Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የብራዚል-አርጀንቲና ድብደብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2023
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 68

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 9 місяців тому +7

    በተለመደ ሚዛናዊ እይታ እና ምልከታ የታጀበ ምርጥ ትንተና!! ደ'ሞ በዚህ ላይ....
    እናመሰግናለን አሌክሶ!!

    • @alazarasgedom5642
      @alazarasgedom5642  9 місяців тому +4

      እንደተለመደው አመሠግናለሁ ወንድሜ። እጅግ አከብርሃለሁ።

  • @utty3720
    @utty3720 9 місяців тому +8

    የኛ ሀገርማ በእግርኳስ አይለፍልሺ ተብላ ተረግማለች አይዞሺ ኢትዮጵያ የ አይዞሺ 😢

  • @user-mq9lu3bv3r
    @user-mq9lu3bv3r 9 місяців тому +7

    እርግጠኛ ነኝ ፖሊሶቹ ከኛ ከኢትዮ ነው የሄዱት

  • @habtamuderbei-no6xi
    @habtamuderbei-no6xi 9 місяців тому +9

    አርጀንቲና 1ኛ ነች አሁንም 15*ነጥብ

    • @alazarasgedom5642
      @alazarasgedom5642  9 місяців тому +8

      እውነት ነው ሀብትሽ። የእኔ ስህተት ነው። አመሠግናለሁ።

    • @habtamuderbei-no6xi
      @habtamuderbei-no6xi 9 місяців тому

      @@alazarasgedom5642 በጣም ነው እማደቅህ

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 9 місяців тому +1

    ጫዋታውን አላየሁም የመአዘን ምቱን ያሻማው ግን 👌👏👏👏👏👏

  • @adrishonad7819
    @adrishonad7819 9 місяців тому +2

    የኔዋ አርጀንቲና 15 ነጥብ ይዛ አንደኛ ነች ምንነካህ ብሮ ኡራጋይ በ13 ነጥብ 2ተኛ ነች

    • @alazarasgedom5642
      @alazarasgedom5642  9 місяців тому +1

      እታረማለሁ። የእኔ ስህተት ነው ወንድሜ።

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 8 місяців тому

    I love Brasil but Love Argentina more...

  • @utty3720
    @utty3720 9 місяців тому +1

    አይ ብራዚል እንደዉ ያሸንፉሉ ብየ እንቅልፌን አጥቸ ማደሬ 😂😢😢

    • @antnehbelay9270
      @antnehbelay9270 9 місяців тому +1

      እረ ተው ሠውዪ , malta, Andorra, Giblilater አይደሉም እኮ ሀገሮቹ

  • @Beld865
    @Beld865 9 місяців тому +2

    Leo Messi is a leader.
    የአርጀንቲና ደጋፊዎች በብራዚል ፖሊሶች ጥቃት ሲፈጸምባቸው የአርጀንቲና ተጫዎቾችን ወደ መልበሻ ቤት ግቡ ብሎ ጨዋታውን የማቋረጥ ውሳኔ አስተላለፈ። በዚህም ሮድሪጎና የብራዚል ተጫዋቾች ተበሳጭተው ነበር።

    • @MivkynigussieShubshie-bc8od
      @MivkynigussieShubshie-bc8od 9 місяців тому +2

      እና ደጋፊው እየተመቱበት ይጫወት ሮድሪ ቢናደድም የሜሲ ውሳኔ ትክክል ነው !!!

    • @Beld865
      @Beld865 8 місяців тому +1

      @@MivkynigussieShubshie-bc8od እኔም ያደነቅኩት ውሳኔውን ነውኮ።

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 8 місяців тому

      who is rodri???

    • @Beld865
      @Beld865 8 місяців тому

      @@santemedical6802
      Rodrygo የማድሪዱ

  • @habtamuderbei-no6xi
    @habtamuderbei-no6xi 9 місяців тому +6

    ፖሊሶች ግን እደኛ ሀገር ፖሊሶች ከብት ናቸው

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 9 місяців тому

      ምን አደረጉ?

    • @habtamuderbei-no6xi
      @habtamuderbei-no6xi 9 місяців тому

      @@BrightTube1 እዳተ አያስቡም ከብት

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 9 місяців тому

      @@habtamuderbei-no6xiእናትና አባትህ ስድብ ነው ያስተማሩህዴ ጀዝባ ካላየህ ዝም አትልም አህያ ነህዴ።ምን አደረጉ ነው ያልኩት ስድብን ምን አመጣው ቀራፎ

    • @zekeyahmed1529
      @zekeyahmed1529 9 місяців тому

      😅

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 9 місяців тому +1

      @@BrightTube1 ante mekerhew malt nw edayesadeb 😂😂😂😂

  • @haymi410
    @haymi410 9 місяців тому +1

    ፓሊሶቹ ግን ምን አይነት ደነዞች ናቸው አመታታቸው በጣም ያስፈራል

  • @tsionlove2277
    @tsionlove2277 9 місяців тому +1

    ኸረ አርጄንቲና ናት በ15 ነጥብ የምትመራው

  • @user-lj4zl5ob8v
    @user-lj4zl5ob8v 9 місяців тому

    አሌክሶ ስለ ሮቢኒሆ አንድ ፕሮግራም ስራልን

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 9 місяців тому

    ከጫወታው በፊት የነበረው ረብሻ፤ በሜዳ ውስጥ ለነበረው ፍትጊያ አስተዋጽዖ አድርጓል። የላቲን አሜሪካ እግርኳስ በሜዳ ውስጥም ውጭም የፀጥታ ችግሮች አሉበት። ብራዚል ከጉዳት በተጨማሪ የትውልድ ችግር አለባት። ተስፋ ያላቸው ወጣት ተጫዋቾች የነባሮቹን ቦታ በተገቢው አልተኩትም። አርጀንቲና ከሜሲ በኋላ ተተኪ አላት?

