918
      @hazyldada1918 Місяць тому +1

      ኧኧረ ክፉ ቃል አትናገሩ ነገ ይቆጫችኋል ተው

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому +2

      ግን ጤነኛ ናችሁ ኮሜቶች ነገ ማፈርሽ አይቀርም

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv Місяць тому

      አትሳደቡ እሱ ከኛ በላይ ይወዳታል ንግጉሩ ያስጠላል እንጂ

  • @ኪያ-ዘ1ሰ
    @ኪያ-ዘ1ሰ Місяць тому +12

    ሀይሚዬ ትምርቱዋ ላይ ትኩረት አርጊ አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢

  • @Ketiitub
    @Ketiitub Місяць тому +96

    Wanti kuni pirankidhaa fitsumi fi buruken wali galaniti haymi pirankii gochaa jiruu warii jetaan ❤❤❤tuqaa matii na godhaa warii afaan koo kanaa dubatan ❤❤❤

  • @aishamanae4660
    @aishamanae4660 Місяць тому +58

    ብሩኬ እሙሼን እናትህን ካተ በላይ ትወዳታለህ አይደል ሀይሚንም ውደዳት አትጉዳት😢

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 Місяць тому +62

    እባክህ እዚህላ እየመጣችሁት አትረብሹን ሀይሚዬእንወድሻለን እባክሽ ትምህርትሽን ፍከስ አድርጊ ወንድቤሄድ ሌላይመጣል ብዙተመልካች አለሽ እንኮን አገርሽላይ ይቅርና ከውጭአንችን ለማግኝት ብዙስው ይጥራል በዚህ ዘመን አንችን የመስለ ሴት አይገኝም እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 Місяць тому +20

    ሃይሚ ሃይሚ አንቺ አንቺ ህፃን ልጅ ነሽ ትኩረትሽን ትምህርትሽ ላይ ብቻ አድርጊ ምንም ወንድሜ ወንድ ይመጣል እንኳን አንችን የመሰለ ቆንጆ ቀረሽበት እንጂ አትቀርበትም ስለዚህ ትምህርት ላይ ትኩረት አድርጌ ልብሽ አይሰበር ወንዶች የልብን የሴት ልብ ለመስበር በጣም ቅርብ ናቸው ስለዚህ አንቺ ጠንካራ ሴቶች ተገኝ እና ምንም አይነት ልብሽ እንዳይሰበር ለወንድ ልጅ ደሞ ለወንድ ልጅ ማንበይ ብልጥነሽም አሁንም የበለጠ ብልሽ ጀግና ሴቶች ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጌ መሰበር የለብሽም መውደቅ የለብሽም መሰበር መውደቅ የለብሽም ጀግና ነሽ ትምህርትሽን ታምራት ነው ጀግኖች መታየት ያለብሽ ብለሽ እንጂ አትነሺ ወንዶች ሲባል የሴትን ልብ ለመስጠት ወንዶች ሲባሉ የሴትን ልብ ለመስበር በጣም ቅርብ ናቸው ስለዚህ ሚወደን ሰው ይፈትና ለእግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ይፈትናል ፈተናውን ደግሞ አሜን ብለሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡

  • @Mwmmwቨ8
    @Mwmmwቨ8 Місяць тому +321

    ሀይሚን ሀይሚን አታስከፍት የምትሉ እደዚህ አያምርባችሁም ፍቅር ስኮኑ ነው የሚያምሮባቾሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdiMekdi-r8b
    @MekdiMekdi-r8b Місяць тому +83

