ልጅ ያፉ ኬኩ - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 205

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Рік тому +41

    እግዚአብሔር ያሳድግህ! መልካምነት ኢትዮጵያዊነት! ይሄ ሁሉ የቤተሰብህ ውጤት ነው! ልጅን ካሳደጉ እንድህ ነው።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +21

    ያፉዬ የኔ ቆንጆ ስወድህ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ 🥰🥰በጣም ምርጥ እናት ናት የልጇን አሳብ ደግፋ ለዚህ ማብቃቷ ልትመሰገ ይገባል እግዚአብሔር ለቤተሰቦችህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ 🙏
    ቲጅ እናመሰግናለን ይህን ቅመም ጣፋጭ ልጅ ስላቀረብሽልን 🙏

  • @Ethiopiawinet_charity_dilla
    @Ethiopiawinet_charity_dilla Рік тому +29

    ያፉ መልካም ልጂ ለማህበራችን ላረከው መልካም ተግባር እናመሰግናለን

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 Рік тому +14

    የልጅ አዋቂ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን!!

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Рік тому +8

    ያፉየ ምርጡ ሥወደው ወላሂ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Рік тому +13

    ያፉዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ በእውነት 🌹❤😍😍 አይመታደል አይመመረጥ እናትና አባትህን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ በእውነት

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Рік тому +38

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የምትሰራውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ የልጅ አዋቂ በርታልን።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      እነደማመር በቅንነት እህቴ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ያፉዬ የኔ ቆንጆ❤ እስቲ ላይክ ሼር አርጉት🙏

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Рік тому +8

    ፈጣሪ ያሳድግህ የየኔ ጌታ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habtamugutema7017
    @habtamugutema7017 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ያሣድግህ መጨረሻህን ያሣምረው ፈጣሪ ያሠብከውን ሁሉ ይሣካልህ ዘንድ ይርዳህ በርታ

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 Рік тому +5

    እረ ደጋግሜየ ነዉ የማይልህ የኔ ልበ ቅን

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 Рік тому +4

    ግን እኮ 14 አመት ልጅ ህፃን አይባልም ታዳጊ ወጣት በሚለው ይስተካከል ብዙ ጊዜ ሲባል ሰለምሠማ ነው

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Рік тому +5

    በጎነገር ከማዬደውጠላት እግዚአብሔር ይጠብቅክ ቅዱስ ሚካኤል በክፈ ይከልልክ መጨረሻሕን ያሳምርልክ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Рік тому +6

    ተባረክልኝ ልጄ እግዚያአብሔር ያሳድግክ ታድሽ

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    ቲጂዬ የኔ ማር አቀባበልሽ ደስ ሲል ያፉዬ የልጅ አዋቂ ትልቅ ቦታ ድረስ የኔ አስተዋይ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +1

    ያፌትዬ እደግ እናትህም የምትደነቅ ናት በአጠቃላይ ቤተሰብህ እግዚአብሄር በተሟላ ጤና እና እድሜ ይጠብቃችሁ ትዕግስት ግርማ ያፌትን አክብረሽ እንግዳሽ ስላደረግሽው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Рік тому +12

    የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንክ ትልቅ ሁን

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 Рік тому +1

    ያፉዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ በእውነት

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ Рік тому +9

    ያፌትዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ የልብህን መሻት ፈጣሪ ይሞላልህ የኔ ቆንጆ ጀግና ልብ ከፍ በልልን የኢትዮጵያ ተስፋ ለእናትና ለአባትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ ቲጂዬ የኔ ውድ ድንቅ እህት ተባረኪልኝ ስወድሽ እመብርሃን ከነልጇ አትለይሽ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺልን ።

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +8

    ማሻአላህ የኔ አባት እያየነው አደገ🌹🌹🌹

  • @SaraSara-zy4ys
    @SaraSara-zy4ys Рік тому

    ቸሩ መድሐኒአለም ደብቆ ያሳድግክ እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን አድርጋ መልካሙን ምኞትክን ታሳካልክ መታደል ነው