  • @victory-sport
    @victory-sport 9 місяців тому +2

    ትለያለክ

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 9 місяців тому +2

    አቤት ፋዉል ብዙ ሰዓት የሮጠዉ ዳኛዉ ነዉ

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE 9 місяців тому

    Dagnaw Argentinawi nw emimslw. Mulu chewatwun aychewalehu lmsale red card aydelm yellow ayasetm

  • @user-bn3ou9xo1t
    @user-bn3ou9xo1t 9 місяців тому

    I want to be coach of Ethiopian Football

    • @super12star
      @super12star 9 місяців тому

      አሁን ካለው አሰልጣኝ ሳትሻል አትቀርም😂

  • @user-nh2ew9vt6g
    @user-nh2ew9vt6g 9 місяців тому

    Ala Argentina 15 new

  • @bura_1998
    @bura_1998 9 місяців тому

    Ere ale ye france'n chwata alayekewm malet new saliba mrt neber huletum goaloche yegebute be kounde Ena Hernandez tfat neber

    • @fennybrukfennybrukfenny914
      @fennybrukfennybrukfenny914 9 місяців тому

      ኩንዶ በፋሽን እየተከናነበ ትላንት አሰበላን ኩርችት የሆነ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 9 місяців тому

    ድብድብ 😂😂

  • @yohannesgerzgiher824
    @yohannesgerzgiher824 9 місяців тому

    Uragay 13 Argentina 15 😂😂😂

  • @user-fo3vh7gh9w
    @user-fo3vh7gh9w 9 місяців тому

    ስለ ሊቨርፑል ዝም አላችሁ የሳምይቱ ተጠባቂ ጨዋታ አይደለም ወይ?

  • @natnaelabrentekle4714
    @natnaelabrentekle4714 9 місяців тому +19

    አስባችሁታል ፖርቹጋል ከ ላቲን ሃገራት ቢሆን ምትጫወተው? 50 ጎል አያገባም ነበር ያ ሰውዬ

    • @user-fu5xq5zw7i
      @user-fu5xq5zw7i 9 місяців тому +2

      የሚገርም እይታ ልክ በለካላ ከነ ፋሮ አይስላንድ ከነጂብረላተር ....... ጋረ መጫወት ምንኛ ቀላል ነው

    • @mikiyasmicogirma
      @mikiyasmicogirma 9 місяців тому +5

      እኔ የ CR7 Messi fan ከሚከራከሩ ጎን አደለሁም ግን Just Respect ስጠው ሁለቱም በእኛ እድሜ ካየናቸው ተጨዋቾች ምርጦቹ ናቸው ካሁን በኋላም የሚደገሙ አይመስለኝም ቀለል አርገህ ያ ሰውዬ 50 ጎል አያገባም ትላለህ 😂😂😂 CR7 አወረዳችሁትም ናቃችሁትም አለማችን ካየቻቸው ምርጡ አንዱ ነው ። ለኔ ሁለቱም ምርጥ ናቸው የተለያየ ኳሊቲ ቢኖራቸው ስለዚ ጎል ማግባትን ሙዝ ልጦ እንደመብላት የሚቀለውን ተጨዋች ቀለል አርገህ 50 ጎሎ አያገባም ነበር አትበል ።

    • @esoabe
      @esoabe 9 місяців тому +1

      Spain lay hatrick mesratun atzengu ye tlk game akim yalw sw nw esu Messi aydelem Ronaldo nw enante endemtasibut bhon noro champions league Yan Hulu goal balageba neber donkoro degafi Messi Europe bhon goal rasu ayagebam neber lenegeru kurazu tefto ahunm senebabtoal

    • @yosefgetachew4378
      @yosefgetachew4378 9 місяців тому

      ​@@esoabe messi Europe bihon goal ayagebam new yalkew? 😂😂😂😂 how can a person be this stupid

    • @gezegetamedia8779
      @gezegetamedia8779 9 місяців тому +1

      በጣም አዘርባጃንና ካዛኪስታን ላይ እንደሚፈነጨው እናየው ነበር 😂

  • @rob21112
    @rob21112 9 місяців тому

    Stop clickbait, dear Alazar. And talk more about local football. After all we have to improve our sport.

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 9 місяців тому

    ene highlitun ayche endi keseketetegne muluwen layut tayegne🤮🤮🤮

  • @tadeleabera-pq4yl
    @tadeleabera-pq4yl 9 місяців тому

    The worst game i have ever seen ! 😢

  • @BrightTube1
    @BrightTube1 9 місяців тому +1

    የብራዚል ደጋፊ ምንም አረበሹም።የረበሹት የአርጀንቲና ደጋፊ ነው የረበሹት

    • @super12star
      @super12star 9 місяців тому

      ኳሱን ግን አይተከዋል😂

  • @tsionlove2277
    @tsionlove2277 9 місяців тому +1

    ኸረ አርጄንቲና ናት በ15 ነጥብ የምትመራው

  • @user-lj4zl5ob8v
    @user-lj4zl5ob8v 9 місяців тому

    አሌክሶ ስለ ሮቢኒሆ አንድ ፕሮግራም ስራልን