በአፋር የመሬት መንቀጥቀጥ ያወጣው ማእድን የኢትዮጵያን ታሪክ የሚቀይር ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 26 днів тому +1

    ደስየሚል ሕልም ብልፅግናከከከከከከከከከከከከከከከ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому +15

    ኢትዮጵያ የማእድን ወይም ሀብት ችግር ሳይሆን ያለባት ህዝበ ክርስትያኑ ንስሀ ገብቶ ወደ እግዚአብሄር አልመለስ ማለቱ ነው ሰላምና ብልጥግና ይሚቸረው በዚ መንገድ ብቻ ነው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ምስጥር መፈጠሚያ ናት በዚ ክሌላው ሀገር ትለያለች እና ንስሀ ንስሀ ንስሀ ...

    • @bajajetube4131
      @bajajetube4131 Місяць тому +1

      Lelawes hayemanot hageru ayedelem

    • @muhemedshukur1721
      @muhemedshukur1721 Місяць тому

      ህዝቡ ተመለሰ አልተመለሰ ምን ቸገረህ ያነሰን በሰዊኛ ማሰብ ነው

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Місяць тому +5

    የኢትዮጵያ አምላክ ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን
    እኛ ግን ወደ እግዚአብሔር አምላክ እንመለስ ንስሐ እንገብ ❤❤❤😢

  • @takelederesa
    @takelederesa Місяць тому +7

    የሚገርም ነው እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ መከራ ይጠብቀን❤❤❤

  • @KumilachewLegese
    @KumilachewLegese Місяць тому +7

    ኤረ ያድርግልን

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 Місяць тому +5

    ያድርግልንን

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Місяць тому +1

    🙏ምክር ለአገሬ ህዝብና መንግስት ይህ የአፋር ና በየክልሉ ያሉን መአድንናት ልምድና ውጤት ባመጡ ድርጅቶች አስወጥተን ካልተጠቀምነው ነገ የኛ ላይሆን ይችላል ፖታሽም ነዳጅም ዛሬ የተከፈለው ተከፉሎ ይውጣ በየክፉለሀገር ፉሪዝ ያረጉ ዋና ከተሞቻችን በሙሉ እንደ አዲስ አበባ ይልሙልን አዲስ አበባ በቃት ሰውም በዛ ወደ 11 ክፉለሀገሮች አሉን ከተሞቻቸው ይልሙ ይገንቡ ህዝብ ከስደት ይመለስ✊ it is about people life not the money😢

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому +2

    አንድም ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ሳይኖር በክሎራይድ የተሞላ ውሃ ስለወጣ ኢትዮጵያን የሚቀይር ይላል አገር የሚቀይር ምንድን በስንት ሃብት ክፋትን ግዜ ነው የሚወጣው እርስ በርስ እየተባላን ዜጎች እየተፈናቀሉ ህዝባችን በረሃብና በኑሮ ውድነት ጠውጎ ዩኒቨርስቲ ሁሉ ባዶ ሆኖ ተረት ተረት ያወራል

  • @Dxbdxa-f1d
    @Dxbdxa-f1d Місяць тому +3

    AMEN💚💛❤😢

  • @belay188
    @belay188 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 Місяць тому

    Erere fetari yaregelen

  • @Kamuka8091
    @Kamuka8091 Місяць тому +1

    መቼ ነው የምቀይሮው እረ አፍጥኑልን pls

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Місяць тому

    Edmy lk ke Erdata lmena atwetam INF eda be eda adrgewatal znt Alem ke dhnet mewtat ylem chaw

  • @bitwdedwagaw9539
    @bitwdedwagaw9539 13 днів тому

    Kkkk ataskegn

  • @Emebetgatte
    @Emebetgatte Місяць тому +4

    ይሸጥና ለሁሉም ድርሻዉን ይሰጥ እኮ ከችግር እንላቀቅ 😂😂😂😂

    • @msrak4498
      @msrak4498 Місяць тому

      😂😂😂😂እርሥበርሥ,ድቀራመቱታል

    • @HewiWegu-tw2cl
      @HewiWegu-tw2cl Місяць тому

      Kkkkk

  • @Abitidanidani
    @Abitidanidani Місяць тому

    Abiyini kefiti lefiti yarekewu anite maferiya esu newu yawetawu litileni newu koshasha folori yarekutini asichalehu

