ከብልጽግና ጉባኤ ከባድ መረጃ ወጣ | "ይጨፈለቃሉ ይወገዳሉ" አብይ | ስለ አማራው ጦርነት ከጉባኤው የሚጠበቀው | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 19

  • @ታሪከኛውዘመን-ዘ6ደ
    @ታሪከኛውዘመን-ዘ6ደ 6 днів тому +2

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @AbayAddis-l6y
    @AbayAddis-l6y 6 днів тому

    Well come❤

  • @TilayeAsmare
    @TilayeAsmare 6 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 6 днів тому +1

    Andafta አታካብድ ምንም አዲስ ነገር ብልግና ጋ አታገኝም።

  • @DeltaTago
    @DeltaTago 6 днів тому

    ጠቅላዩ እስከ ኖበል ሽልማታቸው ስኬትና ብልፅግና ፣ሰላምና ዲሞክራሲ የሚያሰፍኑ መሥለው ከመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ ተችሯቸው እንደነበር ይታወቃል ፣ነገር ግን ከዛ ወድህ እሳቸው ከእኔ ወዲያ ማንም አዋቂ የለም ብለው በአምባገነንነትና ያለምሁራን ዉይይት በማንአለብኝነትና ባዘጋጁት ጦር ኃይል እና ባከማቹት ሪፑብሊካን ጥበቃ ኃይል ካለ ጥበብ እና ህዝብ ምን ይፈልጋል? ስለ ምን ይጠይቃል?ብለው ዙሪያ ጥምጥሙን የማሰላሰል ልምድና የሰከነ እውቀት ባይኖራቸው እንኳን ስህተቶችን የምገልፁትን ምሁራንን በማስጠጋት መጠቀም ሳይችሉ ቀርተው በመሰላቸው መሥመር የቀጠሉት አመራር ስኬት ልያስገኝ ካለመቻለም በላይ ለሀገር ኢኮኖሚ ውድቀት እና ለህዝቦች ሰቆቃ ሕይወት ዳርጓል ፣ግን እሳቸው አሁንም በተመሳሳይ ሁኔታ ቀጥለዋል ።በዚህ ሁሉ ግን እሳቸው ቅድሚያ የምሰጡት ለበትረ ሥልጣናቸው ሥንብት ነው ።ሀገርና ህዝብ ወድሞ ሥልጣን ምን ይሠራላቸዋል? እሳቸው ነፃነት ሰጥተው የእኔ ችግር ምንድነው ብለው በፍቅር እንደነ ዶር ደሳለኝ አይነት ምሁራንን ሰብስበው ብያዳምጧቸው ሥልጣናቸውም ሆነ የአገር ደህንነት እርጋታ ያገኝ ነበር ።አሁን ግን ሰላም ብፈጠር እንኳን የህዝቦች ዕድገት የሚያገግምበት መንገድ ላይ ለመድረስ ገና ምንም ጅማሮ የለም ።ከተማንና ቤተ መንግሥት ዕድሳት ለህዝብ ዕድገት ምንም ፋይዳ ያለው ጅማሮ አይደለም ።ሀገር መበልፀግ ማለት የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መበልፀግ ማለት ነው ።የምርት መትረፍረፍ ፣የፋብሪካዎች መብዛት ፣የትምህርትና የተክኖሎጂ መሥፋፋት ፣የሕዝብ መሠረተልማቶች መስፋፋት ወዘተ... እንጂ ደግሞ ይህም ከህዝቦች ሰላም እና ከዴሞክራሲ ምህዳር መስፋት ጋር ስጣመር ነው ።

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 6 днів тому +1

    አንድ አፍታ ግን ምን እንዳቀመሱት ባይታወቅም የብልፅግና ገረድ ከሆነ ቆየ😊

  • @GezahegnAlemayehu-xu5fu
    @GezahegnAlemayehu-xu5fu 6 днів тому

    የዛሬ ስንት ዓመት የተነገረዉን (የተባለዉን) አትገርብ::

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 6 днів тому

    ከወያኔ የተሸለ የልማት እንቅስቃሴ ለዉጥ እያዬን ነዉ።

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 6 днів тому

    እያጠያለቀነው ትላለክ ደሞ አይታይህም ማለትነው😂😂😂

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 6 днів тому

    የእነዚህን ሰዎች ፎቶ ሳታሳየን ዜናውን መናገር አትችልም እንዴ!

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j 6 днів тому

    ይህን በሽተኛ እና ያልተማረ ነፍሰ ገዳይ ዶር ብለህ በመጥራትህ አንተም አናደድከኝ

  • @abdi6588
    @abdi6588 6 днів тому

    ምስራቅ ተረፈ ታሰረች። ብታምኑም ባታምኑም አትገረፍም። መታሰር እንጂ መገረፍ ቀርቷል። እድሜ ለድል አድራጊው ንጉሣችን።

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 6 днів тому +1

      ማነው ንጉሳችሁ?

    • @abdi6588
      @abdi6588 6 днів тому

      @Mekdes-jf4kc ሰባተኛው ንጉሥ።

  • @user-yared
    @user-yared 6 днів тому

    እግዚአብሔር ቀድሞ አቢይ አህመድ ያስወግዳል።