#ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 526

  • @rosemarybereket
    @rosemarybereket 4 місяці тому +303

    ❤❤❤❤ እኔ ሚገርመኝ የልጁ ድንቅ ችሎታ አይደለም የእኛ ኢትዮጵያዊያን ለጥሩ ነገር ያለን አመለካከት ይሄኔ አንዱ ጌሞ ተቀጥቶ ዶቄት ፊቱን ቢለቀለቅ ስነት ላይክ እና ሼር !!

  • @Betty-mq9tv
    @Betty-mq9tv 3 місяці тому +44

    በፈጣሪ ይሄን ልጂ ትልቅ ደረጃ አዲርሱት ተዉ ጀግና ነህ ወንዲሜ ቃል የለኚም👌👌

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 3 місяці тому +20

    በእውነት ድንቅ ችሎታ ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ወነድም👌👌👌👌❤❤

  • @emebettilahun1297
    @emebettilahun1297 3 місяці тому +25

    የፈጣሪ ድንቅ ጥበብ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 місяці тому +12

    ጌታ ነገርህን ህይወትህን ውብ አድርጎታል። እኔ ፣ችሎታዬ እንዳትል አደራ ሲያደንቁህ እጅህን ወደሱ ዘርጋ።እሱ ነው በል ።ክብሩ ተጠቅልሎ ለተቸነከረልህ ጌታ ይሁን!!!!!!!አሜን!!!!! ስሜ ችሎታዬ ጥበቤ እሱ ነው በል።በስራህ ግለጠው።መቸም አይጥልህም ። ብዙዎቻችን ብዙ ተሰጥቶን እንደ ዘጠኙ ለምፃሞች ለማመስገን አልቻልንም!!!!!ልጄ በምስጋና ተሞልተህ ራስህን ደብቀህ መድሐኔአለምን እንድታሳይ አደራ እልሃለሁ!!!!!!!!!!ተባረክ!!!!!!!!!

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    ማሺአላ ለፎቶው ሳይሆን ለዲንቅ ተሰጦህ ሱብሀንአላ

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤sah

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ይባርክልህ ስራህን እናትህንም እረጅም እድሜ ይስጣቸው ስኬትህን እንዲመለከቱ❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +17

    ❤❤❤❤❤በስማም ችሎታህ ድንቅ ነው ጭራሽ በአፍንጫህ እባካችሁ ሼር አድርጉት ልዩ ችሎታ❤❤❤

    • @frehaile6298
      @frehaile6298 2 місяці тому +1

      Oh African not waking up

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 місяці тому +5

    ይህን ፀሃ ችሎታ ለሰጠው እግዚአብሔር ይክበር ላይም ስገን አሜን🎉እናቱን ነው የሳለው ጀግና🎉

  • @hiwotyohannes4882
    @hiwotyohannes4882 4 місяці тому +50

    ቃላት የለኝም ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 3 місяці тому +9

    ከእግዚአብሔር የተሠጠ ስጦታ

  • @heymanotmengsha3171
    @heymanotmengsha3171 4 місяці тому +11

    ይህንን አለማድነቅ ንፍግነት ነውብ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያበርታህ በርታ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 місяці тому +5

    wow❤👌ፈጣሪ እጅህን ይባርክልህ ጎበዘሰ ጀግና ነህ የማይታመን ነገር!! ❤

  • @getasetgnagerma1661
    @getasetgnagerma1661 3 місяці тому +5

    ወድሜ ችሎታህን ያለማድነቅ አይቻልም ድንቅ ጥበብ አለህ እጆችህ ይባረኩ

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh 3 місяці тому +1

    እሔን ልጅ እናበረታታው እባካችሁ አቤት ስጦታ ትለያለክ እግዛብሔር ያበርታክ ፀጋውን ያብዛልክ😍😍😍😍

  • @YeuraelLijSolomon
    @YeuraelLijSolomon 2 місяці тому

    ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ !

  • @AdeyDagnewu
    @AdeyDagnewu 3 місяці тому +5

    በርታ ወንድማችን ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርስ እርግጠኛ እግዚአብሔር ይርዳህ ❤

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 3 місяці тому +5

    በመግሰት እራሱ መታገዝ አለበት ጀግና

  • @ermiyasasmare4981
    @ermiyasasmare4981 3 місяці тому +2

    በጣም ያምራል ተባረክ

  • @tgs859
    @tgs859 3 місяці тому +3

    It’s hard to believe!
    Amazing

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 3 місяці тому +16

    ስእል አድኖ የእመቤታችን ማርያም ሳልልን😢❤

  • @sharaalli2918
    @sharaalli2918 4 місяці тому +9

    በጣም ጎበዝ

  • @GulelatMekonnen
    @GulelatMekonnen 3 місяці тому +2

    You are Wonderful!

  • @abebagetachew
    @abebagetachew 3 місяці тому +2

    ይህ ስጦታ ከላይ ነው። እጅህ ይባረክ

  • @genettewelde950
    @genettewelde950 3 місяці тому +4

    WAW very talented!!!!

