በ2013 ዓ.ም. በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ አላዛር ተካ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 99

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +20

    ዋውው!! አላዛር & ናታኒም እጅግ በጣም ጎበዝ ተማሪ ናቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ መጨረሻቹሁን ያሳምርልን!!

  • @emuyeldetawa4134
    @emuyeldetawa4134 2 роки тому +20

    አላዛር በጣምደስ ብሎኛል የልፋታችው ውጤት ነው መልካምና ጠንካራ እናትነሽ ከዚህ በላይ ለማየት ያብቃሽ ልጆቻችንም ለፍተዋል የጥረታቸው ዌጤት ነው መጨረሻችውን ፈጣሪ ያሳምርልን አላዛርዬ ለወደፊቱም በርታ መልካም እድል ይግጠምህ ከዚበላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 роки тому +45

    ልብ ይነካል !! አላዛርዬ እንክዋን ደስ አለህ !! እናትክ ጀግና ናት !! በርግጥ አባት ማጣትህ አልጎደለብህም!! የሆነው ሆንዋል እናትየው ግን በርቺ አሁንም የልጆችሽን የመጨረሻ ያሳምርልሽ!!

  • @Sami-mc3cb
    @Sami-mc3cb 2 роки тому +58

    እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ይብዙልን

  • @Science_explained
    @Science_explained 2 роки тому +6

    They're both amazing! God bless you both!

    • @fish-s8j
      @fish-s8j 10 місяців тому

      Grade 10 new curculum please , where are yoi

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 роки тому +3

    ልክ እዴኔየ ልጂ ነው አላህ ያግዛችሁ እኔም ልጄየ ክፍለሀገር ከ11፡ወደ አ12፡ተኛ አ1፡ኛ ነው የወጣልኝ አልሃምዱሊላህ

    • @world12384
      @world12384 2 роки тому +2

      ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ ተማሪ እኔ ደስ ይለኛል ልዑል እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግልሽ አሜን

  • @Beny123
    @Beny123 2 роки тому +2

    We can see the quality of the staff here. It makes all the difference.

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 2 роки тому +4

    Good job my brother your mother best mother 👏👏👏👍

  • @bezashmelka5076
    @bezashmelka5076 2 роки тому +28

    እንደዝ አይነት ተማር ማግኝት መታደል ነው እግዚአብሔር ይትብቃቸው

    • @LezaHDPlus
      @LezaHDPlus 2 роки тому +2

      For Ethiopia, or For Usa And Europe?

    • @dagmawitkataro7717
      @dagmawitkataro7717 2 роки тому +1

      መታደል አይደለም ማንም ጠንክሮ ስለሚያነብ ነው

  • @user-ws4kv4kv2e
    @user-ws4kv4kv2e 5 місяців тому

    መረጋጋት እንደ አላዛር❤

  • @amanu78
    @amanu78 2 роки тому +13

    በራሳቸው የለፉት ከንግግራቸው እራሱ ያስታውቃሉ ይሀው

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому +58

    ፍትህ ለአማራ ክልል ተማሪወች ጦርነት ስቃይ ውስጥ ተፈትነው ውጤታቸውም ተመሰቃቅሏል እርማቱም ተሳስቷል

  • @FevenAsmamaw
    @FevenAsmamaw 11 місяців тому

    thanks for your advice

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 Рік тому

    ሲቪል፥ሰርቪስ፥ከሚሉት፥የድንጋይ፥ማምረቻ፥ተቋም፥በጅምላ፥ተመርተው፥ከውጡት፥የትላንትና፥ወይም፥የዛሬ፥ባለጠመንጃ፥መሃይም፥ፖለቲከኞች፥ይልቅ፥እነዚሕ፥ሳተና፥ልጆች፥የሀገራችን፥ተስፋዎች፥ናቸው።ፈጣሪ፥ይርዳችሁ!

  • @tekalignegemeda69
    @tekalignegemeda69 2 роки тому +3

    congratulation ! may God bless your future

  • @whitney5003
    @whitney5003 2 роки тому +2

    Brilliant may God bless your futurr

  • @FevenAsmamaw
    @FevenAsmamaw 11 місяців тому +1

    ይመችህ

  • @rahelalemu76
    @rahelalemu76 2 роки тому +4

    አላዛር እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @asnakeseyoum3109
    @asnakeseyoum3109 2 роки тому +6

    These students are really genus! keep up the good work!

  • @haleluyalenegusu-lq9bh
    @haleluyalenegusu-lq9bh Рік тому

    He realy inspires me

  • @burakbboytube1451
    @burakbboytube1451 2 роки тому +8

    ትንሽ ነው የምትበልጡኝ ግን ጀግና ናችሁ

  • @abdulmueensulyman3548
    @abdulmueensulyman3548 2 роки тому +2

    Wow!!! This kid is in our class at addis ababa university

  • @kassasel2169
    @kassasel2169 2 роки тому +5

    Great job 👏

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 2 роки тому +4

    Weyene timrtbete I miss it congratulations both of you

    • @Userk6119
      @Userk6119 2 роки тому +1

      Yet school new?

