“እንውጣ ፋኖ በሕዝቡ አሸንፎናል” | “የደብረፅዮን ደጀን ሻዕብያ ነው” | “እንገጥማለን” ፊልድ ማርሻሉ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 85

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 25 днів тому +6

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ ለተገፋዉ አማራ 😭😭😢

  • @aeraer8
    @aeraer8 25 днів тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @user-qx9ih3qr2f
    @user-qx9ih3qr2f 24 дні тому

    ፈጣሪ እርእስ በእርእስ መገዳደላችንን ባስታገሰልን እንጅ የውጭ ጠላትን እናሸናው ነበር እናቱን የኛ ግኖች ወታደሮች ለሱማሊያ ህዝብና መንግስት ከልክ የዘለለ መስዋትነት እድሜልክ በሚባል ደረጃ ሲሞት ቆይቶ አሁን እኛን አስወጥቶ ጥንታዊ ጠላታችንን ግብፅን ለማስገባት መሞከሩ ትልቅ ቅዠት እና እብደት ነው

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 25 днів тому +3

    እሬቻ አሰብ እናከብራለን ሲል የኦሮሚያው ክልል ፕሬዝዳንት መከላከያ ቀይ ባህር የኛ እያለ ሲዝትብን ተውንጂ ብልፅግና

  • @belayneshaniley3023
    @belayneshaniley3023 25 днів тому +4

    ጌታቸው በአማራ ሂሳብ ሲያወራርድ እርስ ወረደ

    • @FdfgdutYgfvd
      @FdfgdutYgfvd 25 днів тому +1

      ❤❤❤ እወዲሻለሁ እሹ

    • @FdfgdutYgfvd
      @FdfgdutYgfvd 25 днів тому

      @@belayneshaniley3023 ላኪልኚ ቆጥርሺን

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 25 днів тому +4

    ወይ የጁላ ልጅ ደፋር እኮ ነው መቼም ከእነሱ ቤት ማይክ ከተያዘ የመናገር ችግር የለባቸውም

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 25 днів тому +1

    ሕውሐት የበሰበሰ ድርጅት 😭😭😭
    ፀረ አማራ ፀረ ተጋሩ
    ሰንት ተጋሩ አሰጨፈጨፈ
    ጌታቸው የአብይ ገረድ ❤

    • @getachew3036
      @getachew3036 24 дні тому

      ቀሽም ሳይጠሩት አቤት ሳይልኩት ወዴት

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 24 дні тому +1

    ጌታቸውምሆነ አብይ አውቀውደብረጺወን እስካፍጫው ሲታጠቅ እዴትአያቁም መንግስትነውደብረጺወንንያስታጠቀው100

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 22 дні тому

    ወንበዴ እና ሌቦች እጣ ተጣጣሉ
    ሀገሬን ሊሼጡ መንደር ሊካፈሉ
    ግን አነሰ ገንዘብ አቃተው አለሙ
    ኢትዮጵያን ለመግዛት ብዙ እየደከሙ
    ታዳ እንደት እናዲርግ ፋኖወችኮ አለ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 25 днів тому +1

    ጌታቸው የመረጠህ TPLF ነው።ከስልጣን የማንሳት መብት አለው
    ቢመርህም ዋጠው !
    ጉባኤ ተገኝተህ የማስረዳት እድልህን አባክነሀል

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 25 днів тому +2

    የትግራይ ህዝብ አብይ የመረጠት ሰው ወይ ብድን አይመራም አይተዳደርም ራሱ ህዝብ የመረጠው መንግስት ነው የሚያቁም ለዛ ነው 1ሚልዮን ህዝብ ዋጋ የከፈለ አሁንም ለክብሩ ዋጋ ይከፍላል

