መፅሔት እንዴት ይሰራል? | How does a magazine work? | Microsoft office Publisher magazine መፅሔት dfor com

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @dforcom
    @dforcom  2 роки тому

    አዳዲስ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ሰብስክራይብ በማድረግ የምለቃቸውን አዳዲስ የቪዲዮ ትምህርቶችን ያግኙ!
    ለሌሎች ስለምታጋሩና ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡

  • @shifshiferawagonafir7850
    @shifshiferawagonafir7850 2 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት አዘጋጅተህ ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ ግን ደግሞ መፅሔቱን በቤት ማዘጋጀት እንድንችል የገፅ አስተጣጠፍ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል ክብረት ይስጥልኝ

    • @dforcom
      @dforcom  2 роки тому +1

      ስለወደዱትና ሀሳብ ስለሰጡን አክባሪ ይስጥልን.. እባክዎ እነዚህን ሊንኮች t.me/dforcom እና facebook.com/dforcom/ በመጠቀም በውስጥ መስመር ያናግሩን.... እናመሰግናለን

  • @afiyateck9789
    @afiyateck9789 Рік тому +1

    አረ ስልክህን ፃፍልኝ በናትህ ልደውልልህ ፈልጌህ ነው

  • @apostlegetamesay
    @apostlegetamesay Рік тому

    የግል የህይወት ታሪክ መፅሐፍ አንዴት ማዘጋጀት ይቻላል ?

    • @dforcom
      @dforcom  Рік тому

      በውስጥ መስመር ያነጋግሩን t.me/dforcom and t.me/Degsewmas