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ

    ሠይፉ፣አቅርብልን፣፣ቲጅየ፣በጣም፣ድንቅየ፣ልጅ፣ያሳየሽን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому +1

    ቲቲ ሊሊ ሁሉም የቤት ስሞች ሲሆኑ ዋናው ስም ግን አንተ የኛ ዘመን ያልከው ሃና አልማዝ አስቴር እና የመሳሰሉት ድንቅ ስሞች ናችው ::

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Рік тому +16

    እግዚአብሔር ካየልህ ነገር ሁሉ አትጉደል ኮሌጁንም በሙሉ እስኮላር ትማረዋለህ መውጣት መግባትህ በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ይሁን የዚህ አለም ክፉ አያግኝህ ተባርከህ ቅር.! I am your big fan 😉

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤❤

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Рік тому +6

    ተባረክ አቦ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ፈጣሪ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Рік тому +2

    እድሜክን ያርዝመ እንዲህ ነው መባረክ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Рік тому +1

    የህፃን አዋቂ እኔስ ቆይቻለው ሙሉ ቪድዮወቹን ተከታትያሉው ያፌትየ እመብረሀን ታሣድግህ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Рік тому +4

    የምወድክ ልጅ እድግ በል

  • @ruhafatube3494
    @ruhafatube3494 Рік тому

    ወይኔ እድሜህን በሙሉ ጤኔ ይስጥህ ከጤና የበለጠ ነገር የለም

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጌታ ዉይ በዚህ እድሜህ ሀሳብህ

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 Рік тому

    ያፌትዬ እግዚአብሄር ያሳድግህ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ የምታስብበት ደረጃ ድረስልን ኢትዬጵያዊው ልጃችን በርታልን፡፡

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Рік тому

    የልጅ ትልቅ ትልቅ ያርግህ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +2

    ፈጣሪ ያሳድግህ ባባየ ይህ ልጅ መሸለም መበረታታት አለበት እኛም በበኩላችን ቻናሉን ላይክ ሸር እየገባነ በማየት እናሳድገው

  • @aminasaid7097
    @aminasaid7097 Рік тому +4

    አላሕ ያሳድግ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Рік тому +3

    በኢየሱስ ስም ይገርማል ብርክ በል

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Рік тому +3

    Great boy
    I am so impressed about this young man
    I am very very happy god bless and god he will provided for you
    You will motivate the young generation

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Рік тому

    የእኔ ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳድግህ እደግ ተመንደግ እግዚአብሔር ሀሳብህን ተሳክቶ ትልቅ ደረጃ ደርስህ ለማየት ያብቃን

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku7022 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የትንሽ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @kalekalekale7447
    @kalekalekale7447 Рік тому +1

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያሳድግህ!

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 Рік тому +3

    ተባረክ የኔ ጌታ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому +4

    የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ መልካም ቤተሰብ ስያሳድግ እንደዚህ ነው በረታ ወደ ፊት ትልቅ ቦታ ደረሰ እናያለን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመላ ቤተሰብ ይስጥልን ተባረክ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ

  • @Beba873
    @Beba873 Рік тому +4

    ዋው እደግልን እግዚአብሔር ምኞትክን ያሳካልህ ያፌትየ

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Рік тому +2

    መታደል ነውያፌትዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ከለላ ጠባቂ ሆኖ ያሳድክ ሀሳብህን ያሳካልህ ተባረክ አቦ።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Рік тому +2

    እግዝአብሔር በመጎስ በጥበብ አብዝቶ ይባርክ🙏የድንግል ማርይም ልጅ ዘመንህን ይባርከው የኔቆንጆ ልጅ የልብህ መሻትን ሀሉ ይሙላልህ🙏😘😘😘😘