  • @solomon3431
    @solomon3431 23 дні тому

    ??ለኢትዮጵያ መንግሥት?? የሕዝብ መሪዎች??
    __
    🙏 ስለኢትዮጵያ ሰላም?? 🙏
    ___
    “...ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”
    መዝሙር 68፥31
    _____
    “🙏... እግዚአብሔርንም በመፍራት ሰው ከክፋት ይመለሳል።” ምሳሌ 16፥6
    ____
    “የሰው አካሄድ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘው እንደ ሆነ በእርሱና በጠላቶቹ መካከል ስንኳ ሰላምን ያደርጋል።”
    ምሳሌ 16፥7
    ____
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥... ይፍረድ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____
    “ስለኢትዮጵያ ሰላም??🙏
    _____

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db 25 днів тому +2

    ሱቆችን ማሼግ የገበያ ንረቱን ከመጨመር ባሻገር ለህዝቡ የተሻለ ነገር አያመጣም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 25 днів тому +4

    በለፈለፉ የብልፅግና መባዎች ሳይጠፉ አይቀሬ ነው❤

  • @Khm1103
    @Khm1103 24 дні тому +1

    Why don't leave shabia alone,

  • @YasinMd-Y306m
    @YasinMd-Y306m 25 днів тому +10

    ሆ ብለህ ተነሳ አማራዬ
    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ
    ድል ለጀግናዉ ፋኖ
    አብይሲዚም ይዉደም

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l 25 днів тому +1

      ችጋራም በወሬና በተርተርት አየሩን ከደናችሁት😂😂😂😂😂

    • @YasinMd-Y306m
      @YasinMd-Y306m 25 днів тому

      @@user-vd2hm2ok1l እናተ አላቹህ አይደል 60አመት ሙሉ ህፃን ና ንፁሀንን እየጨፈጨፋቹህ የምትኖሩ ግም ኦነግ ሼኔ

    • @YasinMd-Y306m
      @YasinMd-Y306m 25 днів тому

      @@user-vd2hm2ok1l ናዚወች

  • @BereketBahre-nb9gl
    @BereketBahre-nb9gl 18 днів тому

    ሙርካኛ ብረሀኑ ጁላ ማንን የሚያሰጠነቅቅው የኤርትራ ጦር ያውቀዋል

  • @user-ph5pn4bt3r
    @user-ph5pn4bt3r 23 дні тому

    ሻዕቢያ በሕልሚ ነው ምታየው ጌታቸው ምን ዓይነት ፍርሃት ነው የለቀቀለቲ ሻዕቢያ

  • @nakfaalgena5920
    @nakfaalgena5920 24 дні тому

    SHABIA THE KING OF HORN OF AFRICA 3 MILLION ERITREANS

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 24 дні тому

    አገር ነዉ ከተባለ አማራ ለምን አ.አ አትገባም እየተባለ ይገደላ ል ስለዚህ ከአማራ ክልል ይዉጣ

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 25 днів тому +1

    መከላከያ ለቆ ቢወጣስ ህዝቡን ለማን ትቶት ነዉ? እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ!

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz 24 дні тому

    Banda hageren aschegerat Ethiopia 🇪🇹 💖 ✨️ 💓

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 25 днів тому +1

    ፊልድ ማረሻ ቱርክን😁😁

  • @user-qv9qz2bg3k
    @user-qv9qz2bg3k 25 днів тому

    ድልልል ለጀግናዉ ፋኖ አይ የባሌየ ሀገርጎጃም ምን ገጠመሽ

  • @DanielMebratu-gs6fp
    @DanielMebratu-gs6fp 25 днів тому

    Wushet new yemiweta...pp...yelem......
    Wetr fano
    Fano ychlal
    Fano fano fano 🎉❤🎉❤

