Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተ ማለት የ ፈጣር መልክተኛ ነህ በእዉነት ተባረክ ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀህ
አንተን የወለደች እናት ትባረክ🙏🏽🙏🏽
አሜን፫ ሺ ይሁንልን መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ ስው በአለው ነው የሚረዳዳ
እድሜ ለእናትህ ይስጣቸው ፈጣሪ አንተንም ይጠብቅህ❤❤❤
@@MryiamMryiam መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
ለዚህ ጀግና ምን ይከፈለዋል እግዚአብሔር ይጠብቀው የምትሉ ላይክ ግጩኝ
እልልልወንድማችን በእውነት ተጨንቄ ነበር ይህ ስውዬ ምን አርጎት ይሆን ብዬ ክብር ለድንግል ልጂ የዚህን ያህል ከስው ተፈጥሮ ለሚያልፍ አለም የራስ ያልሆነን የስውን ህይወት ለማጥፉት ጀግናችን አንተ መንግስት የማይስራውንእፁብ ድንቅ ስራ ነው የምትስራው ሃያሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ለዚህ ጀግና ምን ይከፈለዋል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የፍጡርን አምላክ አግዚአብሔር ከፊት አችሁይውጣ 🙏🏽
እረ ፎቶ ያነሳው ልጅ ጌታ ያሳድግህ ተባረክ ያስታመማችሇት ቤተሰቦች የአብረሃም ቤት ይሁን እቤታቹ❤❤❤❤❤❤
Yetbarkhu sewoch Feker yehonu betsb Egzeabehear yebarkhahu
ጀግናው የጀመረውን ከግብ ሳያደርስ የማይተኛው እውነተኛ ትክክለኛ ሰው የብዙዎችን ህይወት የታደገው ፈጣሪ እድሜ ዘመንክን ይባርከው አንተን የወለደች እናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው🙏❤
ጀግናው ሰናይትን አግኝቷል ላይክ እያረጋችሁገባ ገባ በሉ❤❤❤❤
መልካም ነት ለእራስ ነው ቤተስብ እንሁን ስው ባለው ነው የሚረዳዳ
አገኘሃት እሰይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልእልልልልል ❤🎉ጌታ ያግዝህ 🎉🎉🎉
Uuuuufffffff bexam yazazinal egzaber huletayen yekfelilek hunet 😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያስጠግዋት ሰዎች በሁሉ በጣም ከልብ እናመሰግናለ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹህ ለመልካምነታቹ አላህ ይክፈላቹ
WELL COME ❤❤❤መርካቶ ላይ እና ባህርዳር ላይ በገብያ ሱቆች ላይ በደረሰው የሳት አደጋ ንብረታችው ለወደመባቸው ወገኖቻችን አዝኛለው 😢😢😢😢 ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያምጣላችው ምኞቴ ነው !!!!
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏👍👍
ጀግና ነህ !!! እግዚአብሔር ይባርክህ !!!*ሰናይት በመገኜቷ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል !!! ቀሪውን አንተ ታውቀዋለህ !!!1. የወንጀለኛው አጎቷን የባንክ ሕሳብ በፍ/ቤት ትዕዛዝ እንድታገድ ማድረግ !!!2. ሙሉ ንብረቷን ማስመለስ !!!3. አጎቷንና ሁሉንም ወንጀለኞችን ለህግ አሳልፎ መስጠት !!!አመሰግናለሁኝ !!!!!
እኔ ምለው የሽንኩርት ነጋዴው በጣም ትትናው የተማረ ሰው የሚያወራ አነጋገር ነው የተረጋጋ ዋው ቢያገባት ወደፊት ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
ትክክል🎉🎉🎉
Ewnet new yenem hasab endeza nw
እሰይ እልልልል ኣምላከችን ምን ይሳነዋል ጋዜጠኛዉ ግን ለስንቱ ለተበደሉ ሰዎች እንደምተደርስላቸዉ ላንተም እግዝኣብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን።
የእውነት የንስር አይን ልክ እንደንስር ብርቱ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
😅 48:55 😮 48:55 😮😮😮😮
@@MohamdAgha-qd1wd 48:55 s😮😮😮 48:55 😮
@@MohamdAgha-qd1wd😅 48:55 😮😮😅😮😮😅😅😅😅😮😢 48:55 48:55 😅sssa
ተባረክ ምንጊዜም የምንኮራብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀግና በምን ቃላት ልገልጵህ ? እድሜና ጤና ይስጥህ።ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤
የአንተ ብድር ፈጣሪ በልጅ ይክፈልህ።ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
እሄንንጀግና የሚወድ በላይክ❤❤❤
❤❤❤❤❤
አንተ ማለት የ እግዚአብሔር መልክተኛ ነህ በእዉነት ተባረክ ፈጣር ከክፈ ሁሉ ይጠብቀህ እንኳን በህይወት ተገኘች እግዚአብሔር ይመሠገን አንተን የወልደች እናት እድሜአቸው ይርዘምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልተመስገን ❤❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል እኳን እረዳሺ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 ወድም እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ❤❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤