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Рік тому +4

    የልብሕን መሻት እግዚያብሔር ከፊትክ እየቀደመ ያከናውንልክ

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +11

    ኑ 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷💐🌷

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому +3

    ትክክል ቲጂፈረንጅ ሀገር የሚማሩት ቀልድ ነው ትክክል: : አስተማሪዎች መማታት ስላቆሙ ነው ወጣቱ መረን የወጣው : : እርግጥ ዝም ብለው እንዲማቱ ትክክል ባይሆንም:; እግዚአብሔር ያሳድግህ እመብርሀን እቅፍ ታድርግህ :;
    ሌላው አቅራቢዎች ልጆች ከውጭ ሲመጡ ዋው ዩሚል ስሜት አትፍጠሩ ከኬናዳ መጣሂ ሲል ትጂዬ ዋው ባትይም ስሜትሽ ግንይናግራል :: እራሳችንን እናክብር : : ❤

  • @azutube6342
    @azutube6342 Рік тому +3

    Am proud of you yafuye 👌👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድህ እናት እና አባትህን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ይህ የነሱ ውጤት ነው

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Allah yasadege abate yasebekew yesakalek Yen wede leje ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪Jena neke yeweledek yebarek edemena tena yesetek

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Рік тому +1

    ያፌትየ፣ እደግ የኔ ልጅ። ሶልያናና አባትህ የተባረኩ ናቸው። ልጄ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፣ በመንገድህ ይምራህ። እድግ ብለህ፣ ያሰብከውን አሳክተህ፣ ለመስማትና ለማየት ያብቃኝ። ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому

    እስዬ ዬኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ለቁመነገ ያብቃህ እውነት ነው የነገን እግዚአብሔር ያውቃል እርሱ የአባቶቻችን አምላክ የፈጠረህ አላማ ሰላለውነውና በጥበብና በሞገስ አሰድጎ ፍጻሜህንም ያሰምርልን መላው ቤተሰብህ ይጠብቅልህ እምብርሃ ከዚህ ከፉና አመጻኛ ከሰውም ከክፉ መነፍሰት በዘርፈፋ ቀሚሷ ትከልልህ

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 Рік тому

    ትግስት ታደሰ ነኝ ካስታወስሽን መልካምና ጥሩ ሥራ እየሰራሽ ነው በርቺ ደ

  • @yanegusse
    @yanegusse Рік тому +6

    የካናዳን ህግ ያወቀው አይመስልም። ካናዳ ተማሪ ለትምህርትቤት ሳያሳውቅ መቅረት ስለማይችል ቴሌፎን ቤተሰብ ጋር ደውለው ያሳውቃሉ። ልጁ ሳይመለስ ከቀረና ቤተሰቦቹ መልስ ካልሰጡ ትምህርትቤቱ ለፖሊስ ያሳውቃል።

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ Рік тому +4

    ያፌትዬ እመብራሀን ትባርክህ የኔ ልጅ

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Рік тому +4

    ቲጂዬ የኔ ዉብ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +1

    ያፌትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሕ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሣድግሕ ቲጅዬ ኦፍፍ የኔ ውድ አሰሳምሽ እራሱ ልክ እደእናት ❤😘🥰

  • @yeneg3676
    @yeneg3676 Рік тому +3

    Yene konjo Egzyabher yasadigih yenenat yene gobez ❤❤❤❤

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ

    ጤና ይስጥልን ቤተሰቦች ያፋት እመብርሃን በጥበብ ታሳድግህ

  • @soliyanamekonen343
    @soliyanamekonen343 Рік тому +2

    Tigey yene konejo fetare yebarekesh ye ewenete sete neshe

  • @genetkebede8181
    @genetkebede8181 Рік тому

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ አብዝቶ ይባርክህ። ለሌሎች የውሸት ዩቲበሮች ትምህርት ሁናቸው።

  • @salmagetu5859
    @salmagetu5859 Рік тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ያሰቢከዉን ያሳካልህ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ

    ውይ፣የኔውድ፣አይህነበር፣አደግ፣የኔማር፣የበለጠ፣እድግበል፣ማሻአላህ

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому

    ተባረክ ከፍፍፍፍፍ በል

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Рік тому +1

    እግ/ር ያሳድግህ በእውነት ዋውውው❤❤👏

  • @BlienMekonnen
    @BlienMekonnen Рік тому

    እሺ የኔ ዉድ የኔ ማር. እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ. እሺ ታዛዥ ነኝ.