    የማቅህብሩኬ ተቀየርክ ትምርቷን ትማርባት አታስከፍብን አጠገቧ ሁነክ ስታለቅስ እንዴት አስቻለህ 😭😭😭😭😭

    • @haytube6877
      @haytube6877 Місяць тому

      ከመጀመሪያዉ ጀምሮ አፍቅርታለሁ አላለ ምደነዉ የምታሽቃብጡት

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Місяць тому

      ምን ያርግ ካልወደዳትስ😢😢

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому

      ታርቀው ሲመጡ ምን ይውጥሻል አንቺ የውስጡ ኬት አውቀሽ​@@TMO-c6d

  • @SahffgHhzggga
    @SahffgHhzggga Місяць тому +21

    ፈክሮ አልቀረም አይዞሸ ሀይሚ እየቻልሽ ❤❤❤❤ ፍቅር እስከ መቃብር 🎉🎉🎉🎉

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Місяць тому +7

    ሐይሚ በመጀመሪያ ትምህርትሽን በአግባብ ተከታተይ።።።።።
    ሲቀጥል አንቺ ጀግና ተወዳጅ ጎበዝ ልጅ ነሽ ቅመሟ ሒወት ይቀጥላል ብዙ ፈላጊ አለሽ ብሩክንም እዚ ያደረሽው አንቺ ነሽ።

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod Місяць тому +48

    አላቅም!ሀይሚ እንደዚ ስትሆን ከዚ በላይ አቅም የለኝም 😔ዛሬ ከምትነግራ መጀመርያ ብታቅ ጥሩ ነበር የኔ ጀግና ፈጣሪ አለ አንቺ ጎበዚ ተማሪ በርች 💪💪💪💪💪💪💪💪በምትፈልጊዉ አግዚሻለዉ ከፈጣሪ በታች የኔ ጀግና 😔😔😔😔😔አዚናለዉ ብሩክ 😔ሴት ልጅ ስታለቅስ አልወድም!ሴት ናት ያሳደገች ብለ አላቅም የእዉነት ከሆነ ዘመኑ ከፍቶል 😔

  • @gvff5234
    @gvff5234 Місяць тому +42

    ብርኬ ይብቃክ አንድንልብ ለመሥበር ደቂቃ አይፈጂም ለመጠገን ግን አመታት አይበቃም ሀይሚ ትወድሀለይ ብዙ አትራመድ ሴት ልጂ ልቦ ስስነው ይበቃታል ከዝክ በላይ አትራመድ ፒሊሰ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x Місяць тому +36

    ሀይሚ የኔ ቅመም አይዞሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ጀግና መጠንከር አለብሽ ብሩኬ ምነው የዚህን ያክል ተዝረከረክ ምነው ስርአት ተ ቢስ ሆንክብን የሀይሚ እንባ አይደ ለም የኛም እንባ ሰላም አይሰጥክም ደሞ ካንቺ በፊት ነው አብረን ያለነው ትላለክ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጥህም ማፈሪያ ነህ እሺ

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s Місяць тому +1

      ፕራንክነው ተረጋጊ

  • @ሪቾ
    @ሪቾ Місяць тому +40

    ከዚህ በላይ ከሄድ ቡራዬ በጣም ነው ምጠላህ እኛ ሴቶች ልባችት ስስነው 😢😢😢ውሸቱ .ራሱ ውነት .መስሎ ሚታዬን😢😢😢😢😢ሀይሚዬ😢😢😢ፒራክ በዚህ ልክ ይቅር

    • @WinaWorku
      @WinaWorku Місяць тому +1

      lmen esua kadergchiw nger ansat tinshua nche ygbatal

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o Місяць тому +45

    ማርያምን ሀይሚ ትወና አንደኛ ነች❤❤
    ብሩኬ ግን ሁሌ ሳይክ የዋህ ነከ ግን ንግግር አትችልም ብቻ ግንፕራኩን ብዙም አታርዝሙብን እኛ እናተን ስቃቹ ነው ማየት የምንፈልገው❤❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Місяць тому +2

      የገባሽ አንቺ ነሽ ሌላው ያለቃቅሳል ሳህ እስዋ ዋው ናት

  • @FyykDyh
    @FyykDyh Місяць тому +25

    እረብሩክ ተዉግን እኳን ሀይሚን ልብእና የኛንም ልብ ሠብረሀል በሀይሚ አንደራደርም የኔ ቅመም ብሩክ ንግግርህ በጣም ነዉ የምታስጠላዉ እኔ እድህ ነበር ሀይሚ የኔዋ አይክፋሽ ሁለዬም ከግንሽ ነኝ ብሩክ ኤሄነገር እዉነት ከዉነግን😢😢😢😢😢