Fetarn titachu wode fitur hedachu
አሜን
አሜን❤❤❤
@@AlemituAnjulo ለመናፍቅ ማስርዳት ትርፉ እራስ ህመም ነው
እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ… የሶሻል ሚዲያ ሰው አይደለሁም፡፡ እንተን ግን ሳላይ ማደር አልፈልግም፡፡ ሁሌም ጉጉታችን ነህ፡፡ ይህ ጋዜጠኛነት ብቻ አይደለም መንፈሳዊ አገልግሎትም አንጂ፡፡ እንኳንም ሰናይት ተገኘች፡፡ አንተንም ፍጻሜህን ያሳምርለረህ፡፡ እንሳሳልሃለን፡፡
አንተን የወለደች እናት ትባረክ የኛ ጅግናችን በየሄድክብት አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
እንካን ተወለድክልን የኛ ጀግና ምን እደምልህ አላቅም ቃላት ያጥረኛል ደስ ብሎኛል በስራህ ኮርቻለሁ እደምታገኛት እረግጠኛ ነበሩክ ስራህን እግዛብሔር ይባርክልህ ።።።።።
ተባረክ ወንድማችን የያዝከወን እስከመጨረሻው ነው በእውነት በአንተ እንኮራብሀለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህይወት ተገኘች እንኳን ደስ አላችሁ የንስር አይን ቤተሰቦችወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
እግዚ/ር ዘመንህን ይባርክ! የማይፈቱት የሰው ችግር በአንተ እየተፈታ ነው፣ በእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ። መልካሙን ብድራት ከእግዚአብሔር ታገኛለህ አይዞህ በርታ፣ ተባረክ።
እኔ ጀግና ብየኣለሁ ኣንተን የወለደች እናት ማህጸንዋን ይባረክ ጌታ የሱስ ለጠፉት ለተከፉት ለወደቁት እንዳነሳህ ላንተም ሁሉ የምታስበው መከራውን ይቅረፍልህ ጠላትን ወዳንተ የሚወረውረው ኩፉ ሃሳብ በደሙ ይሸፍንህ ኑር፡ በኡነት እነኝህ ሌቦች ምሹሮች እየገረመኝ ሰኒ ማግኘትህ፡ ደነቀኝ ዘመንህ ይባረክ ከዚ በላተኛና ተንኮለኛ የሰይጣን ኣንበሳደሮች ይሰውርህ፡ በኡነት ደስ ኣለኝ፡❤
እሰይ አንተ ጀግና መቼም ካንተ ማምለጥ አይቻልም .በርታልን ደሞ አንደኛ ነኝ ዛሬ
የኛጀግና ኑርልን አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ የተበዳይ እባ አባሽ የኔዉድ ሳላደቅህ አላልፍም ወላሂ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ስጠፋደሞ ትናፈቃለህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሠገን አተን የወለደች እናት ሁለት ብትሆን ❤❤❤❤❤
ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም የሚያስጨንቅ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለያቹ
የንሰር አይን አንተ ለኔ ጀግና የተዋጣልህ ገዜጠኛ ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
አንቴ ልጅ ምንም አልልህም አለህ ብቻ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ አቤት አቤት የሰው ክፋት እየበዛ መጥቷል
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. አልሃሙዱሊላህ እንካን ተገኘች ❤❤❤❤ አጎት ተብየው የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢. ጀግናው አንተን የወለደች እናት የተባረከች ❤❤❤❤. አንተን የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤❤❤
ይሄን ጀግና ያለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁ እንወድሀለን እናከብርሀለን የአመቱ ጀግና አተና ዘላለም በርቱ እድ ነገር የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር እራሳችሁን ጠብቁ ወድሞቼ
ወድማችን እግዜቤር ይጠብቅህ የሰናይት አጎት በህግ ይጠየቅ አጎቶች አክስቶች ለምን ክፉ ይሆናሉ
የእኛ ጀግና : ለተቸገረው ለተበደለው ለተጎዳው እንደምትረዳ ሁሉ አንተንም አግዚአብሄር ይርዳህ::በርታ ጠንክር ተጠንቀቅ.ተጠንቀቅ.ተጠንቀቅ::
ቀሉ ገባባ በሉ ጀግናው መጣ በላይክ ተቀበሉትትት እልልልልልልልልልልልልልል እንደው አንተ ልጅ አላህ በየሔድክበት ይጠብቅህ ጥበቃው አይለይህ
ልልልልል እንኳንም በህይወት ተገኘሺ ጀግናችን በርታልን አገራችን ላይ የለለ የማንሰማው ጉድ የለም እዲሜ ይስጠንጂ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አያግኛችሁ በርታ
እ/ር ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ
ጀግና ጋዜጠኛ ጎበዝ ብርታለን አንቴን የወለደችው እናት ትባረክ❤❤
ጀግናዬ አንተ ትለያለህ አንተ የተኛህበት የናትህ መሀፀን ይባረክ የሰውን ችግር እንደምታስተካክል ያንተንም ያስተካክልልህ።