  • @Abitidanidani
    @Abitidanidani Місяць тому

    Tiru sakisi newu ekekam nehi bizegibewu sitata bezi ajajilachewu yebilo tekefiloki newu

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Місяць тому +1

    Abiy siqeyer bicha newu tareekachn yemiqeyerwu

  • @SentunasAdinas
    @SentunasAdinas Місяць тому

    Ejig batem hodem gazetgn beh yebiltesgina ware Atewra

  • @SaadaSaid-f7l
    @SaadaSaid-f7l Місяць тому +3

    እሚዋራዉ አልቆበት እኮነዉ😂😂😂😂

  • @BiniamAraya-cm2qe
    @BiniamAraya-cm2qe Місяць тому

    😂😂😂😂 atasqen enakeh ena tesfachm egziabhear new wendm Alem

  • @AseeamAseeam
    @AseeamAseeam Місяць тому

    😂😂 😂😂

  • @AaBy388
    @AaBy388 Місяць тому

    አንተ የት ነው የተማርከው?😮😅 ድጋሜ ት/ት ቤት ግባ። 👉 Potash minerals are generally less expensive than crude oil when comparing their prices per pound. Potash averages around $0.15 per pound, while crude oil ranges from approximately $0.23 to $0.26 per pound.

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Місяць тому +3

    😄😄😄 ምን አይነት ቅቸታም ህዝብ ነው በ ናታችሁ????

  • @abdurezakgedefa-ic9pl
    @abdurezakgedefa-ic9pl Місяць тому

    ከዚ በፊት ያቀረብከዉ ዳግም ታቀርብልናለህ አረ ንቀትህ

  • @edeletube700
    @edeletube700 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ችግር እስካሁን የፓለቲከኞቿ ነው የህዝብን የሀገርም አደለም መንግስት አልባ ብንሁን የዚህን ያክል ችግር አይመጣብንም ህዝብ እራሱን እየጠበቀ በባህሉ መኖር ይችልበታል ያገሬ ስው

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Місяць тому

      ማለት ምኞትህ አገራችን መንግስት አልባ እንድትሆን ነው እንዴ

    • @edeletube700
      @edeletube700 Місяць тому

      @@genetyilma7717 የመንግስት ጥቅሙ ከ መንግስት አልባ ሀገራት የተለዬ መስሎ ሥላልታዬኝ ነው ውድ ወዳጀ

    • @ZafuZafu-kp8qf
      @ZafuZafu-kp8qf Місяць тому +1

      በተባረከው ዓለም መንግሥት በአገልግሎትም በምርትም እያስተባበረ ሕዝብን በልቶ እንያድርና ለብሶ እንዲሞቀው ያደርጋል፣ ኢትዮጵያ ደግሞ መንግሥት ሕዝብ እንደራሱ የቤት መገልገያ የቆሳቁስ እቃ አየተገለገለበት ነው፣እያስራበው፣እያራቆተው፣ነፃ ትንፋሽ እንኳን እየነፈገው ነው።

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 Місяць тому

    ይሄ ማ ለ ኢሪም 🇪🇷🇪🇷 ይገባታል ግማሽ ግማሽ እንካፈላለን 🤣🤣🤣

    • @MlugetaBekele
      @MlugetaBekele Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @faruqhashim-dl8cl
      @faruqhashim-dl8cl Місяць тому

      ይጋበታል

    • @MlugetaBekele
      @MlugetaBekele Місяць тому

      መለስ ሸውዶናሃል ወደ ኢትዮጵያ ጠመጥልችሁ አይዟችሁ

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 Місяць тому +1

    ባክ ዘረኛው መንግስት ነው

  • @yigremewalula2584
    @yigremewalula2584 Місяць тому

    ደናከል አይደለም ደንከል ብለህ ከንብብ

  • @MengistuMikiyas
    @MengistuMikiyas Місяць тому

    አታስቀን 😂😂😂

  • @Cazablanka-dh5rr
    @Cazablanka-dh5rr Місяць тому +1

    ወረኛ ፖታሽ ምኑ ነው ውድ

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 Місяць тому

    ፊሽካ ነገር ነህ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Місяць тому

      አንተ ደግሞአንተ ደግሞ የአገር ምቀኛ ጡሩንባ

    • @MlugetaBekele
      @MlugetaBekele Місяць тому

      አልገባኝም no it's not easy mane Respect God ጌታ የባረኪ ለበርካታ ሁን ውንደሜ❤

  • @SomoIya-s4h
    @SomoIya-s4h Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