    • @muktarahmed1691
      @muktarahmed1691 2 роки тому

      እባካችሁ ለትምህርት የሚያነሳሱን እና ለግባችን መሰናክሎችን የሚያሳዩን እና ከውድቀታችን የሚያድኑን እንደዚህ አይነት ነገሮች እየጨመሩ ይለጥፉ, በተለይም ከፍቅር ጋር የተያያዙ ነገሮች.
      እናመሰግናለን!!

    • @yohannesgirma2
      @yohannesgirma2 2 роки тому

      kmu 😭😭

  • @henigold3412
    @henigold3412 2 роки тому +2

    Enkan des aleh Berta egziabher yrdah

  • @yosefsisay4878
    @yosefsisay4878 2 роки тому +2

    Very good keep it up!!

  • @TeslimBehre
    @TeslimBehre Рік тому

    Congratulation!!

  • @naseebanaseeba8582
    @naseebanaseeba8582 2 роки тому +2

    masha allahi allhi yitabikacaw

  • @selamgege5116
    @selamgege5116 2 роки тому

    Wonderful student

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ

    ጀግና

  • @hiwotbirhanu4286
    @hiwotbirhanu4286 4 місяці тому

    Good natanime

  • @hiwotgrimaa3903
    @hiwotgrimaa3903 2 роки тому +3

    Betam des yilal

  • @سميرهسميره-ح2ص
    @سميرهسميره-ح2ص 2 роки тому +16

    ፍትህ ለአማራ ክልል ተማሪወች

  • @አቶሳም
    @አቶሳም 2 роки тому +6

    ዩና ስንታየሁ 618 ነው ያመጣችው እባካችሁ አስተካክሉት::

  • @AhlaUsman
    @AhlaUsman 7 місяців тому

    Please can someone tell me if there is a registration of grade 11 students

  • @bemnetlandabo4361
    @bemnetlandabo4361 2 роки тому +1

    Congratulations

  • @emnetmulugeta4788
    @emnetmulugeta4788 2 роки тому +2

    Congra

  • @fevenzeray1335
    @fevenzeray1335 2 роки тому

    I saw that natanim pass paulos entrance

  • @bisrateyohannes
    @bisrateyohannes 11 місяців тому

    Solomon tech talk new a yemimeslew

  • @sanyiofi4402
    @sanyiofi4402 2 роки тому

    great!!

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 роки тому +11

    ብሩህ አዕምሮ አላቸው ያስታወቃሉ

  • @famkhan9618
    @famkhan9618 2 роки тому +3

    Kelal fetena nbr gn ko

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 роки тому +3

    ባለትዳሮቹና ሌሎችም አጫጭር ቀልዶች ለማግኘት ፎቶውን ይጫኑ።
    እናመሰግናለን

  • @logoskal
    @logoskal 2 роки тому

    Such chadness

  • @endaleaberamengeshamengesh9934
    @endaleaberamengeshamengesh9934 2 роки тому +2

    Salam ye 2014 ye entrance fatana 9th inna 10th n yakatital

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +10

    🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 роки тому +4

    የኢትዮጵያን እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክርቤት እባካቹ ይህን ት/ቤት ተጠያቂ አድርጉልን አንደኛውንም በቤተክርስትያን የተቋቋመ ነው ብለው እውነታውን ይንገሩን ይህ ከሆነ መብታቸው ነው ግን በህዝብ ሀብት እየተዶገመ እንደዚህ አይነት ነውር ሲሰሩ ዝም ሊባሉ አይገባም።
    ይህን ት/ቤት መንግስት አንድ ሊለው ይገባል ተማሪዎችን ለማወዳደር በሀይማኖትን የተነሳ ማግለሉን ሊያቆም ይገባል ሙስሊም ተማሪዎች እዚህ ት/ቤት እንዳይገቡ ተደርጉዋል። ተማሪ ተውፊቅ አህመድ ና ፎዝያ ረጋሳን ከፍተኛ ውጤት አምጥተው በሀይማኖቱ ብቻ እንዳይገባ አድርገዋል።

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 2 роки тому +1

      እጭ የዘቀጠ ወሬ ነው አይ ከዚህ ጋ እምነት ምን አገናኝው ልጆ እራሱ ቤጤ ይመስለኛል

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 роки тому +2

      @@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      ትክክል ላንተ ወይም ላንቺ የዘቀጠ ወሬ ነው ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል።

    • @walkthrough3484
      @walkthrough3484 2 роки тому +3

      ምን አባህ ነው ምታወራው እኔ እዛ ነው ምማረው እና ከሀይማኖት ጋር ምንም አይገናኝም

    • @tegsetaba2316
      @tegsetaba2316 2 роки тому

      Eye Kaa ayimanot gas min aganaghew

  • @hermelaeniyew9961
    @hermelaeniyew9961 2 роки тому

    why is everybody is giving too much attention to him. she is as good as him eko

    • @Beny123
      @Beny123 2 роки тому +1

      nothing to do with academic success. She could even be better. I guess they like him more. Being likeable goes a long way. They both look happy with their experience there though.