የንስር አይን ሰላምህ ይብዛ እያልኩ ። ላንተ እጅግ በጣም ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ሰናይትን ልታገኛት እንደምትችል እገምት ንብረት እንኳንም ቸሩ እግዚአብሔር ረዳህ ሰናይትን ውድ ፀበል የምትሄድበትን ሁኔታ አመቻችላት ።ያንን አረመኔ ጌታቸውን ከነግብረአበሮቹ እንዳትፋታቸው ለህግ አቅርባቸው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
ውይ ጀግናው እንካንም ተገኘች አንተ ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪህ ከአንተ ጋር ይሁን
እኔ ምንም የምልህ የለኝም ስራህ እራሱ ፈጣሪ ከጎንህ እንዲሆን የሚያደርግ ነውና በተቻለ መጠን ሰበብ አድርስ የፈጣሪ ጥበቃ እንዳለ ሁኖ ሁለት ጓደኛ አብሮህ የሚንቀሳቀስ ልታደርግ ይገባል በርታ
ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት ያንሰኛል ላንተ እድሜና ጤና ይስጥህ እዛ ያሉት ደጋግ ሰዎችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናተ ያለውን ያብዛልን አጎት ተብየው የስራውን ይስጠዉ
ጀግናችን እንቁ ወንድማችን አንተ እኮ ከፈጣሪ በታች የተላክ መለአክ ነህ እልልል አረ ይባርክህ ወንድሜ እኔ ቃላት የለኝም ያንተ ጀግንነት ተባረክ እነዚህ አረመኔዋች መቀመቅ ይግቡ ህግ ካለ
ሸራ የሰራላላትልጂ ምርጥ ሠዉ ፣መሠሎችህ ይብዙልን፣ ዲንኤንአሥመርምሩትልጆን
አንተን የወለዴች እናት ታድሌች❤ አላህ ህዳያ ይስጠክ ጀግና ወንድማችን❤
ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሰኒ እንኳን በሂወት ተገኘች እነዚህ የተረገሙ ሰዎች የሰራቸው ይስጣቸው አጎትዋ ግን የተረገመ ነው
❤❤❤❤🤝🤝🤝🤝🤝👌👌👌🏥🏥🏥🏥🏥🏥🌻🌻🌻🌻🙏💞💞
ወንድሜ እግዝአብሔርን ይጠብቅሕ ❤️❤️❤️ ቅዱስሚካኤል በክንፉይከልልሕ❤❤❤
አንተጀግና አላህ ይጠብቅህ አልሃምዱሊላህ እኳንም ተገኝሽ❤❤❤❤
ጀግናችን ወይኔ የአንተን video ባየሁ ቁጥር እሳቀቃለሁ ሁለ ከሽጉጥ ጋር መጋፈጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።ወይነ ሰናይት እንኳን በህይወት ተገኘሽ
አቤት በምን ቃላት ልግለፅህ አንተ የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ❤እግዚአብሔርን መጨረሻችንን ያስተምርልን😢😢😢😢
ጀግናናናናናናናችን እረ አንተን በምንቃል ልግለፅክ ቃል የለኝም እግዚያብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
የሰናይትን ህይወት እንደመታደግ በሰማይም በምድርም የሚያፀድቅ ነገር አይኖርም። ጀግናችን ተባረክልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ውለታህን እግዚአብሔር ይመልስልህ ክፎ ሰወችን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
አንተ ላይ አድሮ የተገፉትን የሚርዳ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጥክ ወንድሜ🥺
ማሻ አሏህ እንኳንም ተገኜች በሂዎት ሚስኪን አሏህ ይጠብቅህ ወገናችን ጀግና ነህ ተባርክ
እመቤቴ. በዘመንህ. ሁሉ. አትለይህ. ልጄ በርታ. አሳዝናኝ ነበር. ሰናይት. ተባረክ. በርታ
አንተ ልጅ ምን አይነት ፅጋ ነው እግዚአብሄር የሰጠህ። ዘመንህ ይባረክ የአንተ የተባለው የያዝከው ሁሉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ክፍ አያግኝህ። ከተኩላዎች እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይከልልህ
ታአምረኛው❤❤❤❤ቅን ስትሆን ሁሌም መንገድህ በፈጠረህ አምላክ ይመራል። እናም ውጤታማ ትሆናለህ።ከዚህ በላይ ዕምነት ይጨምርልህ❤❤❤ጀግናችን!!!
ጀግና ነህ አገኘሀት ሸንኩርት ነጋዴው ይመርመር ያሰርገዛት እሱ ሊሆን ይችላል ፈርቶ ይሆናል። ያሰጠጓት ሰዎች እናትና ልጅ ማለቴ ነው ዲኤንኤ ይመርመሩ እንደኔ የጠርጠር ላይክ ያድርግ።
እ ይሆናን አይታወቅም አያድርስነው😢
ሊሆን ይችላል
አንቴ ልጅ አንቴን የወለችህ ማሕፀኗን ለዘለላም ይባረክ ክፉ አያገኝ ለላ የምለዉ የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እሰይ የነ አንበሳ እንኳን ጌታ ረዳህ እግዚአብሔር ከክፉ ሀሉ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል።
ጀግናዬ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት የስንቱን እንባ ጠረክ ወንድሜ እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ
ጀግናችን የእውነት አንተ የመጣኸው ለተገፉ እንድትደርስ ፈጣሪ ነው የላከህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ አግብተህ ወልደህ ከብደህ በሞገስ ያኑርህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
gin keager wuci yalewun guday mefitat tichilaleh❤❤❤ wude🎉🎉🎉
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የወልደች እናት እድሜአቸው ይርዘምልን❤
