ጨዋታው ከአንተ ክብደት በላይ ነው 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107 11 місяців тому +7

    በጣም ደስ የሚል እና የሚያቃቃ ዉድድር ነው ዘወትር አቀራረብህን በጣም እወደዋለሁ👍🏽👍🏽

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 11 місяців тому +19

    ዘወትር ደስ ይላችሁ እኔ ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ የእኛ እቁዎች ሁላችሁንም ስወዳችሁ የደሳለኝ አድናቂ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @amsaleadugna-dp2hz
      @amsaleadugna-dp2hz 10 місяців тому +1

      Memzgegiyaw snt kutr nw

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 10 місяців тому +1

      @@amsaleadugna-dp2hz አንድ ቁጥር ነው አመሰግናለሁ

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 10 місяців тому +1

      @@amsaleadugna-dp2hz 100birr new

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 11 місяців тому +22

    እረመዳን ሙባረክ ወድ እህት ወድሞቸ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ነገርግን ፥ ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች ስለሚጾሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾም እንደታዘዘ ማረጋገጫውን ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተጻፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)።
      📖👈🏾😲

  • @AdugnaNegash
    @AdugnaNegash 11 місяців тому +7

    Ebs ሳይ ሁሌም ሀገሬ ትናፍቀኛለች

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 11 місяців тому +54

    ፈጣሪ አላማቹሁን አሳክቶ በሰለም ላገራቹሁ ያብቃቸሁ ውድ ስደተኞች😢

  • @banchibaba-p9c
    @banchibaba-p9c 10 місяців тому +3

    ኤሌክስና ካሌብ እመብርሃንን በጣም የምወዳቸውና የማደንቃቸው አርቲስቶች ናቸው ፈጣሬ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 11 місяців тому +8

    ዘወትር ስወድህ ❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 11 місяців тому +8

    ካሌብዬ ስወደው አሌክሶ ዘወትር ግን ድሮ ተወዛዋዥ ሣይሖን አይቀርም

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 11 місяців тому +4

    ስደት የመረራችሁ የደከማችሁ የሰዉ ቤት የሰለችሁ አላህ የእርፈት እጀራ የስጣችሁ
    እኔስ መሮኛል ረመዳን ለ12 ጌዜ በስደት ልፆም ነዉ😭😭😭

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ነገር ግን ፥ ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች ስለሚጾሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ጾም እንደታዘዘ ማረጋገጫውን ከተቃራኒው ቁርኣን አንፅ እነሆ ፥ 🤔
      - እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተጻፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)።
      📖👈🏾🫢

  • @atalay1437
    @atalay1437 10 місяців тому +1

    አቦ ይመቻችሁ እናሌክስ❤✌️👍

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 11 місяців тому +3

    ዘወትር የምወዳቸውን በሙሉ እያቀረብክ ነው ይመችህ

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn 11 місяців тому +5

    Yezarew betam des yilal😂😂😂😂😂

  • @LidiyaYirgalem-b9i
    @LidiyaYirgalem-b9i 11 місяців тому +8

    ካሌብን ከነ ድምፁ ስወደው

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 10 місяців тому +2

    ካሌብ ቀልደኛ ነው። 😆

  • @G.M.C.AG.M.C.A
    @G.M.C.AG.M.C.A 4 місяці тому

    ካሌቦ ድምፅህ ስያምር❤❤❤

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ካሌብዬ ድምፅክ እኮውይይይፕ ሥወደውውውውው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 6 місяців тому

    አሌክስን በጣምነው የማደንቀው ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 місяців тому

    ዋው❤❤❤❤

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 10 місяців тому +1

    ዋው የካሌቦ ድምፅ❤❤🎉

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 11 місяців тому +4

    ዋው

  • @mickyman266
    @mickyman266 10 місяців тому

    ካሌቤነ አሌክሶ በጣም የምወዳችሁ ውዶቼ ናችሁ ርብቃ ግን ገራሚ ልጅ ነሽ ውዴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 11 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
    አንጀታቹ ቅቤ ጥጥት ይበል ሁፍ ዛሬስ ደስ ብሎኛል
    ምድረ ደ.ደ...ጨጓራዬን አቃጥለው ልቤን አድክመው ሊደፉኝ ነበረ 😢
    😂😂😂እግር ማስረዳት መመለስ የማችል ሰው ቴሌቪዥኔን አሰብሮኝ ነበረ ሆሆ 😂😂