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому +34

    ብሩክ ኸረ ሴት ልጅ እንደዚህ በግፍ አታስለቅስ ወደፊት ሲታመን የከዳን ሰው ከእግዚአብሔር ዋጋውን ያስከፍልሃል በጣም በዛ ሃይሚ ምንጊዜም በንግግሯ በአስተዋይነቷ ከሁሉም የበላይ ነች የወደፊት ህልሟን የኮሌጅ ትምህርቷን ትጨርስበት

  • @Redu-bx1yc
    @Redu-bx1yc Місяць тому +35

    ወይኔ ሀይሚ ምርጥ ልጅ ናት አይዞሽ ሁሉም ግዜ አለው ትምህርትሽ በደንብ ተማር😢😢

  • @HghhVhbv
    @HghhVhbv Місяць тому +242

    ሀይሚ ትኩረትሺ ትምህርት ላይ ብቻ ይሁን ዋናዉ እሱ ነዉ በሁለት እግርሺ ለመቆምና ከሰዉ እኩል ለመሆን ትምህርትሺን ተምረሺ ተመርቅሺ ስራ መያዝሺ ነዉ ከዛ በኋላ 100ብሮኮች ይመጣሉ ትኩረት ለትምህርትሺ።

    • @lubabaluvab3339
      @lubabaluvab3339 Місяць тому +3

      አይባልም ለምሳሌ ትወደዊለች እየተጨነቀች ትምህርት ትላላች😮

    • @AmaniTinbite
      @AmaniTinbite Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому

      መቸ ያስባሉ😢😢😢​@@lubabaluvab3339

    • @MartaMeno
      @MartaMeno Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤Haymi 😢😢😢

    • @geshaethiopua449
      @geshaethiopua449 Місяць тому

      ተማሪ ናት????? አይመስለኝም

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube Місяць тому +245

    እረ ብርኬ በቃህ ፕራክ ሀይሚዬ አታሳዝንህም 😢😢😢

    • @FufuMuha
      @FufuMuha Місяць тому +5

      Ere bakash esom edzih new yetchwtchibet😂😂

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube Місяць тому +6

      ብትጫወትበትም ሴትና ወንድ ኣንድ ኣይደለም እኛ ሴቶች እንደዚ ኣይነት ነገር ኣንችልም ተሎ ነዉ እምንሰበረዉ😢​@@FufuMuha

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😢

    • @DestaAlemu-zt3qt
      @DestaAlemu-zt3qt Місяць тому +3

      Esu sihon new ede defar esuwam eko edezih new yeserachiw 🌸😀😀😀

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Місяць тому +102

    መጥተዋል ጨረቃዎች 😢 ኧርር ፕራኩ ይብቃ ለኛም እያሰባችሁ💔💝💝💝💘😍👌

  • @NazretTsegay-b9l
    @NazretTsegay-b9l Місяць тому +11

    ቡሩኬ በጣም በጣም ተሳስተሀል ሀይሚየ አይዞሽ ለበጎ ነው በሩኬ ግን ለእህትህ ግፍ እየሰራህባት ነው

  • @SaudiKsa-ns5ot
    @SaudiKsa-ns5ot Місяць тому +30

    አረ ይበቃታል ፕራንክም ቢሆን አስለቀሰችኝ የኔ ቅመም አይዞሽ ጠንካራ ሁኒ የኔ ቆንጆ 😢😢😢❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f Місяць тому +133

    ሀይሚ ዛሬ ግን በጥፊ ብትይው ደስ ይለኝነበር አር ብሩክ ይበቃሀል ፕራክነው በላት እየጠላችህነው ኤጭ አርዘምከው ሀይሚን አታስከፍብን ሀይሚየ አይዞሺ የኔውድ❤❤❤❤❤