በጣም ስጠብቀው የነበረው ቪዲዮ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መገኘቷ ነው አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ክበርልን የኛ ጀግና
ቆይ አንተ ምን አይነት ስው ነህ ከአይምሮዬ በላይ ሆንክብኝ ምንም ልልህ አልችልም አምላክ ይባርክህ ተባረክ የእወነት ዘርህ ይባረክ
ጀግናው የናቴ ልጅ ልበልህ ተባረክ ያቺ የምትወዳት እናትህ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣት። ተቢረክ ሞገሱን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልህ።
አንተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ያድላቸው ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ ሰናይት ተገኘች እልልልልል በሉ ተመልካቾች ልደሰት ላልቅስ ዛሬ ሰን በመገኘቷ ወይኔ የኔ እናት😢😢😢
እዛብሄር ይርዳት ታሳዝናለች
ወየው አተ ጀግና ተባረክ ከጎዳና ባነሳችው ሠው ባረገችው አደባባይ ነበረ መስቀል
እሷ ከጎዳና አነሳችው ፣እሱ ደግሞ ጎዳና ላይ ጣላት ፣ጤናዋን አሳጣት ፣ዘመኗን ቆርጥሞ በላባት።እሷነቷን አሳጣት
ትክክል ይህ የተረገመ አጎት ተብየው
ምን እደምልህ አላቅም መድሀኒያለም መጨረሻህን ያሳምረዉ እኔ እዳያጠፋት ፈርቸ ነበር ሲዘገይ ተባረክ ወልደህ ሳም 🙏⛪️
አዎ ማርያምን እኔም ፈርቸነበር እዳይገላት ወይ እዳይደብቃት ቦታቀይሮ ብየነበር አሁን ግን ተመስገን❤
አረ የት ባየሁክ አንተን የመሰለ ታማኝ ሰው ለአለም የታማኝነት ትምሳሌ እናትክ አንተን መንታ አድርጋ በወለደችክ ዘመናቸው ይባረክ የአንተን የሶስት ግዜ የልጅ ልጅ ልጅ ያሳያቸው አመን🙏🙏🙏❤❤❤❤
የንስር አይን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰኔይት በህይወት በመገኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን አንተ እራስህን ጠብቅ
የንስር አይን ጀግናው ሰላምና ጤና ብዙ እድሜ እግዝአብሄር እንሰጥህ እንድጠብቅህ ሁልግዜ ፀሎቴ ነው አደራ እራስህን ጠብቅ ገና ብዙ የሚታወጣቸው እውነቶች አሉ የተበደሉ የተጎዱ ከጎናቸው እንድትቆምላቸው ይጠብቁሀል
አነተ ጀግና ለተቸገረ ለተጉዳ ከፈጣሬ የተሰጠህ የዋሕ ደግ የዋህ ለተቸገረ የምትደረሰ እግዛብሔር ጤና እድሜ ይሰጥህ ቀርታልን እራሰሕን ጠቤቅ
አንተ አስተዋይ ነህ ዘሌ እናትህ እድለኛ ናቸው እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላቸው አንተም እድሐኛ ነህ እናትህን በሚድያ ሰላየሁአቸው ደስ የሚሉ እናት ናቸው ንግግራቸው እንዳንተ በጣም ያምራል
የሰው ሀቅ እየፈለክ እንደምትራዳ ልል እንተንም አላህ ይርዳህ ተባረክ።በስራህ በርታ እልህ ይጠብቅህ።
አንተ የነስር አይን እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ብቻ ሀይል ጉልበት ፅናቱን ትግስቱን ይስጥህ ተባረክ ብሩክ ሁን🙏
አንተ ጅግና የፍትህ ሰው እድሜ ይስጥህ ተባረክ ጠንቀቅ በል ።
አቤት አንተ ጀግና በምን ቃል ላመስግንህ እልልልልልልል እንካንም በሰላም ተገኘኝ አይ ክፍታችን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው በእውነት ክፍዎች ሆነናል 😢😢😢
እልልልልል በጣም ነው የተደሰትኩ ወላሂ ላንተ መግለጫ የለንም በጣም ነው የምንወድህ የማከብርህ ኑርልን ወንድሜ
ዋው አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ምቀኛን ሸረኛል የሸጧን ቁራጮችን ይጠብቅህ እናትህን ሺ አመት ያኑርልን የዘመኑ አበሣው የነሥር አይን❤❤❤❤
ክፉዎች እዳሉ ደጎች መኖራቸው ደስ ይላል በውነት ቸርነት ያረጋችሁላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰማይ ይክፈላችሁ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን በህይዎት ተገኘች ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድማችን የንስር አይን እረጅም እድሜ ይስጥክ
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ግፍሽን አይቶ ወደ ማንነትሽ ይመልስሽ🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም❤❤❤❤
True
ሳህ👍
ወይኔ ሰንቴ ልመ🎉🎉ርቅህ እንተ ጀግና ኑርልን ዘመንህ ይባረክ
ኢትዮጵያን ውሰጥ ሰንት ክፉ እንዳለ ሰንት መልካም ደም አለ እሰይ እልልልልልልል እንካን ተገኘች የኞ ጀግና አንበሳ በሰማይ በምድር ተባረክ በብዙ በጤና በእረፋት ይባርክህ ተባርከህ ቅር አንተን የፈጠረች እናት ትባረክ
አተእ ጀግና ነህ አተን የወለደች ማሀፀን ተለምልም ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤❤❤
አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ . ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ .
የኛ ጀግና የወለደችክ እናትክ የታደለች እናት ምነሰ ቃል ልግለፅክ ሠዳንያለም ዘመንክን ይባርክልክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ነስርእ እኳንደህናአመጣህ ወድማአችን የእኛጀግናአ አይዞህ ፈጣአሪ ይርዳህ ❤❤❤❤ እራስህን ጠብቅ
የምንወድህ ጀግና ወንድማችን ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በቻልከው አቅም ለተጨነቁ ለተቸገሩ ትደርሳለህ ለአንተ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይድረስልህ ሞገስ ይሁንህ
እልልልልልልልልል ቅዱስሚካኤል በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ።እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤በገጉት ስጠብቅህ ነበር።
አንተ እኮ ትለያለህ ጀግናችን ብርቅዬ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ እኮ የዛች የምስጊን እናትህ ፀሎት ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእንኳን በሕይወት ተገኘች ተመስገን።
አሜን አሜን አሜን እግዚእ ህግ ይመስገንአሜን እግዚአብሔር ይመስገንአሜንእግዚአብሔርይመስገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በማምላክ እራስክን በማንኛውም መንገድ እራስክን ጠብቅ አብዝቶ እግዚያቢሄር ይጠብቅክ ጥላ ከለላ ይሁንክ መዳኒያለም
አንተን የወለደች እናት እድሜ ልኳን በደስታ ትኑር በርታልን ጀግናው አንተንም ከክፉ ነገር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ማለት የ ፈጣር መልክተኛ ነህ በእዉነት ተባረክ ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀህ
አንተን የወለደች እናት ትባረክ🙏🏽🙏🏽
አሜን፫ ሺ ይሁንልን መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ ስው በአለው ነው የሚረዳዳ
እድሜ ለእናትህ ይስጣቸው ፈጣሪ አንተንም ይጠብቅህ❤❤❤
@@MryiamMryiam መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
ለዚህ ጀግና ምን ይከፈለዋል እግዚአብሔር ይጠብቀው የምትሉ ላይክ ግጩኝ
እልልልወንድማችን በእውነት ተጨንቄ ነበር ይህ ስውዬ ምን አርጎት ይሆን ብዬ ክብር ለድንግል ልጂ የዚህን ያህል ከስው ተፈጥሮ ለሚያልፍ አለም የራስ ያልሆነን የስውን ህይወት ለማጥፉት ጀግናችን አንተ መንግስት የማይስራውንእፁብ ድንቅ ስራ ነው የምትስራው ሃያሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ለዚህ ጀግና ምን ይከፈለዋል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የፍጡርን አምላክ አግዚአብሔር ከፊት አችሁይውጣ 🙏🏽
እረ ፎቶ ያነሳው ልጅ ጌታ ያሳድግህ ተባረክ ያስታመማችሇት ቤተሰቦች የአብረሃም ቤት ይሁን እቤታቹ❤❤❤❤❤❤
Yetbarkhu sewoch Feker yehonu betsb Egzeabehear yebarkhahu
ጀግናው የጀመረውን ከግብ ሳያደርስ የማይተኛው እውነተኛ ትክክለኛ ሰው የብዙዎችን ህይወት የታደገው ፈጣሪ እድሜ ዘመንክን ይባርከው አንተን የወለደች እናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው🙏❤
ጀግናው ሰናይትን አግኝቷል ላይክ እያረጋችሁገባ ገባ በሉ❤❤❤❤
መልካም ነት ለእራስ ነው ቤተስብ እንሁን ስው ባለው ነው የሚረዳዳ
አገኘሃት እሰይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልእልልልልል ❤🎉ጌታ ያግዝህ 🎉🎉🎉
Uuuuufffffff bexam yazazinal egzaber huletayen yekfelilek hunet 😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያስጠግዋት ሰዎች በሁሉ በጣም ከልብ እናመሰግናለ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹህ ለመልካምነታቹ አላህ ይክፈላቹ
WELL COME ❤❤❤
መርካቶ ላይ እና ባህርዳር ላይ በገብያ ሱቆች ላይ በደረሰው የሳት አደጋ ንብረታችው ለወደመባቸው ወገኖቻችን አዝኛለው 😢😢😢😢 ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያምጣላችው ምኞቴ ነው !!!!
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏👍👍
ጀግና ነህ !!! እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
*ሰናይት በመገኜቷ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል !!! ቀሪውን አንተ ታውቀዋለህ !!!
1. የወንጀለኛው አጎቷን የባንክ ሕሳብ በፍ/ቤት ትዕዛዝ እንድታገድ ማድረግ !!!
2. ሙሉ ንብረቷን ማስመለስ !!!
3. አጎቷንና ሁሉንም ወንጀለኞችን ለህግ አሳልፎ መስጠት !!!
አመሰግናለሁኝ !!!!!
እኔ ምለው የሽንኩርት ነጋዴው በጣም ትትናው የተማረ ሰው የሚያወራ አነጋገር ነው የተረጋጋ ዋው ቢያገባት ወደፊት ምኞቴ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
ትክክል🎉🎉🎉
Ewnet new yenem hasab endeza nw
እሰይ እልልልል ኣምላከችን ምን ይሳነዋል ጋዜጠኛዉ ግን ለስንቱ ለተበደሉ ሰዎች እንደምተደርስላቸዉ ላንተም እግዝኣብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን።
የእውነት የንስር አይን ልክ እንደንስር ብርቱ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
😅 48:55 😮 48:55 😮😮😮😮
@@MohamdAgha-qd1wd 48:55 s😮😮😮 48:55 😮
@@MohamdAgha-qd1wd😅 48:55 😮😮😅😮😮😅😅😅😅😮😢 48:55 48:55 😅sssa