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 Рік тому +1

    ቴጂ የ የለለ አምሮብሻል👍

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji Рік тому

    ❤Yeni abate Yedegile mareyame lej yasadegihi

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 Рік тому +14

    Child benefit is not for university or college its to help the family low income the young boy what he did is amazing may God bless you🙏

    • @soliyanamekonen343
      @soliyanamekonen343 Рік тому +6

      Actually, child benefit isn’t something only for family with low income it’s actually for the kids who could use it when they grow up and head to college it’s for everyone in canada but when the family income is high the money value will decrease i think you got it wrong cause most families use it for their own good.

    • @fassica9853
      @fassica9853 Рік тому +1

      @@soliyanamekonen343 correct!

    • @Melegnaw90
      @Melegnaw90 Рік тому

      Wrong!! Child benefit doesn't necessarily mean you have to spend it on monthly period it depends on the spending behavior of the parents
      You can either deposit it till your child become an adult or spend at your disposal. መዥረጥ አድርገሽ ማውጣት ከለመድሽ ከአሁኑ ተጠንቀቂ አንድ ቀን አድጎ ይጠይቅሻል🤣

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Рік тому

      All of you correct

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 Рік тому +3

    May God bless all Ethiopian...am crying all of z time about our land.

  • @farida1771
    @farida1771 Рік тому

    የኔቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግህ ያሳብህን ይሙላልህ

  • @KedirShenasir
    @KedirShenasir Рік тому

    በእዉነት የምያስደምም ተግበር ነዉ

  • @maki4428
    @maki4428 Рік тому +2

    ያሳድግህ የኔውድ

  • @samriedani1910
    @samriedani1910 Рік тому

    Yene mar tebark ❤

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ

    ያፉየ እድግ በል

  • @አሥቻለውካሳ
    @አሥቻለውካሳ Рік тому +2

    😍😍😍😍
    ፈጣሪያሳድግህባባየየኔጌታ

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Рік тому +2

    Thanks for sharing this amazing kid experience ❤️
    Tgya gobez you are my favorite 😍 ♥️

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 Рік тому

    ቲጂዬ በጣምነው የምወድሽ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +1

    Wow wow wow wow wow he is amazing a boy I have a son he live in Canada in Winnipeg I wish my son he will be like you God bless you

  • @helutadele263
    @helutadele263 Рік тому

    Egziabhair yasadegeh kebetu yatsenah❤❤❤❤❤❤

  • @betremussie
    @betremussie Рік тому

    ቲጅየ ፍቅር

  • @neimabedru8199
    @neimabedru8199 Рік тому +1

    አይ ቲጂዬ እሙሹሹ አሳቅሽኝ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Рік тому +2

    ያፊ ቆንጆ በርታ

  • @tektadesta8455
    @tektadesta8455 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Рік тому

    ያፋትዬ ተባረክ!!!!!

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 Рік тому

    Fetari amelake yimarilihe yetsbareke.hune

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Рік тому

    የልጅ አዋቂ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርታ #skynet_tube ነኝ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Рік тому

    እግዚአብሔር ያሳድግክ

  • @rakisanita8045
    @rakisanita8045 Рік тому

    የልጅ አዋቂ ያፉዬ😍😍ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 Рік тому +1

    Yafuye egziabher zemenken yebarkew

  • @bezilove4386
    @bezilove4386 Рік тому +1

    Tebarke

  • @tigi1397
    @tigi1397 Рік тому

    በደንብ ነው ሰብስክርያብ የማደርግህ ያፌትዬ ተባረክ

  • @bintbaba3418
    @bintbaba3418 Рік тому

    ቲጂ የዛሬ አለባበስሽ አንደኛ ነዉ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому

    Alebabesehe arif naw alteraqotshim

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Рік тому +2

    ሊንኩን አስቀምጪው ቲጂ የልጁን

  • @kalkidanseyum8532
    @kalkidanseyum8532 Рік тому

    Wow Amazing

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 Рік тому

    Metadel new sewoch yalewkulu aysetme🙏🙏👌👌😘🥰🥰