    • @Note30Infinix-yn9ig
      @Note30Infinix-yn9ig Місяць тому +4

      እሷምኮ አስለቅሰዋለች አቅሜን አቃለሁ ብላ እስኪትቅመሰው እደሚያናዲዲ የራሷ ጥፋት ነው ያለአቅሟ ፕራክ አረጋው ሰራላት😂😂😂😂😂

    • @EmuKalid-z3f
      @EmuKalid-z3f Місяць тому +4

      አወግን በዚህ ልክ ለሴትከባድነው አሳዘነችኝ 😥

    • @MartaMeno
      @MartaMeno Місяць тому +2

      Enae Erasu endate Endetenadedekuge😢😢😢😢😢❤❤Haymi yene konjo ❤

    • @EmuKalid-z3f
      @EmuKalid-z3f Місяць тому

      😥😥

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube Місяць тому +1

      ሾካኮች በብሩኬ ሲሆን ምላሳችሁ እረዘመ ሰው ከመቦቅ ሌላ አታቁም🙊

  • @እሙሀምዛ-ወ5ዀ
    @እሙሀምዛ-ወ5ዀ Місяць тому +40

    ብሩክ ምድንው ምታወራው እውነትህ ነው እባካችሁ እደዚ አይነት ቀልድ አይመችም😢😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому +1

      Pirakineu wude teragagu 😢😢😢

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @abebechseyoum397
    @abebechseyoum397 Місяць тому +10

    ደግ አደረገችህ በጣም ጠግበሀል ወንድ ወንድ ሁሉ የአንድ እዉነትም ሆነ ፍራንክም ቢሆን የአንተን Down Down በጣም የወረደ ቃላት እየተጠቀምክ ራስህን አወርድክ ነዉ።

  • @drr8432
    @drr8432 Місяць тому +38

    ሀይሚዬ አይዞሽ እየተፈተንሽ ነዉ የኔ ዉድ እህት ጀግናዋ ፈተናዉን እንደምታልፍዉ ተስፋ አለኝ ብሩኬ መጥፎ ቃላት ሳትናገር እንደጀመርከዉ ቀጥልበት እስከመጨረሻ እናተ መቸም አትለያዩም እወዳችሃለሆ የኔ ዉዶች BH❤❤❤❤❤👌

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 Місяць тому +2

      አወ❤❤❤አሁንም ፕራክነው ሀይሚዬ ጀግና ሁኝ ትግስተኛሁኝ ማሬ😢

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 Місяць тому +36

    ቅመምየ የኔ ጣፋጭ. አይዞሽ. አታልቅሺ. ፍቅር. ከባድ. ነው. እረዳሻለሁ. የኔ ናት. አይዞሺ. ፈተና. ነው.

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 Місяць тому +95

    ፕርክ ነው ግን 1ጊዜ በጥፊ በተየው ደስ ይላል😂😂😂😂ይቃርታ ቤተስብ ሀይሜን ክፍቶት መየት ስላምልፍልጋ ነው😢😢

    • @AeeAzz-p1e
      @AeeAzz-p1e Місяць тому +2

      ምነዉ ዛሬ ጥፊ ማለት አበዛችሁ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      Nege seti hizo yimexale sopti hizachwu xebiqwu 😂

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 Місяць тому +1

      አሁንም ተረጋጋጉ ፕራክነው😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому

      እኔም

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Місяць тому

      Uko😂😂😂😂 pranks ayichilmi fara B😮😮

  • @Sarajaldo
    @Sarajaldo Місяць тому +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀይሚዪ የኔ ውድ አይዙሺ 😢😢😢😢😢በጠሚ ከፍቱኘል የሚር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Місяць тому +144

    ሴት ልጅ አያልቅሰባችሁ እያልክ አነበረ እንዲ? ፕራክ ነው ግን ንግግር ይደብራል ሴት ልጅነች እኮ😢😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Місяць тому +2

      ወይኔ አንጀቴን በላቺዉ😊😢😢😢😢😢

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 Місяць тому +2

      ለሴት ልጅ ክብር አለኝ ያለው እንዲሁ ወሬ ብቻ ነው ሁለት ቀን በተከታታይ አስለቅሳት በዛ ላይ ሲጮህባት ሪስፔክት የለውም

  • @tube3531
    @tube3531 Місяць тому +48

    አረ ብሩኬ በቃ እሶ ሴልጅ ነች እዳተ አትችልም ፕራክ ተሆነ ነገ ቆጩት😢ስታለቅስ አስለቀሰችኝ።።።ሰለምታፈቅርህ እዉነት የመስላታል።።።።ፕራክ መሆኑ እርግጠኘነኝ።።።።ይብቃህ ሚዳያላይ እድህ ታለቀሰች እቤት ምን እደምቶን እሰበዉ😢😢

