አብሮነትን ያስቀጠለዉ ድጋፍ በምዕራብ ሃረርጌ ጭሮ ከተማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @muneeram2497
    @muneeram2497 4 роки тому +2

    Polisoch mindinaw sirachaw ajayibaa dhaa garuu rabin sin hgargaruu lamikoo 💚❤💛⚘💔💔💔💔

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 роки тому +1

    ክልል ወረዳ ዞን ቀበሌ አስተዳዳሪ ለህዝቡ እርዳታ ከላደረጉ ለማስተዳደር አቅሙ ከሌላቸው አሁን በደረሰው በደል መከራ እይ አንድንድ ተጠያቂ ናቸው
    ይህችን ሀገር ሀገር ተብላ እንድትቀጥል ህዝባችን በስላም እንዲኖር ህዝቡን ያልተባበሩ ከስልጣን መወረድ ፍርድ በቀበል አለባቸው ፀጥታ አስከባሪዎች ምንም ትብብር ያላደረጉ ሁሌም ተጠያቂ ናችው
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቻችን
    የእግዚአብሔር ሀይል አሽናፊ ነው ሁሌም 💚
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💛
    ፍቅር አሸናፊ ነው ❤️

  • @Ethiopianeducation
    @Ethiopianeducation 4 роки тому

    Subscribe to get Ethiopian Education Tutorials
    የኢትዮጲያን ትምህርት ቪዲዮ ቲቶሪያሎች ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ
    የ Primary Secondary እና Preparatory videoዎችን ያገኛሉ

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 роки тому +2

    ህግ የሌለበት አገር

  • @ኢትዮጵያብርሃን
    @ኢትዮጵያብርሃን 4 роки тому +1

    ራሱን ችሎ የሚኖርን ዜጋ እንደገና ወደ ታች በመቅበር ችግረኛና ተመፅዋች ማድረግ ምን ቃል ይገልፀዋል? የተሰበረውን ልብ የሚጠግን አምላክ አለ::

  • @abateabateabate9657
    @abateabateabate9657 4 роки тому +3

    menigust new teteyaki

  • @adisnegr
    @adisnegr 4 роки тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጭሮ ከተማ በከንቲባው እና በፖሊስ እየታገዙ ነበር ቤት ሲቃጥሉ የነበረው። አሳፋሪ የዞን አስተዳደር እና የዘረኝነት በሽታ ያጠቃት ከተማ ነገም ምንም ዋስትና የለንም ሕግ በከተማው ተጠናክሮ ሊከበርልን የገባል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 4 роки тому

    Uffffff ayezoachu ☝️☝️☝️☝️

  • @chekagnkenea6504
    @chekagnkenea6504 4 роки тому

    gin betam yasazinal negr gin fana zergna naw

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    GOD,

  • @adisnegr
    @adisnegr 4 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፋናወች ከመጣቹ አይቀር 100 ሜትር ወረድ ብትሉ ብዙ ውድመት የደረሰበትን ሰፈር አባኮራ ታዩ ነበር የሚገርመው ይህ ሰፈር አባኮራ የደሀ ሰወች መኖሪያ ነው ሁሌ ግን ኮሽ ባለ ቁጥር ነፍጠኛ እየተባለ ሲደበደብ የኖረ ሰፈር ነው።የፀጥታ መዋቅሩም በትክክል ይህን ሰፈር እየጠበቀው አይደለም ይባስ ብሎ የዚው ሰፈር ልጆች ናቸው በፖሊስ እየተደበደቡ ያሉት። እረባሹ ሌላ ተደብዳቢው ሌላ እና ብዙ ችግሮች በደሉች አሉ መቶ ሚጠይቅ ሚዲያ ነው የጠፋው እባካቹ ፋናወች ይህን አካባቢ በተለይ ወደ አባኮራ ሰፈር ጭሮ ኑ ወይም በተቻላቹ መጠን መረጀ ሰብስቡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 4 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭 Ayzoachu!!!

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 роки тому +1

    ቄሮ ነቅቷል አብይ ወይም ሞት ብሏል ደሃዋን ሃገሬን እገነባለሁኝ እንጂ አላፈርስም ብሏል።

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 роки тому +1

    ህወሓት የዘራው ዘር ነው

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 4 роки тому +1

    The stupid red dots call this fake news, boko haram of Ethiopia. May god bless the peaceful people of Oromia and rest of Ethiopia 🇪🇹

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 4 роки тому

    ህቡእደትዝምአሉ።ህዝብአካባቢይውየልም።።ቤትሲወግርሲቃጥል።እደዝምአሉ።።።ተማዋጣት።ተባብሮማስቆምአይሻልምንበር።።ከትማውውስጥስ።አዲመሳሪያጥፍቶንውግን።አርክፍክፎባችውቢሞት።ቡዙንያዲንንበር።።የከተማውህዝሽእራሱ።በቆሙየሞተህዝብንው።ይህሁሉሰውእሲቲሞ።ንብርትእሲቲወዲምዲስ።ምግስትስራዊትቢሆንይሻላል።።

  • @shkrea8961
    @shkrea8961 4 роки тому

    Uuuuuuuuu

  • @moontube2913
    @moontube2913 4 роки тому

    አጫሉ በሂይወት ዘመኑ የለፋለትና ሂይወቱንም የሰዋው ለህዝብ ሰላምና ድሎት ሲል ነበር ለእሱ የተቆረቆራችሁ በማስመሰል እሱ ሲቃወመውና ሲታገለው የነበረው አፀያፊ ተግባር በእሱ ስም ለመፈፀማችሁ በሙሉ ፍርዱን በቅርብ ይላክላችሁ ሃያልና ፈራጁ ጀግንነት ማለት በሰለጠነ መንገድ የገደሉት ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙና ይህ ኢትዮጲያዊ በኢትዮጲያዊ መገዳደል እንዲቆምና ይህ ያለፈበት የስልጣን ጥማት ፋሽን ማስቀረት ነበር ይህ ለሃጫሉ አይገባውም እሱም ሂይወቱን ያጣው ይህን በመጥላቱ ነበር አታስተውሉምን ተጫወታችሁበት እኮ በስሙ እንስሳዊ ስሜታችሁን አረገባችሁ

  • @LovelyFootball7
    @LovelyFootball7 4 роки тому

    አቤት እርዳታ???