የጃል መሮና ጃል ሰኒ መለያየት፣ የመረራ ትርክት አልጋ ወራሹ የጎጃም አማራ ፋኖ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +2

    ተመስገን! ከጃልመሮ፡ መለየቱ፡ ለኛም ለኦሮሞም፡ ክልል፡ ሰላም፡ ያመጣል!

  • @ghion8749
    @ghion8749 Місяць тому +1

    ኤርምያስ ነጥብ በ ነጥብ መተንተንን ትርጉሙ አይገባኝም አሁን ሁሉ ነገር አፈሙዝ ነው የሚያወረው ::

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤርሚ አሁን ያመንኩብህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ።እናመሰግናለን።

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Місяць тому +4

    ኤክሰፖርት ምታደረገው ኢሳያሰ ዜጋውን ወደ ሊቢያ ባህር

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 Місяць тому

    ኤርሚ ! እውነትህን ነው ::
    የሽምቅ ውግያው መዳረሻ የት ነው ?
    ህዝብን እያሰቃዩ በህዝብ ደም መነገድ ነው እንጂ የሚያመጡት ምንም ዓይነት ለውጥ የለም ::

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Місяць тому

    He was already apprehended by EDF. Now is with government. The interview was arranged by EDF.

  • @TekalegnDuguma
    @TekalegnDuguma Місяць тому +1

    የመርዎች አለመለወጥ መሰላቸት ይመጣና ውጤት ማምጣት ይቸግራል

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r Місяць тому +1

    ኤርሚያሰ የኦላ 60 አመት ትግል አና ትናንት የተፈጠረው የአማራ ፍኖ አኩል ስታይ የጭቅላት መቀጨር ደሮሶበሀል አንበል

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Місяць тому

    እስከመቼነው የጫካ የፖለቲካ ትግል አውሬ እስኪሆኑ ድረስነው እንዴ

  • @guyyoobaanataa5902
    @guyyoobaanataa5902 Місяць тому

    መግለጨው የጃል ሰኚ መሆኑ ማረጋገጨ አለው ወይ?

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Місяць тому

    OLA 16/100, FANO 10/100

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Місяць тому +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ297 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

    • @tsedaybogale6606
      @tsedaybogale6606 Місяць тому

      አይደል እንጭጭ ነው ያልከው ይሉሽን ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ይባላል አንተ እና መሰሎችህ በአንድ ትሪ ተማምናችሁ ለአንድ ሳምንት አብራችሁ የማትበሉ አሳፋሪዎች የምታግቱት የምትገድሉት እናንተው ስለዚህ ጠይቃቸው ይነግሩሀል

  • @TajuBeker88
    @TajuBeker88 Місяць тому +1

    L ola 35/100 Lfano 26/100

  • @SeifuAbate-us2fq
    @SeifuAbate-us2fq Місяць тому +2

    Tplf 0 ለጆቿም 0 ና 0 ናቸው።

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal9477 Місяць тому

    ኮዝማ አልሸባብም ፋኖም አልቃይዳም ኦላም አላቸው ችግሩ ለኮዙ የሚጠቀሙበት ስልት አዋጭ ነው ወይ????፡፡

  • @TajuBeker88
    @TajuBeker88 Місяць тому +1

    L Ola 35/100 L Fano 26/100

  • @ilubabormetu4208
    @ilubabormetu4208 Місяць тому +1

    በርታ ኤርሚ የቁርጥ ቀን ልጅ ኔህ በእውነት

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Місяць тому

    ኤርሚ ምንድነው ሚሉት ስለምንዛሪ እኩል ሆናል እኮ መንግስት በ112 ገዝቶ በመቶ 8 ብር ይጨምራል በድምሩ 120 ሆናል ብላኩም እደዛነው

  • @henokKal-s1l
    @henokKal-s1l Місяць тому

    ኤርትራ ከህውሀት እስከምትጣላ ድረስ የኢትዮጵያን ቡና ኤክስፖርት ታረግ ነበር

  • @yonamamo
    @yonamamo Місяць тому

    በተለይ የፋኖ ታጣቂዎች ለመንግስትነት ተቃርበናል የሚል ስሜት ስለተፈጠረባቸው እኔ ነኝ እኔ የሚል ስሜት ተፈጥሮባቸዋል። ተቃርበዋል አልተቃረቡም የሚለው ጥያቄ እንደተጠበቀ ሆኖ የመከፋፈል ምንጫቸው ከስልጣን ጋር የተያያዘ ነው።