  • @hiwilove7809
    @hiwilove7809 2 роки тому +1

    Endante aynet 10 temari binor ethiopia tadg neber

  • @ataharazmi8974
    @ataharazmi8974 2 роки тому

    የዝንጀሮ ትምህርት
    ምን ዋጋ አለዉ
    መንፈሳዊ ብትማሩ
    ለአለም የምታበሩ
    ትሆኑ ነበር

    • @world12384
      @world12384 2 роки тому

      እውነት ነው ክርስቲያን በሁለቱም በኩል ስለት ነው በሰማይም በምድሩም እህቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆንሽ ዩቱብ ላይ የመምህር ተስፋዬን አበራ ትምህርት ተመልከችው ይጠቅምሻል

  • @milkialemu7190
    @milkialemu7190 2 роки тому +1

    Am i the only guy who watched the back benchers making fun of him

  • @oliyadkebenesa9535
    @oliyadkebenesa9535 2 роки тому +1

    Balew balewu

  • @harifzena
    @harifzena 2 роки тому +10

    Its good ......but no one never ever Scored 100 unless they get the answer that given for the machine .......ይሄ ነው ነው የኛ ሀገር ችግር ጎበዝ ሊሆኑ ይችላሉ መቶ ማምጣት ግን ከበዳ ነው ፈተናው ቀላለል ቢሆን እንኳን 100 አይመጣም!

    • @weteaman1498
      @weteaman1498 2 роки тому

      Lemn aymetam

    • @harifzena
      @harifzena 2 роки тому

      @@weteaman1498 sure ayimetam beteamir

    • @Kal3917
      @Kal3917 2 роки тому

      Bedemb yatenahewen tmheret ltameta 100 ltameta tchelaleh

    • @yohannesgirma2
      @yohannesgirma2 2 роки тому

      No... Alazar is a genius, 100 demo ymetal

  • @yohansetsegaye7651
    @yohansetsegaye7651 2 роки тому +2

    አዳሪ ት/ቤት ነዉ እንዴ?

  • @metibekele1670
    @metibekele1670 2 роки тому +1

    we see you at the back 16:12 lol

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 2 роки тому +7

    ተረኛው ኦሮሙማ የአማራን ተማሪ ባስነዋሪ ሌብነት የተማሪዎች ህይወት ያበላሸ ምን ጉድ ናቸው በጌታ በሰው ህይወት ይቀለዳል እንዴ ዘንድሮ በጭራሽ ፈተናው ድጋሚ መወሰድ አለበት ሌባ ሁላ ፈተና ሰርቆ አድሎ እንደዳቦ መንግሥት ነኝ ይላል አንድ ደና ሰው የላቸውም

  • @mo7besty
    @mo7besty 2 роки тому +1

    ፈርቼ ነበር ሴቶች ይሆናሉ ብዮ🤒

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 роки тому

    Aye maths bagegnachihugni

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus 2 роки тому +3

    Here we are ceating a Good, Quality Europe Standard, Robots that can speak full English with its accent, even they can't speak amharic with the amharic accent and with out english. Your welcome USA AND EUROPE, take your Robots. by the shit name called scholarship R.I.P Ancient Ethiopia.

    • @fhldz
      @fhldz 2 роки тому +1

      What do you expect the entire subject is English there is no algebra or physics in amahric 🙄

    • @holymolly695
      @holymolly695 2 роки тому

      Why are u being so fucking pessimistic

  • @seydali3477
    @seydali3477 2 роки тому +4

    ጊዜዉ የነጫላነዉ የከብቶችነዉ ባለጊዜዎች እስኪ አረጋጉት ተዉ ተረኝነት ለወያኔም
    አልበጃት አስበላት እንጅ👎👎👎👎👎

  • @ቀለመህብርቱብ
    @ቀለመህብርቱብ 2 роки тому +1

    ZURO SRA AYAGEGNIM

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    ሙስሊም ለምን ዬለም?

  • @zeynyaseid6306
    @zeynyaseid6306 2 роки тому

    ሙስሊሞችን ያገለለ ት/ት ቱቱቱ ገደል ግቡ

  • @goldenlifetube910
    @goldenlifetube910 2 роки тому +8

    Please Visit Woliata sodo lika(ሊቃ) school and share us their success

  • @haleluyalenegusu-lq9bh
    @haleluyalenegusu-lq9bh Рік тому +1

    He realy inspires me

  • @haleluyalenegusu-lq9bh
    @haleluyalenegusu-lq9bh Рік тому +1

    He realy inspires me