  • @GenatWenedemu
    @GenatWenedemu 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadseid3862
    @ahmadseid3862 Місяць тому +1

    guys please, subscribe, share and like

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    ያተውስ ይለያል እጅህ ይባርክ ወንድማችን

  • @Jdgcb
    @Jdgcb 2 місяці тому +1

    😮😮😮በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ አይምሮክን ያበርታክ

    • @Jdgcb
      @Jdgcb 2 місяці тому +1

      ነፃነት ከሻሼ ነኝ ❤❤❤❤

    • @Jdgcb
      @Jdgcb 2 місяці тому +1

      ❤❤❤😮😮

    • @Jdgcb
      @Jdgcb 2 місяці тому +1

      ነፃነት ነኝ ከሻሸመኔ wowowo

  • @Some-one12373
    @Some-one12373 2 місяці тому

    Please published full videos

  • @NaimaMuhammad-z3g
    @NaimaMuhammad-z3g 3 місяці тому +1

    Waw dink chilota❤❤❤

  • @IsraelTadesse-tb1pd
    @IsraelTadesse-tb1pd 4 місяці тому +3

    አቤት የኛ ክፋት ሰላም ተስፋዬ ጂም ውስጥ አፈነደደች ቢሆን 50000 like ke 4000 comment gar nebr

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 2 місяці тому

    ዋዉ ድንቅ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh Місяць тому +1

    ዋእ😊❤

  • @flchristisaiah1123
    @flchristisaiah1123 3 місяці тому +3

    እባካችሁን አይተን አንለፈው በሳብስክራይብ እና በላይክ እናበረታታው👍

  • @hirutwk7653
    @hirutwk7653 2 місяці тому

    Amazing!!!

  • @tsshikur
    @tsshikur Місяць тому

    Unbelievable!!

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 місяці тому

    Bravo 👏 👏 👏 👏 you are a GENIUS 👏 ❤

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 3 місяці тому

    ጎበዝ ነህ በርታ የምር እናትህንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ እናት ውበት ድምቀት መብራት ናት ለልጆቿ ምን ቃል ሊገልፃት የኔ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @MyJESU
    @MyJESU Місяць тому

    Ooooh amazing talent my goodness wonderful work beautiful can't explain how much you're talented wish you all the best ❤❤❤❤❤❤

  • @mimimuluneh5079
    @mimimuluneh5079 3 місяці тому

    ድንቅ ችሎታ❤❤❤ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 3 місяці тому

    ለሁሉም የማይሰጥ ለተመረጡት ብቻ የሚሰጥ ጥበብ። መታደል ነው። ፈጣሪ ይባርክህ የመጨረሻህ ከፍታ ይመር። የእምዬ እርዳታ ደግሞ ትልቅ ብርታት ነው። እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Wede-n8v
    @Wede-n8v 3 місяці тому +1

    Wow verygood talent 👏 😍 ❤❤❤❤

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ መታደልህ እጅህይባረክ ወድማችን

  • @edenzerisrnayaraya1327
    @edenzerisrnayaraya1327 2 місяці тому

    ዋው እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ ነው ወንድሜ

  • @hafimahmed3829
    @hafimahmed3829 3 місяці тому

    Wowww👌👌👌

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 3 місяці тому +1

    እጅህ ይባረክ ወንድሜ በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ በርታ።

    • @jonatatube9721
      @jonatatube9721 3 місяці тому

      እጅህ ይባረክ ሳይሆን አፍንጫህ ይባረክ
      ለማንኛውም እናግዘው ድንቅ ችሎታ ነው

  • @haylaman4721
    @haylaman4721 4 місяці тому +9

    Best

  • @WeynishetEngdawork-nu8hg
    @WeynishetEngdawork-nu8hg 3 місяці тому +2

    Wow.......

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj 3 місяці тому +1

    Gegena kezeye belaye eGezeyabehere ewekete tebebene yadeleke yene wede ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ginkgobiovitalite1128
    @ginkgobiovitalite1128 3 місяці тому

    God blesses you.

  • @abebegebregziabher1732
    @abebegebregziabher1732 3 місяці тому

    እጅግ ገራሚ በጣም ይለያል እጅህ ይባረክ

  • @hanatekeste6004
    @hanatekeste6004 3 місяці тому +3

    ❤❤

  • @EmawayishShimelis
    @EmawayishShimelis 3 місяці тому

    God bless you thank you good job

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde Місяць тому

    Wow 👌 ❤❤❤❤

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 місяці тому +1

    ዋዉዉዉዉዉ ችሎታክ ልዩ ነው በርታ ወንድም እስኪ የሚሰራ ሰው እናበረታታ ላይክ ሰብስክራይብ እያረጋቹ የምር ጀግና 👍👍👍

    • @artbyhayla3605
      @artbyhayla3605  2 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰🙏🙏🙏

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 місяці тому

    Amazing

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 3 місяці тому

    Beautiful ...mama

  • @nurturingglobal2local473
    @nurturingglobal2local473 3 місяці тому

    እጅግ በጣም ድንቅ ነው፣ቀጥልበት።

  • @AsalefewFirw
    @AsalefewFirw 3 місяці тому

    Wowww❤

  • @BizunesGebramaskel
    @BizunesGebramaskel 3 місяці тому

    ይገርማል እጅህ ይባረክ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 місяці тому

    በፈጣሪ እር ትልቅደርጃ ይድርስ ይሄልጂ በምን ቃል ይገለፆል የሱችሎታ ❤❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 місяці тому