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k Місяць тому

      🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Місяць тому +32

    እወቂው ብሩኬ ስላቺ ነው ላቺ የሚወራልሽ ተረጋጊ ❤❤❤❤የኛጨረቃ እየነገረሽ ያለው እመኚው እስከወዳኛው ግን ፕራክ መሆኑን እንድታምኚለት ነው ተረጂው ብሩኬ ካቺ ሌላ ሴት አያቅም ተይ ጨረቃዋ ደግሞ አታልቅሺ አይዞሽ ❤❤❤አይከዳሽም ይወድሻል አይዋሽሽም ተረጋጉና አውሩ

    • @BirhaneMigisto
      @BirhaneMigisto Місяць тому +1

      ይመችሽ የልቤን ተናገርሽ❤❤❤

  • @lwamlwam-i3e
    @lwamlwam-i3e Місяць тому +5

    ቡሩኽ አረ ሃይምየ ኣታስከፋት ተው ተው 😢😢😢

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ Місяць тому +36

    እረ ቡራ ይበቃሀል😢😢😢😢😢 ሀይሚ አይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Місяць тому +188

    ዛሬ እኮ ቅዱስ ሩፋኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ የልባቹን መሻት ይፈፅም ላቹ❤❤🙏🙏🙏

  • @DerartouDera
    @DerartouDera Місяць тому +125

    Burkeni prankii ishii sanii debifachaa jiraa warii jetanii mee ❤❤❤😮😮😮

  • @MeseretMaru-j3l
    @MeseretMaru-j3l Місяць тому +17

    እዴ ብሩኬ ምን አስበህ ነው ሴት ልጅ እኮ ናት የኔ ቅመም ሀይሚየ እኮ የተለየች ቅመም እና ልዮ ሴት ነች የሴት ልክ ናት

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n Місяць тому +72

    እፍ ሳሰጠላ ይህ ልጀ ጉሩኛ ነህ በሰዋ ነው ቴልቅ ደረጃ የደረሰከው ፈጣር ልቦና ይሰጥህ የኔ ጀግና ሴት አይዞሺልኝ በርች

    • @kalokalo901
      @kalokalo901 Місяць тому +4

      አይ እሷም ከእሱ ጋር ነው ብቻውን አይደለም

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому +1

      Pirakineu wude teragagu 😢😢😢

    • @HamelmalTestaye
      @HamelmalTestaye Місяць тому

      ሳሀ ​@@kalokalo901

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 Місяць тому +2

      ብሩክ ጉረኛ ኣይደለም🤔ዶሞ በፕራንክ ነው ትሽ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому +1

      እሷ ነበረች በእምነቷ መፅናት ያለባት ፖራንክ ነው

  • @SelamYamene-2716
    @SelamYamene-2716 Місяць тому +19

    ኣይይይ ቡሩክ አረ ይባቅል ከዚህ በልይ ሀይም አትሰጭንቃት ሀይም ፉታን ማልፍ አለበት የኔ ጀግና በርች ማር🙏😥😥❤❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r Місяць тому +62

    እረተዉ ቡርኬ አቁም ሴት ልጅ ቶሎ ቆራጥናት እና ቡሀላ ትፀፀታለህ ማሪያምን ቡርኬ አቁም እምሰራዉን ሥራ ተዉ ይቅርብህ ሀይሚ ትለየሀለች💔💔💔😢😢😢😢😢😢

