Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ትውልዱ አልተረዳዎትም እርሰዎን ሳይሆን የጌታን የማዳን ሥራ ነው እና የሚቃወሙት ፣ የአባቶችን ትምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Powerful Arc bishop, with rich knowledge. Really i Appreciate. GOD BLESS YOU !!!
ምንም እንኳን ይህን ጣፋጭ የልዑል እግዚአብሔር ቃል ከተላለፈ ዘግይቼ ብሰማውም እጅግ ጥልቅ እውቀት አገኘሁ።በአባታችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ለተዋሕዶ የሰጦት ታላቅ ስጦታ ኖት አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ፅናቶት ይገርመኛል ዘመኖትን ይባርክልን እንወዶታለንየአባቶቻችንን አስተምህሮ በደንብ በመዘርዘር ሳይማሩ የሚያስተምሩትን ክህነተ ስልጣንን በገንዘብ የገዙን እውነት የሆነውን የክርስቶስን ስራ አይናቸውን በጨው አጥበው ኦርቶዶክሳዊ ያልሆነ ሀሰት ለሚሰብኩ የዲያቢሎስ ቅጥረኞች ማፈር ይሁን እውነትና ንጋት እንዲህ ጠርቶ ይታያል ቤተክርስቲያንም ሆነች አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ የሚመሩት አንድም ነቅ የለባቸውም በግል ጥላቻ ህሊናችንን ለሆዳችን ሸጠን ክህደት ስናስተምር ያሳፍራል አሁነፈም አባታችን የተዋሕዶ አምላክ ያቆይልን ጠበቃ የቆሙለት አምላክ በመንገዶት ሁሉ አብሮዎት ይኑር ጠላቶቾዎን ባዶ ያርጋቸው ቤተክርስቲያኗን የሚያዋርዱ ልጆቿን የሚበትኑ ምንደኞች በዝተዋል እናመሰግንዎታለን ፀሎትና በረከትዎ ይደርብንእግዚአብሔር ይመስገን
nafkot gebeyhu አሜን አሜን አሜን
አሜን
ብጹዕ አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት እውነተኛውን የስጋዌውን ትምህርት በቃሉ የተጻፈውንና የተገለጸውን የአባቶቻችንን የሐዋርያትን እውነተኛ አስተምህሮ እንደሚገባ አድርገው ሰለገለጹልንና ስላስተማሩን በጣም እናመሰግናለን።እግዚአብሔር አገልግሎትዎን ይባርክ።አሜን!
You are a light for this generation, we always love you and respect you abunu, may the Lord bless you
amen amen amen.....ewunetu yigelet
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ብፁ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
John-- 16:26.
Yohaniss-- 16:26.
Abatachen yeBarekot yeBarek.
በጣም የሚገርም ነው ከማን ጋር ነው የሚከራከረው? ተከራካሪያችንን ገድሎልን አሁን እሱ በዙፋኑ ቁጭ ብሏል። የ1938 የታተመው መጻሐፍ ቅዱስ ሮሜን 8፡34 ላይ የሚለው ያማልዳል ሳይሆን ይፈርዳል ነው የሚለው።
አው እኔም ይፈርዳል የሚለው።ነው የተማርኩት
@@yared928 በሠው መማር ሳይሆን በራስ መፈተሽ ነው .በሠው መንዳት አያስፈልግም
@@mars-t3i መፅሃፍ ቅዱስ በራስክ ፈልገክ ነው እንዴ ያገኘከው??
@@yared928 እምነት በሰው ምነዳ አይደለም ካመንክ አውቀህ አገልግል ሣታውቅ ሌላውን በማስፈራራት ወደ ስህተት አትክተትመጽሃፍ ቅዱስ በሥራዬ ሳይሆን እግዝአብሔር በነብያት አጻፈ እኔም ተቀበል ዘላለም ህይወት አለበት ስል ተቀበልኩ ለዘላለም ህይወት
@@mars-t3i ዝም ብለህ እኔ እኔ እያልክ በትእቢት አትወጠር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከግሪክ ወደ ግእዝ ከግእዝ ወደ አማርኛ እየተረጊመች ነው እዚ ያደረሰችን እናንተ ግን አወቅን አወቅን ስትሉ ከኛ በላይ ወንጌል አዋቂ የለም ትላላቹ፣ተማሪ ያለ መምህር ምንም አደለም አንተም ፓስተሮች ናቾው በየአደራሹ እሚያስተምሩክ ስለዚ በሰው መማር ብርቅ አደለም አዋሪያቶችም ሰዎች ናቾው።
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
ትውልዱ አልተረዳዎትም
እርሰዎን ሳይሆን የጌታን የማዳን ሥራ ነው እና የሚቃወሙት ፣ የአባቶችን ትምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Powerful Arc bishop, with rich knowledge. Really i Appreciate. GOD BLESS YOU !!!
