Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቲጅዬ ምርጥ ሴት ጀግና ነሽ በርች እግዚአብሔር እስከመጨርሻው ይርዳችሁ እርቅ ማዕዶች አጠቃላይ የስንቱን ቤት እንደታደጋችሁ
ቲጅየ በጣም ነው ምወድሽ ተማሪ እያለው ጀምሮ ፕሮግራምሽን ማዳምጠው እርቅ መአድ በጣም ምወድው ዝግጅት ነው
ትግስትየ በጣም ነው ማደንቅሽ የኔ ቆንጆ በርችልን
ትግስትዬ ፍቅር ነሽ ስወድሽ እኮ ብዙ ያልተዘመረልሽ ምርጥ ነሽ ደሞ ሴት ነሽ ስታምር እዩኝ እዩኝ ሳትይ ባህልሽ ያከበርሽ ሴት ነሽ
ትግስትዬ አሪፍ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ብዙ ወጎኖቻችንን በችግራቸው እረድተሻቸዋል ያለሽ ግንዛቤ ምክርሽ በጎነትሽ ትግስትሽ አንቺን መስማት ደስ ነው የሚለኝ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክ::
አቤት የንግግርችሎታ ንግግርሽ እንደዋሀ ይንቆረቆራል ቲጂ በጣምበጣምነው የማደንቅ በእርቅማአድ የዘወትር አድማጭሽነኝ ሁኔታወች ተመቻችተው ባገኝሽ ካንች ህክምናያስፈልገኝነበር
ቲጂዬ አላህ እውቀቱን ጨምሮ ያብዛልሽ ብሰማሽ ብሰማሽ ምንም አትሰለችኝም
ebs አንደኛ ናችሁ እኮ 😍😍😍😍😍ውውውድድድድድድ ነው የምናደረጋችሁ
ቲጂዬ ምናለ ጌታ እድል ቢሰጠኝ እና አንቺን ማውራት በቻልኩ 😢😢😢😭😭 በጣም ነው ምወድሽ ♥️😘
በጣም አስተማሪ ሁላችንም ቤት ያንኳኳ ችግር ነው እናመሰግናለን ራኪ
እውነት ነው ቲጂዬ እኔም ሁሌ የሚያመኝ ትውስታ አለ ልረሳው አልቻልኩም በአስታወስኩት ቁጥር ውስጤን ያመኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ
የኔ ማር ቲጂዬ መጣን ነው የምወድሺ እግዚአብሔር ወለታሺን ይክፈልሺ በጣም ብዙ የተቸገሩ ሰወቺን እየረዳሺ ነው
ቲጂዬ እዴት እደምወድሽ ራኪዬ እዳልክንና ምተስኖትንም ብትጋብዢልን
ቲጂየ የኔ ቆንጆ እንዴት ውድድ እንደማደርግሽ እኮ እርቅ ማእዶች ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስኬትን እመኝላቹሀለሁ ድርጅታቹሁ በመላው ኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ ም የሚዳረስ እናዲያደርገው እመኛለው በናንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ
Tgiste betam newu yemiwedishe yene konjo egziabher yerdashe berchi
Tig betam andebet eritu neshi egziabihr yichemirlishi
በጣም አድናቂሽ ነኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ራኪ ቆንጆ ፕሮግራማችሁን ይመቸኛል ዋው በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው የእርቅ ማእድ ፕሮግራም ነው ደስ ይላል እንዳልክን ለምን አላቀረብሺልኝም
የኔ አንደኛ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ቲጂዬ። አደንቅሻለው
ቲጂ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ በጣም ነው ምወድሽ አንቺ ልትረሽኝ ትችያለሽ እኔ ግን ያኔ በልጅነቴ የሰጠሽኝ ፍቅር ትምህርት ውስጤ አለ
Tigey yne konjo zmnsh ylemlem!!
ቲጂዬ እናመሰግናለን በጣም
ትግስትዬ ስወድሽ
ቲጂ ስወድሽ ማሬ እኔ ያንቺ ህክምና በጣም ያስፈልገኛል ግን አገር ውስጥ አይደለሁም እንዳልሽው ምልክቶቹ ሁሉ እኔላይ አሉ
ሁለት የምወዳችሁ ወርቅ ሴቶች💜
ቲጂ ማር እጅግ በጣም እማደንቅሽ ሴት ነሽ ሰሞኑን የሚቀርበው ፕሮግራም ላይ ጠፋ ብለሻል ራኪ ቲጂን ስላቀረብሽልን 10q
እህ ልክ ብለሻል ቲጂ ማር አስተዋይ ሰው ነሽ በርቺ
#Tgyeee Yene Konjo Enewdeshalenee!!!!
Tigesty u are smart we love u
ትግስት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽህ
ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ
ራኬቤና አስፋው በነካ እጃችሁ እዳልክን ምን ተስኖትን አቅርቡልን
ወይኔ ትጂዬ ስወድሽ ከነባልደረቦችሽ
ቲጂ የእውነት ምክርሽ ውስጤ ነው
ከልብ እናመሰግናለን
#ዋው በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው የእርቅ #ማዕድ ፕሮግራም ነው#ደስ ይላል ለምን #እንዳልክን አላቀረባችሁልንም?