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 Місяць тому +7

    ማርያምን በጣም በጣም በጣም ባል የኔ የሴት ልጅ ማለትባችን በቶሎ የምንጎዳው ድራማም ከሆነ እናቴን እወዳለሁ የሚል ወንድ ልጅ እናቴን እወዳለሁ የሚል ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ በደል አያደርስም ቢሆን በአጭሩ እኛ የሴቶች ልብ እንደ ወንዶች አይደለም ቶሎ ነው የሚሰበሩ እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ማንም አልሻም እሷ በጣም ያስለቀሰችን እውነት ወንዶች እንዴት ነው የሚሻላችሁ እውነት ከሆነ በቃ እውነት እውነቱን ንገራት አንተ ወንድ ነህ በትንሹ ነው የምንበቃ ከዚህ በላይ ባቴ በቂ ነው ትክክል ከሆነ ደግሞ በጣም ባልዬ ነው ንፁህ ሴት ማለት እንደ ሃይሚ ነው ሴት ማለት ንጹ ሴት ማለት ሃይሚ ነች እኔ ግልገል እሷ መቼም አትጎዳም ያደረከውበት ትክክል ከሆነ እውነቴን የሚመለክ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @YoditMekete
    @YoditMekete Місяць тому +33

    ብሩክ በሀይሚ ምክንያት እኛ ሴቶችንም ጭምር ነው ።የጎዳኸን እምናገረውም ቃላት የለኝም ብሩክ እስከዝህ ድረስ በሀይሚ ትጨክናለህ ብየ እላሰብኩም ነበር ።ለካ እንዲህ ነህ ወንድሜ።

  • @RuhamaGetachew-zp7sb
    @RuhamaGetachew-zp7sb Місяць тому +21

    ሀይምዬ ትምህርትሽ ላይ አተኩሪ አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ

  • @UesjsuAuevdy
    @UesjsuAuevdy Місяць тому +62

    ብሩኬ በናትህ ይበቃሀል አታሳዝንህም ቅመሟ😢😢😢😢

  • @Eyerus-f8m
    @Eyerus-f8m Місяць тому +8

    በም የበለ የማናዲደዉ ቀስ በለሽ ኣው ሰል ደመየ ይፈላል ቆይ እንደወደደች ለማወቅ ያንሀል ገባድ ነው ብሩክ በጣም ነው ምታስጠላዉ 😢😢😢

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi Місяць тому +19

    ቡሩክ ትልቅ ስህተት እየሰራክ ነው ወደራስክ ተመለስ እኛም ከዚህ በላይ አታስጨንቁን ሀይሚዬ የኔ የዋ አይዞሽ ይሄም ታልፊዋለሽ😢😢😢

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Місяць тому +15

    ተው ግን ብሩክ የምር ከዚህ በላይ አታስከፋት የኔ ጀግና ልባም ሴት ሀይሚዬ አይዞሽ እሺ ይሄም ያልፋል ❤❤❤❤ብቻ ቡራ ተው በቃ 😢😢😢😢😢

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk Місяць тому +125

    ብሩክ ትክክልአይደለህም እምትሉላይክ👍👍😞😞😞

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      Pirakineu wude teragagu

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 Місяць тому

      ፕራክ ነው😢ክፉ እዳትናገሩ😢

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi Місяць тому +4

    ብሩኬ እቺ ትንሽ ልጅ አክብራት ተንከባከባት ምክንያቱም የተለየች ሥጦታ ስለሆነች በኘራንክ እንዳታጣት!!!

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 Місяць тому +220

    በሀይሚ ከመጣህ በጣም ተሳሳትክ😢😢

    • @SunRain-f7h
      @SunRain-f7h Місяць тому +5

      ተዘቅዘቅ. የጀመረችው እሣናት

    • @haset21212
      @haset21212 Місяць тому

      ራስሽ ተዘቅዘቂ ​@@SunRain-f7h

    • @Fathma-y2s
      @Fathma-y2s Місяць тому

      ስድቡ ምን አመጣው​@@SunRain-f7h

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😢😢

    • @Yusrahararagee
      @Yusrahararagee Місяць тому +1

      😭😭😭

  • @ahmedbinahmad7635
    @ahmedbinahmad7635 Місяць тому +15

    እረ ይበቃል ብሩክ ሀሚ አሣዘነች ሴቶች እኮ ልባችን ስስ ነዉ እና አታስከፋት😢😢😢😢😢

  • @AbuabuHiwo
    @AbuabuHiwo Місяць тому +21

    ይብቃህ ብሩክ ቴዉ ሰት እንደ ወንድ ጠንካራ አደሌችም በዝልክ ይደብራል ምንም ስራብሆንም ንግግርህን አስቴካክል የኔዉድ እኔን እዉኔት ሆኔም አልሆኔምም ሳዉን በዝልክ አት እመኑ ማናችሁም ብትሆኑ😢😢😢