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 24 дні тому +1

    መከላከያ ወዶ ሳይሆን ሳይወድ በግዱ ከአማራ ክልል ይወጣል ።

  • @DAGUMEDIA-k7m
    @DAGUMEDIA-k7m 25 днів тому +1

    ፋኖዎች የት ናችሁ ♥️♥️♥️ 1k አስገቡኝ

  • @user-yared
    @user-yared 25 днів тому +4

    ሁሌ ህዝብ ያሸንፋል።

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s 25 днів тому

    ጌታቸውረዳየአብይአህመድኮንዶምነው

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 24 дні тому

    አቅም የለዉም

  • @Khm1103
    @Khm1103 24 дні тому

    Why Ethiopia make fire in the region

  • @MelesSisay
    @MelesSisay 24 дні тому

    😂❤❤

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 25 днів тому +1

    እነ ሿሿ ሻብያ በእንደናተ አይነቶች በወደቃችሁና በበሰበሳችሁት ይቅርና ሐቅምና አቋም ባላቸውም አይጠረጠር በከፍተኛ ሁኔታ ፋኖን እና ኢሳያስን የምትፈሩት ህወዐት እና ብልፅግናወች ብላችሁ ብላችሁ ሲያቅታችሁ አብይ በፈጠራት ቁማር ለመጫወት የተከፋፈላችሁጨለመምሰል የተጣላችሁ ለመምሰል ማዲያውን በሙሉ ይዛችሁታል ፋኖ እና ኢሱ ከናተ ጋ ቁማር አይጫወቱም ሞያ በልብ ነው አትጃጃሉ በፕሪቶሪያው ሿሿሿ ይዘናችሗል

  • @user-dr6wl7hy3t
    @user-dr6wl7hy3t 25 днів тому

    ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ለ 27 ኣመት መንግስት ኣለባኣ ድርጋት ቆይታ ነበረች ኣሁን ግን ድሮ ወድ ሃገርን መንግስት ኢየተመለስች ኖው ኢትዮጵያ ዛባዊ መበጥበጥ ከቀጠለች ኢንደ ሃገር ም ኣየትቀጥልም መበታተንዋ ኣይቀር ኖው

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u 25 днів тому

    ሲሉ ሰምታ ዶሮ ሞተች ከጭስ ገብታ የሚለው ለምርኮኛው የሚሰራ ነው

  • @goitomgebremedhin8131
    @goitomgebremedhin8131 25 днів тому +1

    Dear andafta, I regret FM Jula said Eritrea is a threat to Ethiopia along side egypt.
    Eritrea Somalia & Ethiopia signed a regional integration agreement.
    I am sorry that PM Abiy Ahmed disrupted the triparty agreement & wishes to own red sea port by any means.
    That is a miscalculation.I told you many times no one what ever force it have will never dare Eritrea 🇪🇷.
    As to what you said Debretsion have chosen shaebya as a Dejen, please correct it, Eritrea will not interfer in Ethiopia affaires.
    So think twice or say may be, If U want credibility of your Channel.

  • @SamuelTewelde-fw9uy
    @SamuelTewelde-fw9uy 25 днів тому

    Atewash Sheabiya alalem.Seabiya yemel kal altanagerem

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 24 дні тому

    አንት ጥለህ ውጣ ,,ካልሆነ ሱማሊ የወርሀል,,ያኔ የሚረዳህ
    የለም,,አበቃ,,👎

  • @wubalemaddis8052
    @wubalemaddis8052 24 дні тому

    kedada ewunet zegib gimatam

  • @moriya7174
    @moriya7174 25 днів тому +8

    የሚገርመው እኮ እቺ ደካማ ሃገር ማፈር አቅቷታል በቃ ኤርትራን የማስጠንቀቅ አቅሙስ:ሞራሉስ :ወይም ብቃቱስ አላት። ኤርትራ ከፈለገች እኮ ኢትዮጲያን በ 3ቀን ብትንትኗን ማውጣት ትችላለች። አቅማችሁን እወቁ እናንተ ተላላኪ እና ለማኝ መሆን ብቻ ነው ችሎታቹ። ምድረ ምርኮኛ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 24 дні тому

    ምን መንግስት አለና ነዉ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 25 днів тому +1

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር! አረቦች ሲከቡን ከእስራኤል ጋር በህቡዕ ወዳጅነት ማጥበቅ። መሰሪዋ ቱርክ እስራኤልንም እወራለሁ እያለች ነው።

  • @nurGebeyew
    @nurGebeyew 25 днів тому

    1

  • @fekerselassiebenti3459
    @fekerselassiebenti3459 25 днів тому

    Official ፋኖ ቻናል

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 25 днів тому

    Ye hager mekelakeja sayehon ye hager atefe serawit new😢😢😢😢

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 25 днів тому

    ጌታቸውስ ስልጣን አይፈልግም?