,h b , hi oojhkuk in njkm.nkhj o
Bene hiwet weset alfual yemibal nger alawkm
ቲጂ ምርጥ ሰው
Ye egsabiher Lig new ye Sew chigir yemisemaw Gbu Tigiye .
ስወድሽ ብርትት በይልኝ
❤❤❤👌👌👌👍👍👍but very short!!!
ውዴ ስወድሽ በማርያም
yene konjo tg betam neber be demets becha erasu das yelegn zare ayehush
ቲጂበጣም ነው ምወድሽ😘😘😘😘😘
የኔ ልዩ ሴት ነሽ ኑረ ልኝ በሰላም ቲጆ
ቲጂዬ የኔ ውድ የማከብርሽ ሴት ነሽ
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ እንደማደንቅሽ በህይወቴ ባገኘው ከምመኘው ነገሮች ውስጥ አንድዋ አንቺ ነሽ
Dinkinesh Olana ...እኔም ትንሽ ደቂቃም ቢሆን ባወራት ምመኛት ሰው ናት
ትግስት ስወድሽ
tigiye sewadish yene konjo
ትክክል ማር
ታጂዬ እግዛቤር ይስጥሽ ከእነ ባልደረቦችሽ እንዳልክም
ቲጂ የኔ ምርጥ😍😍😍😍😍
Ena yenfkn Endz yetftro xegurmayt segura yaral
ቲጂ.እራኪብ.ስታምሩ.ውድድድድድ
እውነት ነው
ቲጅየ የኔ ጀግና የኔ ውድ የኔ ጨዋ ስወድሽ እንዴት አድርጌ ልንገርሽ የኔ ባለሞያ እውድሽ አለሁ
ይኤሁሉ እኔ ላይ አለ መላ አጥቼለሁ
Inkuan Dehna metachu tiru program naw
ቲጂዬ ማር ማር የሚለውን ንግግርሽን ስወድው የኔ ቆንጆ ስወድሽ
wow tige mar#sewodesh♥♥♥
ቲጂዬ ስወድሽ የኔ ማር
ስልክ ቁጥራን ስጡኝ በሚካኤል
ትጂ እንደው ሲወድሸ
Endanche aynet balemuyawoch le Ethiopiachen yebezu
😍😍😘😘👌👌
Des yemtil gobez nech tigist.
Tigi ya onegi halafe dawit ebisa nigarilati yane konijo
ትጅየ፣ፍቅር፣ነሽ
Tj ዛሬ ገና ነው ብአካል ያየሁሽ
ክዱአቀጣጠኑ እረጋይስ ክደ ተዲበለበለ የምቀምሠሁላክደላይነው ወጤቱ እግሬሥበቀሚሥየሸፈናል ወገቤሸቃጣነውክደ
ራኪ ቡናውን ቅጅው አምሮኛል
Abshri Ayzon baksh be Nescafe tekiw legezew
@@hforhumble2415 እሽ የኔ ውድ
Tg unati siwadishi. Nuriiliny 😘 ❤ ❤ ❤
Tgy yana weddd erkmead lay setasetamry batam nawe yamesamash adenakshvnage
EBS, please turn of or get rid of your background. It is too much bling bling. Because creating destruction.
Tg sewdshko yena kojo
ቲጂቆጆ
ተባረኪ ኮራሁብሽ እህቴ
😘😘😘😘😢😢😢
ቲጅዬ ምርጥ ሴት ጀግና ነሽ በርች እግዚአብሔር እስከመጨርሻው ይርዳችሁ እርቅ ማዕዶች አጠቃላይ የስንቱን ቤት እንደታደጋችሁ
ቲጅየ በጣም ነው ምወድሽ ተማሪ እያለው ጀምሮ ፕሮግራምሽን ማዳምጠው እርቅ መአድ በጣም ምወድው ዝግጅት ነው
ትግስትየ በጣም ነው ማደንቅሽ የኔ ቆንጆ በርችልን
ትግስትዬ ፍቅር ነሽ ስወድሽ እኮ ብዙ ያልተዘመረልሽ ምርጥ ነሽ ደሞ ሴት ነሽ ስታምር እዩኝ እዩኝ ሳትይ ባህልሽ ያከበርሽ ሴት ነሽ
ትግስትዬ አሪፍ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ብዙ ወጎኖቻችንን በችግራቸው እረድተሻቸዋል ያለሽ ግንዛቤ ምክርሽ በጎነትሽ ትግስትሽ አንቺን መስማት ደስ ነው የሚለኝ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ
እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክ::
አቤት የንግግርችሎታ
ንግግርሽ እንደዋሀ ይንቆረቆራል ቲጂ በጣምበጣምነው የማደንቅ በእርቅማአድ የዘወትር አድማጭሽነኝ
ሁኔታወች ተመቻችተው ባገኝሽ ካንች ህክምናያስፈልገኝነበር