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k Місяць тому +4

    ብሩኬ በምቶዳት እናት የሁንብህ ይበቀሀል አሰቃየሀት 😢😢እኛን ተወን አታስቡንም ግን ሀይሚ እደዚሁና ማትአልፈልግም ሀይሚየ አይዞሽልኝ እረ ፍትህ 😢😢😢

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e Місяць тому +15

    እረ ቡርኬ ሀይሚን አታስከፋት እረ አስመሳይ 😢😭💔ነህበእውነት😳 ሀይሚዬ የኔ እንቆ ❤❤❤❤❤ወደፊት ብቻ ❤❤❤❤🎉

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 Місяць тому +28

    ሀይሚነቴ የኔ እባ ይፈስሥ የኔ ጀግና አይዞሺ ታጋሺ ሁኒ እየፈተነሺ ነው በሱ ሂወት ውስጥ ካንቺ ውጪ ማንም ሴት የለቺም ቡርኬ በፍፁም አያደርግውም
    ትምህርትሺ ላይ አተኩሪ የኔ አስተዋይ የጋሺየ ልጅ የወንድሞቾ ቀበጥ የሴቶቺ ተምሳሌት
    ቡርኬ በዚህ ልክ እንዴት አስቻለህ ሀይሚየ ተከፍታ እያለቀስቺ አይ ወንዶቺ
    ቡርኬ በፈጠርህ በምትወዳት እናትህ ይበቃህ

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv Місяць тому +1

      አዎ አያደርግውም ግን ንግጉሩ በጣም ልብ ይሰብራል😢ሁሉ ግዜ እና ምን ይጠበስ አትጩሂብኝ ያላታል😢

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Місяць тому +98

    ኧረ ይቅር ይሄ ፖራክ ወገን😢😢 ሀይሚነቴ በትግስት እለፊ እየተፈተንሽነው😢 ቡራዬ ይበቃሀን አቁመው😢😢 ኡኡ ፍትህ ለኛ😢😢😢

  • @makiyatyy
    @makiyatyy Місяць тому +11

    ወለሂ አስረግጬነ የምነግረቹ ብዱሩን እየከፈለ ነዉ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉ይመቻቹ ስረቹን ስሩ😅😅😅

    • @Mersal-bt3hg
      @Mersal-bt3hg Місяць тому

      👍👍👌👌👌👌 ጋብቶሸላ😂😂

    • @Tigybrlew
      @Tigybrlew Місяць тому +1

      Awo enem gebtognal sijemer jemro

    • @HiwotEtana-mw6gl
      @HiwotEtana-mw6gl Місяць тому

      Awo gn lijtwa batm tegodtalch batm ufff

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Місяць тому +13

    ቡሩኬ ይብቃህ በፈጠረህ ዛሬ የመጨረሻ መሆን ነበረበት ነገ ትመህርት አላት በጣም ነው የምትወድህ ስነስርዓት ያዝ ።ይበቃል ሴት ልጅ እንደ ወንድ ጠንካራ አይደለችም ።።ለወደደችው ሰው ደግሞ ሁሉም ነገር በትንሹ ነገር ይሰብራታል በቃ ይብቃ የመጨረሻ ይሁን

  • @KamalMuhemd
    @KamalMuhemd Місяць тому +105

    Wlh pirakii wontii kunii worii akka kiyaa pirakii jetani lki godhaa

    • @BurteeTube-hu3tu
      @BurteeTube-hu3tu Місяць тому

      😂😂😂😂dhugaa pirakidhaa

    • @hnoo5949
      @hnoo5949 Місяць тому +1

      eyyen Tara isaa bahatara jalqab isitu jalqabee hamaa Akka isin obsaa qabdu fatanara