ምንም እንኳን ይህን ጣፋጭ የልዑል እግዚአብሔር ቃል ከተላለፈ ዘግይቼ ብሰማውም እጅግ ጥልቅ እውቀት አገኘሁ።
በአባታችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ለተዋሕዶ የሰጦት ታላቅ ስጦታ ኖት አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ፅናቶት ይገርመኛል ዘመኖትን ይባርክልን እንወዶታለን
የአባቶቻችንን አስተምህሮ በደንብ በመዘርዘር ሳይማሩ የሚያስተምሩትን ክህነተ ስልጣንን በገንዘብ የገዙን እውነት የሆነውን የክርስቶስን ስራ አይናቸውን በጨው አጥበው ኦርቶዶክሳዊ ያልሆነ ሀሰት ለሚሰብኩ የዲያቢሎስ ቅጥረኞች ማፈር ይሁን እውነትና ንጋት እንዲህ ጠርቶ ይታያል ቤተክርስቲያንም ሆነች አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ የሚመሩት አንድም ነቅ የለባቸውም በግል ጥላቻ ህሊናችንን ለሆዳችን ሸጠን ክህደት ስናስተምር ያሳፍራል አሁነፈም አባታችን የተዋሕዶ አምላክ ያቆይልን ጠበቃ የቆሙለት አምላክ በመንገዶት ሁሉ አብሮዎት ይኑር ጠላቶቾዎን ባዶ ያርጋቸው ቤተክርስቲያኗን የሚያዋርዱ ልጆቿን የሚበትኑ ምንደኞች በዝተዋል እናመሰግንዎታለን ፀሎትና በረከትዎ ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን
nafkot gebeyhu አሜን አሜን አሜን
አሜን
ብጹዕ አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት እውነተኛውን የስጋዌውን ትምህርት በቃሉ የተጻፈውንና የተገለጸውን የአባቶቻችንን የሐዋርያትን እውነተኛ አስተምህሮ እንደሚገባ አድርገው ሰለገለጹልንና ስላስተማሩን በጣም እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር አገልግሎትዎን ይባርክ።
አሜን!
You are a light for this generation, we always love you and respect you abunu, may the Lord bless you
amen amen amen.....ewunetu yigelet
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ብፁ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
John-- 16:26.
Yohaniss-- 16:26.
Abatachen yeBarekot yeBarek.
በጣም የሚገርም ነው ከማን ጋር ነው የሚከራከረው? ተከራካሪያችንን ገድሎልን አሁን እሱ በዙፋኑ ቁጭ ብሏል። የ1938 የታተመው መጻሐፍ ቅዱስ ሮሜን 8፡34 ላይ የሚለው ያማልዳል ሳይሆን ይፈርዳል ነው የሚለው።
አው እኔም ይፈርዳል የሚለው።ነው የተማርኩት
@@yared928 በሠው መማር ሳይሆን በራስ መፈተሽ ነው .በሠው መንዳት አያስፈልግም
@@mars-t3i መፅሃፍ ቅዱስ በራስክ ፈልገክ ነው እንዴ ያገኘከው??
@@yared928 እምነት በሰው ምነዳ አይደለም ካመንክ አውቀህ አገልግል ሣታውቅ ሌላውን በማስፈራራት ወደ ስህተት አትክተት
መጽሃፍ ቅዱስ በሥራዬ ሳይሆን እግዝአብሔር በነብያት አጻፈ እኔም ተቀበል ዘላለም ህይወት አለበት ስል ተቀበልኩ ለዘላለም ህይወት
@@mars-t3i ዝም ብለህ እኔ እኔ እያልክ በትእቢት አትወጠር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከግሪክ ወደ ግእዝ ከግእዝ ወደ አማርኛ እየተረጊመች ነው እዚ ያደረሰችን እናንተ ግን አወቅን አወቅን ስትሉ ከኛ በላይ ወንጌል አዋቂ የለም ትላላቹ፣
ተማሪ ያለ መምህር ምንም አደለም አንተም ፓስተሮች ናቾው በየአደራሹ እሚያስተምሩክ ስለዚ
በሰው መማር ብርቅ አደለም አዋሪያቶችም ሰዎች ናቾው።