    • @margirma6
      @margirma6 Місяць тому

      የጎጥ ነገርም ዚያ አካባቢ ይገማል። ለካ አማራ ከትግሬ ብዙም አይሻልም። ወረሞም ያው ነው ይባላል።
      አገሪቱን አዲስ አበቤ ቢረከብ ይሻላል።
      እስክንድርን ምደግፈው ከጎጥ የነጻ ስለሆነ ነው

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r Місяць тому

    በወርድ በቁመቱ ማለቱ ምንማለት ነው የሚለው አንተን የሚሰጨነቀህ ተከባብረን አንኖር ማለት አንተን ያሰጨነቀህ መራራጋ ወሰደህ የምለጥፈው

  • @danielwoldemariam5747
    @danielwoldemariam5747 Місяць тому +1

    አንተ ግን ከሰው ንግግር ውስጥ አማርኛ መሰንጠቅ ለአንተ ፖለቲካ ነው ምን አይነት ሰው ነህ ሆድ አደር

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o Місяць тому

    ❤❤❤ 1:15:30

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Місяць тому

    Medertegnenet new chegerachew

  • @rodbatts1429
    @rodbatts1429 Місяць тому +2

    የእውቀት ሳይሆን የእልህ ፖለቲካ እና ትንታኔ ነው እያራመድክ ያለኸው። ወደቀልብህ ተመለስ።

    • @tsedaybogale6606
      @tsedaybogale6606 Місяць тому

      ውሀ ጠጣ

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm Місяць тому +1

      Bezich midir lay bahun seat tikikilegna meniged ke Ermi leela yemiketel man ale eski nigeregn? Ante sewuyee gin eridata yasifeligihal.

    • @tadessealemayehu2988
      @tadessealemayehu2988 Місяць тому

      ውሃ ጠጣ

    • @Sultanselam8030
      @Sultanselam8030 Місяць тому

      እየሔድክ..🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️

  • @yonamamo
    @yonamamo Місяць тому

    hi

  • @YusufAhmed-t1o
    @YusufAhmed-t1o Місяць тому

    Werdina qomate

  • @girmaaberajibat7916
    @girmaaberajibat7916 Місяць тому

    Please use tissue paper to clear your face when you sweat.

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 Місяць тому

    OLA 33 FANo 9

  • @GkoroMegersa
    @GkoroMegersa Місяць тому

    Hi

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 Місяць тому +1

    Do you still believe pretending to present yourself as neutral is working. Everyone has already known that you're Abiy/OPP paid agent. The time you used to influence Amhara politics has long gone.

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm Місяць тому

      Ermias is the only solo and free youtuber that says whatever his mind tells him what is right and what is wrong so my friend, please, be fair when you judge people.

  • @girmaaberajibat7916
    @girmaaberajibat7916 Місяць тому

    Ola 66 while fano & 59

  • @girmaaberajibat7916
    @girmaaberajibat7916 Місяць тому

    No, Jawara's way and your way 33:32 do not work.

  • @solomonhailemariam8599
    @solomonhailemariam8599 Місяць тому

    Ermi you might get angry with some group or people….you r getting to rough…I know you got z truth …where did you lost your maturity ….by z way there is a difference between saying to someone go to hell or plz go to hell …

  • @GirmaTafesse-zu1dx
    @GirmaTafesse-zu1dx Місяць тому

    ኤርሚ አንድ ሰሞን ትንሽ ቅያሜ በአንተ ላይ ነበረኝ ግን ያ የኔ ስህተት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ኤርሚ ኦነግ ሸኔም ሆነ ፋኖ ሁለቱም አላማ የሌላቸው ሁለቱም ምንም ውጤት የማያመጡ በከሰረ መንገድ የሚጓዙ ውድቀታቸው በቅርብ የሚጠናቀቅ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ

  • @girmaaberajibat7916
    @girmaaberajibat7916 Місяць тому

    OLA - 66
    FANO - 59

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Місяць тому

    ሀይ ኤርሚ የጉሬራ አውሬ እስኪሆኑነዎ ሚቆዩት

  • @yonamamo
    @yonamamo Місяць тому

    Hi

  • @girmaaberajibat7916
    @girmaaberajibat7916 Місяць тому

    Please use tissue paper to clear your face when you sweat.

  • @yonamamo
    @yonamamo Місяць тому

    Hi

  • @yonamamo
    @yonamamo Місяць тому

    Hi

  • @yonamamo
    @yonamamo Місяць тому

    Hi

  • @yonamamo
    @yonamamo Місяць тому

    Hi