ተባረክ ምንጊዜም የምንኮራብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀግና በምን ቃላት ልገልጵህ ? እድሜና ጤና ይስጥህ።ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
❤❤❤❤❤❤❤
የአንተ ብድር ፈጣሪ በልጅ ይክፈልህ።ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
እሄንንጀግና የሚወድ በላይክ❤❤❤
❤❤❤❤❤
አንተ ማለት የ እግዚአብሔር መልክተኛ ነህ በእዉነት ተባረክ ፈጣር ከክፈ ሁሉ ይጠብቀህ እንኳን በህይወት ተገኘች እግዚአብሔር ይመሠገን አንተን የወልደች እናት እድሜአቸው ይርዘምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልተመስገን ❤❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል እኳን እረዳሺ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 ወድም እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ❤❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤
Fetarn titachu wode fitur hedachu
አሜን
አሜን
አሜን❤❤❤
@@AlemituAnjulo ለመናፍቅ ማስርዳት ትርፉ እራስ ህመም ነው
እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ… የሶሻል ሚዲያ ሰው አይደለሁም፡፡ እንተን ግን ሳላይ ማደር አልፈልግም፡፡ ሁሌም ጉጉታችን ነህ፡፡ ይህ ጋዜጠኛነት ብቻ አይደለም መንፈሳዊ አገልግሎትም አንጂ፡፡ እንኳንም ሰናይት ተገኘች፡፡ አንተንም ፍጻሜህን ያሳምርለረህ፡፡ እንሳሳልሃለን፡፡
አንተን የወለደች እናት ትባረክ የኛ ጅግናችን በየሄድክብት አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
እንካን ተወለድክልን የኛ ጀግና ምን እደምልህ አላቅም ቃላት ያጥረኛል ደስ ብሎኛል በስራህ ኮርቻለሁ እደምታገኛት እረግጠኛ ነበሩክ ስራህን እግዛብሔር ይባርክልህ ።።።።።
ተባረክ ወንድማችን የያዝከወን እስከመጨረሻው ነው በእውነት በአንተ እንኮራብሀለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህይወት ተገኘች እንኳን ደስ አላችሁ የንስር አይን ቤተሰቦች
ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
እግዚ/ር ዘመንህን ይባርክ! የማይፈቱት የሰው ችግር በአንተ እየተፈታ ነው፣ በእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ። መልካሙን ብድራት ከእግዚአብሔር ታገኛለህ አይዞህ በርታ፣ ተባረክ።
እኔ ጀግና ብየኣለሁ ኣንተን የወለደች እናት ማህጸንዋን ይባረክ ጌታ የሱስ ለጠፉት ለተከፉት ለወደቁት እንዳነሳህ ላንተም ሁሉ የምታስበው መከራውን ይቅረፍልህ ጠላትን ወዳንተ የሚወረውረው ኩፉ ሃሳብ በደሙ ይሸፍንህ ኑር፡ በኡነት እነኝህ ሌቦች ምሹሮች እየገረመኝ ሰኒ ማግኘትህ፡ ደነቀኝ ዘመንህ ይባረክ ከዚ በላተኛና ተንኮለኛ የሰይጣን ኣንበሳደሮች ይሰውርህ፡ በኡነት ደስ ኣለኝ፡❤
እሰይ አንተ ጀግና መቼም ካንተ ማምለጥ አይቻልም .በርታልን ደሞ አንደኛ ነኝ ዛሬ
የኛጀግና ኑርልን አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ የተበዳይ እባ አባሽ የኔዉድ ሳላደቅህ አላልፍም ወላሂ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ስጠፋደሞ ትናፈቃለህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሠገን አተን የወለደች እናት ሁለት ብትሆን ❤❤❤❤❤
ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም የሚያስጨንቅ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለያቹ
የንሰር አይን አንተ ለኔ ጀግና የተዋጣልህ ገዜጠኛ ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
አንቴ ልጅ ምንም አልልህም አለህ ብቻ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ አቤት አቤት የሰው ክፋት እየበዛ መጥቷል
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. አልሃሙዱሊላህ እንካን ተገኘች ❤❤❤❤ አጎት ተብየው የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢. ጀግናው አንተን የወለደች እናት የተባረከች ❤❤❤❤. አንተን የምገልጽበት ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤❤❤
ይሄን ጀግና ያለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁ እንወድሀለን እናከብርሀለን የአመቱ ጀግና አተና ዘላለም በርቱ እድ ነገር የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር እራሳችሁን ጠብቁ ወድሞቼ
ወድማችን እግዜቤር ይጠብቅህ የሰናይት አጎት በህግ ይጠየቅ አጎቶች አክስቶች ለምን ክፉ ይሆናሉ
የእኛ ጀግና : ለተቸገረው ለተበደለው ለተጎዳው እንደምትረዳ ሁሉ አንተንም አግዚአብሄር ይርዳህ::በርታ ጠንክር ተጠንቀቅ.ተጠንቀቅ.ተጠንቀቅ::
ቀሉ ገባባ በሉ ጀግናው መጣ በላይክ ተቀበሉትትት እልልልልልልልልልልልልልል እንደው አንተ ልጅ አላህ በየሔድክበት ይጠብቅህ ጥበቃው አይለይህ
ልልልልል እንኳንም በህይወት ተገኘሺ ጀግናችን በርታልን አገራችን ላይ የለለ የማንሰማው ጉድ የለም እዲሜ ይስጠንጂ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አያግኛችሁ በርታ
እ/ር ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ
ጀግና ጋዜጠኛ ጎበዝ ብርታለን አንቴን የወለደችው እናት ትባረክ❤❤
ጀግናዬ አንተ ትለያለህ አንተ የተኛህበት የናትህ መሀፀን ይባረክ የሰውን ችግር እንደምታስተካክል ያንተንም ያስተካክልልህ።