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s 25 днів тому

    ትግራይንማስተዳደርያለበትየትግራይተወላጅመሆንአለበትአብይአህመድያስቀመጠውአይሻጉሊትመነሳትአለበት

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 18 днів тому

    ያንተም አካዎንት በቅርቡ ይዘጋል እሽ?

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 25 днів тому

    የኢትዬ ጅላጅል አሽከሮች ስንት ናቸዉ?

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 24 дні тому

    በቃ ሻእቢያ እንቅልፍ ነሳችሁ አይደል አርበተበታችሁ አይደል

  • @hosainhosain5545
    @hosainhosain5545 25 днів тому

    እደዝህ ሥላገርሕ ዘገብ በማያገባህ ስለሰው አገር አታሽቃብጥ

  • @Mule0411
    @Mule0411 25 днів тому

    ሻዕቢያ እንደት የአሮጌው TPLF ደጀን ይሆናል?

  • @hailefeyssa8724
    @hailefeyssa8724 25 днів тому +1

    አቤት ዉሸት

  • @hanamariamyose9147
    @hanamariamyose9147 25 днів тому

    Getachew didn't say Shaebya,don't guess, and misleading people.

  • @AliAhk-ty2yl
    @AliAhk-ty2yl 24 дні тому

    አትቀደድ

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 25 днів тому

    Pls leave shabiya and Erittean people alone. No one is interested in interfering in the internal affairs of Ethiopia. We wish you peace but Eritrea has nothing to do with any forces in Ethiopia. Pls dont fabricate false news to gain public attention . Finallh you will lose as truth prevails at the end.

  • @TamuDereje
    @TamuDereje 25 днів тому

    midaw yketlbet

  • @kalkidangetnet6464
    @kalkidangetnet6464 25 днів тому

    ሌቦች ሌቦች

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 24 дні тому

    ቀዳዳ ዝም ብለህ አትቀደድ ማሙሽ.

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l 25 днів тому

    ቱርክ ታሪኪዊ ወዳጅ ሀገር ናት ምክንያቱም ልብነ ድንግል በ15 ተኛው ክፍለዘመን ሲወርን ጀግናው ለጠላት ግራ የሆነባቸው ሱልጣናችንን ግራኝ አህመድን (አህመድ አልካዚን ) ጦር በመላክ አግዞናልና ታሪካዊ ወዳጅ ሀገርናት።በሷ ስጋት አይገባንም❤❤❤

    • @Ageleagle
      @Ageleagle 25 днів тому

      ኧረ ፖርቹጋል ናት ያገዘችን!ተቃራኒውን ነው ያስቀመጥከው።

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t 25 днів тому

    ፋኖ እየጨፈጨፈ እያገተ እየገረፈና እያስራበ ያለው የራሱን ህዝብ ስለሆነ ማንም ጣልቃ መግባት የለበትም። ህዝቡም ቢሆን አሳሩን እያበሉት ያሉት የገዛ ልጆቹ ስለሆኑ ወደሽ ከተደፋሽ እንዲሉ ማማረር የለበትም።

    • @tesfayegebre8701
      @tesfayegebre8701 25 днів тому

      ወሬ ደፋሪውና ገዳዩማ አንተን መሰል ሆዳሞች ናቸው

  • @user-qx9ih3qr2f
    @user-qx9ih3qr2f 24 дні тому +1

    ፈጣሪ እርእስ በእርእስ መገዳደላችንን ባስታገሰልን እንጅ የውጭ ጠላትን እናሸናው ነበር እናቱን የኛ ግኖች ወታደሮች ለሱማሊያ ህዝብና መንግስት ከልክ የዘለለ መስዋትነት እድሜልክ በሚባል ደረጃ ሲሞት ቆይቶ አሁን እኛን አስወጥቶ ጥንታዊ ጠላታችንን ግብፅን ለማስገባት መሞከሩ ትልቅ ቅዠት እና እብደት ነው