    • @bruktawitnebret4121
      @bruktawitnebret4121 6 місяців тому

      Didibina.....wuuuu dedeb eko neh😢😢😢😢😢

  • @Ayelech-co8wu
    @Ayelech-co8wu 10 місяців тому

    ደስ፡ይላል፡ፍሮግራሙ❤❤❤❤

  • @hadyafentaw8355
    @hadyafentaw8355 6 місяців тому

    ልጅቱን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Speed-r9
    @Speed-r9 8 місяців тому

    ልጅታ ጀግና ነች

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 9 місяців тому

    ሳሚን በታም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetBirhnu
    @GenetBirhnu 10 місяців тому

    Zewetir siwedik❤❤❤

  • @birtu_can
    @birtu_can 10 місяців тому +1

    ካሌብ ወይኔ ድምፅህ እኮ

  • @fesdem6734
    @fesdem6734 10 місяців тому

    WOW YEZAREWOCHU BETAM DES YELAU BETAM YEGBACHEW NACHEW BOTH TEAM

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 6 місяців тому

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲 amen3

  • @saravera4082
    @saravera4082 11 місяців тому +2

    ሰላም ይብዛላችው ካሌብ የት ጠፋህ

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew5708 4 місяці тому

    በጣም ኀበዞች ግን የእርሷ ይለያል በጣም አለክስም ካለብ ጥሩ ናቸው ።ቸወርዋር ይላያሉ

  • @R.A52
    @R.A52 11 місяців тому +1

    የዛሬው የሞቀ ነው አሌክስ ልናይ ማታ😂

  • @AdenHussen
    @AdenHussen 10 місяців тому +1

    ❤❤❤wow

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 11 місяців тому +1

    Wow amazing game❤

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 11 місяців тому +1

    sewodw yihen perogram besdet hogne sayi zena yarggna bertu❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፉ። 👈🏾
      @ በላይነሽ ዜና

  • @Tirunesh2Ergicho
    @Tirunesh2Ergicho 11 місяців тому +2

    We’ll come
    Yemadami qemami nagn kmadami betii woxechi bsalami wode enati agare enidegaba malkami megnotachwuni eski gelathu please 🫶🤲🏻

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ pw ng pf c

  • @Mesfin-t9k
    @Mesfin-t9k 8 місяців тому

    Alex I love you ❤️

  • @FioreNguse
    @FioreNguse 10 місяців тому

    Ene zewetr desss alegn zewetr desss yibelachu like like like

  • @BuzensheTadass-ii5sc
    @BuzensheTadass-ii5sc 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 11 місяців тому +1

    የሚቀቀል፡ሀረብ፡ሀገር፡የሚሰራ፡ብትል፡ይመልስ፡ነበር

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxmezmurrrr12
    @orthodoxmezmurrrr12 11 місяців тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @dawithmicael5251
    @dawithmicael5251 11 місяців тому +3

    kkkkkk best

  • @ያሙዚቃ
    @ያሙዚቃ 11 місяців тому +2

    Arif program new

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ ዲጄ ያማን ሚክሴ

  • @Lula2090
    @Lula2090 11 місяців тому +2

    Abebe bekila yaleum meshelem alebet

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      @ ኤፍሪታ

    • @Lula2090
      @Lula2090 11 місяців тому

      @@TruthEz menabashe agebashe ketram

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 11 місяців тому

    Alexo❤

  • @ישימלסה
    @ישימלסה 11 місяців тому +1

    כמה זמן היה זווטר בארץ

  • @EgigayehuKibret
    @EgigayehuKibret 10 місяців тому

    Wawa

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 11 місяців тому +1

    ዋዉመልስአመላለስበጣምአሪፍእንወዳችኋለንአገራችንንሰላምያድርግልን

  • @SartT-f3w
    @SartT-f3w 11 місяців тому +1

    y m

  • @mercyknowles9772
    @mercyknowles9772 11 місяців тому

    Ere ebakachew yhenn dance lemn aytewewum🤮