    • @Ayntukenasa
      @Ayntukenasa Місяць тому

      Ta,u da,daah garuu hin bekkMu😮😮😮😮

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu Місяць тому +1

      Dhugama piranki bidirii baa midirii hin jenee waarii sodaa akaa saani dubiin😢😢😂😂😂

    • @KamalMuhemd
      @KamalMuhemd Місяць тому

      @Oromiyaajituubadhatuu eyeni pirakidhaa malee burkeni dhugaa akkasii mitii

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn Місяць тому +20

    አረ በፈጣሪ ቡሩክ ይባቅል ከዚህ በልይ ሴት ልጅ ናት አትስጭንቃት ሀይሚዬ አይዞሽ ጠንካራ ሁኒ የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ የኔ ጅግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ጅግና❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mohammad-yn5nb
    @Mohammad-yn5nb Місяць тому +2

    ቡቡዬ❤❤ ይበቃካል ቅመሟን👌👌 የዚህን ያክል ከፈተንካት 😢

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Місяць тому +76

    ቡሩክ ይባቅል ከዚህ በልይ ሀይም አትስጭንቃት ሀይም ፋታን ማልፍ አለበት. የኔ ጃግና በርች 😢😢😢😮😮😮

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Місяць тому +196

    ቡራ በሀይሚ ቀልድ አናቅም ተጠቀቅ የመጀመሪያ የምናቃት ሀይሚን ነው በጋሽየ ልጆች ቀልድ አናቅም ለዋህ ሥለሆኑ ብዙ ሠው ይጎዳቸዋል😢😢😢

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw Місяць тому +1

      😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Місяць тому +10

      ብዱሩን እየመለሰ ነው ግን እኛ ለመከፋት ትንሽ ነው የሚበቃን😢

    • @soos6412
      @soos6412 Місяць тому

      😢😢😢

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 Місяць тому +4

      አተሽቀብጪ ቀልድ መሁኖኔ እየዉቀቹ አስማሰይ ሁለ ይት ነበራሽ እዝ ደረጀ ስትደራስ አሽቀበጫ

    • @marymahod
      @marymahod Місяць тому

      አወ😢😢😢

  • @ነባዒት
    @ነባዒት Місяць тому +36

    ሀይሚየ የኔ እናት ቡሩኬ ህይወቴ ናት የምላት ሴት አንቺ ነሸ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ቡሩኬ ግን እድለኛ ነህ ሀይሚን የመሰለች አሰተዋይ ጅግና ሴት በህይወትህ ሰላለች በእዉነት ትለያለች የአነጋገር ችሎታዋ ጥንቃቀ በተሞላዉ መንገድ ነዉ የምታሰረዳዉ ❤

  • @Zafue8970
    @Zafue8970 Місяць тому

    ዛት እዝ ብራንክ ተረጋጊ ሃይሚየ ፅቡቅ ቡሩኬ ብራንኩ እዝይጋ ይብቃ ከዝህ በላይ ቀመምዋ ኣታስጨንቅልን ሃይ ፅቡቅ😮😊😊

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d Місяць тому +20

    ሀይሚ የኔ እናት አይዞሽ💗ብሩኬ አታስከፍት 😥😥😥

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad Місяць тому +15

    ሀይሚ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ብሩክ እደዝአያደር ግም ባቺአይጨ ክንም ውነት መቸም አያደረገዉም ውነት ቢሆንም እኛም በጣም ነው እምናዝነው😢😢😢😢 ብሩክ ብቃት ተዝበላይ አቀጥል ፕራክ መሆኑን ተናገር😢😢ሀይሚ ት ታለቅስ ማየት አፈልጋም😢😢😢

  • @TizazuHailug
    @TizazuHailug Місяць тому +38

    አረ ባክህ ሀይሚ ትተህ የማይሆን ነገር ነዉ😅😅😅😅 ለማንኛዉም ሐይሚ ተረጋጊ እሺህ ሐይሚ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @melate.6747
    @melate.6747 Місяць тому +3

    ሃይሚ የኔ ቆንጆ የኔ ትንሽዬ ልጅ ተይውና ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አርጊ ያልፋል