    Great talent 👍

  • @YordanosHabteab
    @YordanosHabteab 3 місяці тому +1

    Wow❤❤❤

  • @EnishetKefyalew
    @EnishetKefyalew 3 місяці тому

    you are hero

  • @Noour-b6e
    @Noour-b6e 4 місяці тому +2

    ጀግና ምን ልበል እጆችህ ይባረኩ❤

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 4 місяці тому

      Mlasu or kenferochu ybareku lemalet new? Yesalew benesu new bye new

  • @ethalem7662
    @ethalem7662 3 місяці тому

    Tebarek

  • @MadenamahamedMahamed
    @MadenamahamedMahamed 3 місяці тому

    በጣም ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

  • @medinaadam4856
    @medinaadam4856 3 місяці тому

    Wow ❤❤❤

  • @KalkidanAdinew-d1z
    @KalkidanAdinew-d1z 4 місяці тому +6

    Wow 😲😲

  • @AndenetMesfin
    @AndenetMesfin 3 місяці тому

    ጀግና ነህ በርታ የዛሬን እንዳታይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 3 місяці тому

    በጣም ትለያለህ እጅህ ይባረክ

  • @edenworku6748
    @edenworku6748 Місяць тому

    Wow you are so amazing 👌👌👌

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 місяці тому +1

    Amazing ❤❤❤❤❤

  • @Zanbkedri
    @Zanbkedri 3 місяці тому

    Masalah ❤❤❤❤

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 3 місяці тому

    ትለያለህ።ጥበብህ ፍሬ ታፍራልህ።ተባረክ በፀጋ

  • @SamSma-rs7in
    @SamSma-rs7in 4 місяці тому

    Wawu😮 bravo 👏 best men form Eithyopiya

  • @Dufaa
    @Dufaa 4 місяці тому +1

    Wow. Gigi must pay to this paint.❤from Sudan❤

  • @AbebaWoldu-r3p
    @AbebaWoldu-r3p 3 місяці тому

    ጎበዝ ተባረክ

  • @YohanaKahsay-il7mx
    @YohanaKahsay-il7mx 3 місяці тому

    OMG you are so talented👏👏👏👏

  • @abbadalol
    @abbadalol 3 місяці тому +1

    It's amazing talent you have. Keep it up brother.

  • @sidonjovany1233
    @sidonjovany1233 4 місяці тому +2

    Wow amazing picture keep it up my brother ❤❤❤

  • @demekaklilu3968
    @demekaklilu3968 Місяць тому

    እጅግ ድንቅ ችሎታ

  • @SelemoneBirmegiy
    @SelemoneBirmegiy 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ጂጂዬን ምርጥ አርቴሰት አባይ በሰሞሀ ይሰየምህ አንድ መሰየም አለበትህ።❤❤❤❤

  • @HiwotAbate-w3u
    @HiwotAbate-w3u 2 місяці тому

    wooow betam dink sitota new bertalign tichilaleh betam I proud of you

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 Місяць тому

    ዋዉ ❤❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 місяці тому

    ጎበዝ ❤❤❤

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 3 місяці тому

    ጂ❤ጂ ዬዬዬ😢❤ ምርጥ ድንቅ ችሎታ ነዉ።

  • @Yo-yo-leo
    @Yo-yo-leo 3 місяці тому

    U'r extraordinary person❤

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 4 місяці тому +1

    አንተ ጀግና ትለያለህ ፈጣሬ ይጠብቅ በዜህጥበብሀገርህን በአለም የምታስጠራ ያርግህ

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd 3 місяці тому

    ዋውውው እግዚ አብሔር ከዚህም በላይ ፀጋ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 місяці тому

    Wow ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigisttamrat-f4u
    @tigisttamrat-f4u 2 місяці тому

    አሁን እባካችሁ መረዳ ትያለበ ጀግና ነው በ ሙሉ እጅ ና በሙሉ አካል የማይ ምከረው ን እኔ አላቅ ም ፈጣሪያዝ ጋጅልህ ወርቅ ልጅ ነህ

  • @gashawayalneh3528
    @gashawayalneh3528 3 місяці тому

    פשוט גאון

  • @AbhabeshawitAb
    @AbhabeshawitAb Місяць тому

    የሚገርም ችሎታ በርታ ወንድሜ

  • @bizuneshtene5444
    @bizuneshtene5444 2 місяці тому

    ጎዝ ልጅ ነው ድንቅ ችሎታ ነው ያለው በርታ 👏👏👍

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 3 місяці тому

    Bravo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 3 місяці тому

    ዋው በረታ ፈጣሪ ያአግዘህ❤❤❤❤

  • @AmareTabor
    @AmareTabor 3 місяці тому

    ጎበዝ ምርጥ ስአሉ

  • @SamiraKibre
    @SamiraKibre 3 місяці тому

    oh my God amazing amazing