የንስር አይን ሰላምህ ይብዛ እያልኩ ። ላንተ እጅግ በጣም ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ሰናይትን ልታገኛት እንደምትችል እገምት ንብረት እንኳንም ቸሩ እግዚአብሔር ረዳህ ሰናይትን ውድ ፀበል የምትሄድበትን ሁኔታ አመቻችላት ።ያንን አረመኔ ጌታቸውን ከነግብረአበሮቹ እንዳትፋታቸው ለህግ አቅርባቸው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
ውይ ጀግናው እንካንም ተገኘች አንተ ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪህ ከአንተ ጋር ይሁን
እኔ ምንም የምልህ የለኝም ስራህ እራሱ ፈጣሪ ከጎንህ እንዲሆን የሚያደርግ ነውና በተቻለ መጠን ሰበብ አድርስ የፈጣሪ ጥበቃ እንዳለ ሁኖ ሁለት ጓደኛ አብሮህ የሚንቀሳቀስ ልታደርግ ይገባል በርታ
ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት ያንሰኛል ላንተ እድሜና ጤና ይስጥህ እዛ ያሉት ደጋግ ሰዎችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናተ ያለውን ያብዛልን አጎት ተብየው የስራውን ይስጠዉ
ጀግናችን እንቁ ወንድማችን አንተ እኮ ከፈጣሪ በታች የተላክ መለአክ ነህ እልልል አረ ይባርክህ ወንድሜ እኔ ቃላት የለኝም ያንተ ጀግንነት ተባረክ እነዚህ አረመኔዋች መቀመቅ ይግቡ ህግ ካለ
ሸራ የሰራላላትልጂ ምርጥ ሠዉ ፣መሠሎችህ ይብዙልን፣ ዲንኤንአሥመርምሩትልጆን
አንተን የወለዴች እናት ታድሌች❤ አላህ ህዳያ ይስጠክ ጀግና ወንድማችን❤
ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሰኒ እንኳን በሂወት ተገኘች እነዚህ የተረገሙ ሰዎች የሰራቸው ይስጣቸው አጎትዋ ግን የተረገመ ነው
❤❤❤❤🤝🤝🤝🤝🤝👌👌👌🏥🏥🏥🏥🏥🏥🌻🌻🌻🌻🙏💞💞
ወንድሜ እግዝአብሔርን ይጠብቅሕ ❤️❤️❤️ ቅዱስሚካኤል በክንፉይከልልሕ❤❤❤
አንተጀግና አላህ ይጠብቅህ አልሃምዱሊላህ እኳንም ተገኝሽ❤❤❤❤
ጀግናችን ወይኔ የአንተን video ባየሁ ቁጥር እሳቀቃለሁ ሁለ ከሽጉጥ ጋር መጋፈጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።ወይነ ሰናይት እንኳን በህይወት ተገኘሽ
አቤት በምን ቃላት ልግለፅህ አንተ የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ❤
እግዚአብሔርን መጨረሻችንን ያስተምርልን😢😢😢😢
ጀግናናናናናናናችን እረ አንተን በምንቃል ልግለፅክ ቃል የለኝም እግዚያብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
የሰናይትን ህይወት እንደመታደግ በሰማይም በምድርም የሚያፀድቅ ነገር አይኖርም። ጀግናችን ተባረክልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ውለታህን እግዚአብሔር ይመልስልህ ክፎ ሰወችን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
አንተ ላይ አድሮ የተገፉትን የሚርዳ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጥክ ወንድሜ🥺
ማሻ አሏህ እንኳንም ተገኜች በሂዎት ሚስኪን አሏህ ይጠብቅህ ወገናችን ጀግና ነህ ተባርክ
እመቤቴ. በዘመንህ. ሁሉ. አትለይህ. ልጄ በርታ. አሳዝናኝ ነበር. ሰናይት. ተባረክ. በርታ
አንተ ልጅ ምን አይነት ፅጋ ነው እግዚአብሄር የሰጠህ። ዘመንህ ይባረክ የአንተ የተባለው የያዝከው ሁሉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ክፍ አያግኝህ። ከተኩላዎች እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይከልልህ
ታአምረኛው❤❤❤❤ቅን ስትሆን ሁሌም መንገድህ በፈጠረህ አምላክ ይመራል። እናም ውጤታማ ትሆናለህ።ከዚህ በላይ ዕምነት ይጨምርልህ❤❤❤ጀግናችን!!!
ጀግና ነህ አገኘሀት ሸንኩርት ነጋዴው ይመርመር ያሰርገዛት እሱ ሊሆን ይችላል ፈርቶ ይሆናል። ያሰጠጓት ሰዎች እናትና ልጅ ማለቴ ነው ዲኤንኤ ይመርመሩ እንደኔ የጠርጠር ላይክ ያድርግ።
እ ይሆናን አይታወቅም አያድርስነው😢
ሊሆን ይችላል
አንቴ ልጅ አንቴን የወለችህ ማሕፀኗን ለዘለላም ይባረክ ክፉ አያገኝ ለላ የምለዉ የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እሰይ የነ አንበሳ እንኳን ጌታ ረዳህ እግዚአብሔር ከክፉ ሀሉ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል።
ጀግናዬ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት የስንቱን እንባ ጠረክ ወንድሜ እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ
ጀግናችን የእውነት አንተ የመጣኸው ለተገፉ እንድትደርስ ፈጣሪ ነው የላከህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ አግብተህ ወልደህ ከብደህ በሞገስ ያኑርህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
gin keager wuci yalewun guday mefitat tichilaleh❤❤❤ wude🎉🎉🎉
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የወልደች እናት እድሜአቸው ይርዘምልን❤
በጣም ስጠብቀው የነበረው ቪዲዮ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መገኘቷ ነው አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ክበርልን የኛ ጀግና
ቆይ አንተ ምን አይነት ስው ነህ ከአይምሮዬ በላይ ሆንክብኝ ምንም ልልህ አልችልም አምላክ ይባርክህ ተባረክ የእወነት ዘርህ ይባረክ
ጀግናው የናቴ ልጅ ልበልህ ተባረክ ያቺ የምትወዳት እናትህ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣት። ተቢረክ ሞገሱን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልህ።
አንተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ያድላቸው ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ ሰናይት ተገኘች እልልልልል በሉ ተመልካቾች ልደሰት ላልቅስ ዛሬ ሰን በመገኘቷ ወይኔ የኔ እናት😢😢😢
እዛብሄር ይርዳት ታሳዝናለች
ወየው አተ ጀግና ተባረክ ከጎዳና ባነሳችው ሠው ባረገችው አደባባይ ነበረ መስቀል
እሷ ከጎዳና አነሳችው ፣እሱ ደግሞ ጎዳና ላይ ጣላት ፣ጤናዋን አሳጣት ፣ዘመኗን ቆርጥሞ በላባት።እሷነቷን አሳጣት
ትክክል ይህ የተረገመ አጎት ተብየው
ትክክል ይህ የተረገመ አጎት ተብየው
ምን እደምልህ አላቅም መድሀኒያለም መጨረሻህን ያሳምረዉ እኔ እዳያጠፋት ፈርቸ ነበር ሲዘገይ ተባረክ ወልደህ ሳም 🙏⛪️
አሜን
አዎ ማርያምን እኔም ፈርቸነበር እዳይገላት ወይ እዳይደብቃት ቦታቀይሮ ብየነበር አሁን ግን ተመስገን❤
አረ የት ባየሁክ አንተን የመሰለ ታማኝ ሰው ለአለም የታማኝነት ትምሳሌ እናትክ አንተን መንታ አድርጋ በወለደችክ ዘመናቸው ይባረክ የአንተን የሶስት ግዜ የልጅ ልጅ ልጅ ያሳያቸው አመን🙏🙏🙏❤❤❤❤
የንስር አይን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰኔይት በህይወት በመገኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን አንተ እራስህን ጠብቅ
የንስር አይን ጀግናው ሰላምና ጤና ብዙ እድሜ እግዝአብሄር እንሰጥህ እንድጠብቅህ ሁልግዜ ፀሎቴ ነው አደራ እራስህን ጠብቅ ገና ብዙ የሚታወጣቸው እውነቶች አሉ የተበደሉ የተጎዱ ከጎናቸው እንድትቆምላቸው ይጠብቁሀል
አነተ ጀግና ለተቸገረ ለተጉዳ ከፈጣሬ የተሰጠህ የዋሕ ደግ የዋህ ለተቸገረ የምትደረሰ እግዛብሔር ጤና እድሜ
ይሰጥህ ቀርታልን እራሰሕን ጠቤቅ
አንተ አስተዋይ ነህ ዘሌ እናትህ እድለኛ ናቸው እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላቸው አንተም እድሐኛ ነህ እናትህን በሚድያ ሰላየሁአቸው ደስ የሚሉ እናት ናቸው ንግግራቸው እንዳንተ በጣም ያምራል
የሰው ሀቅ እየፈለክ እንደምትራዳ ልል እንተንም አላህ ይርዳህ ተባረክ።በስራህ በርታ እልህ ይጠብቅህ።
አንተ የነስር አይን እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ብቻ ሀይል ጉልበት ፅናቱን ትግስቱን ይስጥህ ተባረክ ብሩክ ሁን🙏
አንተ ጅግና የፍትህ ሰው እድሜ ይስጥህ ተባረክ ጠንቀቅ በል ።
አቤት አንተ ጀግና በምን ቃል ላመስግንህ እልልልልልልል እንካንም በሰላም ተገኘኝ አይ ክፍታችን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው በእውነት ክፍዎች ሆነናል 😢😢😢
እልልልልል በጣም ነው የተደሰትኩ ወላሂ ላንተ መግለጫ የለንም በጣም ነው የምንወድህ የማከብርህ ኑርልን ወንድሜ
ዋው አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ምቀኛን ሸረኛል የሸጧን ቁራጮችን ይጠብቅህ እናትህን ሺ አመት ያኑርልን የዘመኑ አበሣው የነሥር አይን❤❤❤❤
ክፉዎች እዳሉ ደጎች መኖራቸው ደስ ይላል በውነት ቸርነት ያረጋችሁላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰማይ ይክፈላችሁ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን በህይዎት ተገኘች ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድማችን የንስር አይን እረጅም እድሜ ይስጥክ
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ግፍሽን አይቶ ወደ ማንነትሽ ይመልስሽ🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም❤❤❤❤
True
ሳህ👍
ወይኔ ሰንቴ ልመ🎉🎉ርቅህ እንተ ጀግና ኑርልን ዘመንህ ይባረክ
ኢትዮጵያን ውሰጥ ሰንት ክፉ እንዳለ ሰንት መልካም ደም አለ እሰይ እልልልልልልል እንካን ተገኘች
የኞ ጀግና አንበሳ በሰማይ በምድር ተባረክ በብዙ በጤና በእረፋት ይባርክህ
ተባርከህ ቅር አንተን የፈጠረች እናት ትባረክ
አተእ ጀግና ነህ አተን የወለደች ማሀፀን ተለምልም ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤❤❤
አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ . ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ .
የኛ ጀግና የወለደችክ እናትክ የታደለች እናት ምነሰ ቃል ልግለፅክ ሠዳንያለም ዘመንክን ይባርክልክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ነስርእ እኳንደህናአመጣህ ወድማአችን የእኛጀግናአ አይዞህ ፈጣአሪ ይርዳህ ❤❤❤❤ እራስህን ጠብቅ
የምንወድህ ጀግና ወንድማችን ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በቻልከው አቅም ለተጨነቁ ለተቸገሩ ትደርሳለህ ለአንተ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይድረስልህ ሞገስ ይሁንህ
እልልልልልልልልል ቅዱስሚካኤል በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ።እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤በገጉት ስጠብቅህ ነበር።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
አንተ እኮ ትለያለህ ጀግናችን ብርቅዬ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ እኮ የዛች የምስጊን እናትህ ፀሎት ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን በሕይወት ተገኘች ተመስገን።
አሜን አሜን አሜን እግዚእ ህግ ይመስገን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንእግዚአብሔርይመስገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