//ዝምታ ያሸልማል// "ወንድ አቅራቢዎቻችን ቅጣቱን ተቀብለዋል ግን እንዴት ዝም ይበሉ"🤣🤣 /ገናን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @rahelrahel6589
    @rahelrahel6589 Рік тому +87

    እኔኮ ሚገርመኝ አብሬ መታፈኔ ነው😅😅😅😅😅😅የዛሬው ይለያል ebs tv በማዝናናት ሰው በመርዳት በቃ ትለያላቹ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤እንኳን አደረሳቹ መላው ኢትዮጵያዊያን🎉

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id Рік тому +139

    ወየው. ይሄ ፕሮግራም ከተጀመረ እንደዛሬ በሳቅ ሞቼ አላውቅም ወየው😂😂😂😂😂 ተባረኩልን መልካም በአል ለሁላችንም❤

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp Рік тому +1

      Beteley tinsu

    • @amiami984
      @amiami984 Рік тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂batam yatazenanawebate

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Рік тому +1

      እረ እኔም በሳቅ ልሞት ነው አፍኘ የምስቀው ነገር ደግሞ

    • @EtuYegataLji-bu7id
      @EtuYegataLji-bu7id Рік тому

      @@meryemali4042 😂😂😂 እኔ እራሴ አልቻልኩም አፌን አፍኜ. እንባዬ. እየፈሰሰ ነው ያየዋቸው ጌታን 😂😂😂😂

    • @MaledaTesfaye494
      @MaledaTesfaye494 Рік тому +1

      😂

  • @zedusman
    @zedusman Рік тому +353

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የማያልቅ ደስታ ይስጣቺሁ❤

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ ❤እኔም ዝም በይ የተባልኩ ይመስል በዉስጤ እየሳኩ አለቀ በጣም አዝናታችሁናል እናመሰግናለን

  • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
    @አይዱኒያ-ዘ5ዀ Рік тому +128

    ሚስኪን አብራሃም ለዳጊ ያለው ቦታ ልዩ ማሻአሏህ እጁን ሲመታ ያዝ ነርጎ እፍፍፍ አለለት የኔ መልካም

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Рік тому +49

    እንደ እዚህ ጨዋታ ፍርፍር እስክል ስቄ አላውቅም! ምርጥ አመት ባል ይሁንላችሁ❤ከባህር ማዶ❤

    • @NabeehaTube
      @NabeehaTube Рік тому +2

      በጣም ዘና ያርጋሉ 😂😂😂

    • @ZuzuZ-e5m
      @ZuzuZ-e5m Рік тому +1

      በተለይ የመጨረሻ ዉ ዙር😂😂😂😂😂😂

    • @fayineebadhaasaa
      @fayineebadhaasaa 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Рік тому +310

    ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
    (የሉቃስ ወንጌል 2:11)
    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ/አደረሰክ🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 Merry Christmas 🎄🎄🎄🎄

    • @mamsha-h7y
      @mamsha-h7y Рік тому +2

      Amen

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms Рік тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 Рік тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FwHhi
      @FwHhi Рік тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @umusureya
      @umusureya Рік тому

      አምላክ እዴት ይወለዳል?!ታዲያ መፀሀፍ ቅዱስኮ ወንድልጅም ትፀንሻለሽ ነው ያላት መልሳቹ ጌታ ክላሽ አያረግም??😊

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 10 місяців тому +3

    በጣም የምወደው ሰው ቢኖር ተሳየ ነው በሳቅ ነው የሚገለኝ ስራወች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ

  • @hanahnoo4067
    @hanahnoo4067 Рік тому +358

    ሳምንት ደግሞ ሴቶቹ ይቅርቡ የምትሉ

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ Рік тому +72

    ይመቻችሁ ህዝብን ለማስደሰት ይሄን ሁሉ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyuZmariam
    @EyuZmariam Рік тому +42

    አብርሽን ማነው እንደኔ የሚወደው😔❤

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Рік тому +16

    እረ ሞትኩ በሳቅ ይደገም ይመቻቹ በእውነት ከሳኩ እንደዚ ብዙ ሁኖኝ ነበር ebs 1ኛ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Рік тому +40

    ዘወትር የጥቁር ቆኖጆ ዲንብሎቹ ፈገግታዉ ምርጥ አቅራቢ ያኔ ስመጣ ናፍቆትን ለምጄ ቅር ብሎኝ ነበር ጎበዝ

  • @etu-c9p
    @etu-c9p Рік тому +78

    ግን ትንሳኤ አናዶኛል እኔን ብቻ ነዉ ሌሎቹ😂😂😂😂😂👍👍👍

    • @mera-2121
      @mera-2121 Рік тому +3

      ዝም ብሎ ይገለፍጣል

    • @AmsaleGirma
      @AmsaleGirma Рік тому +2

      ሴታ ሴት ነገር ነው ያስጠላል

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 Рік тому +2

      እንደ ልጅ ያደርገዋል

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Рік тому +2

      ዳጊን ስመታ አይጥ የሚገድል ነው የሚመስለው ፍረሀቱ ክክክክ

    • @food-q1b
      @food-q1b Рік тому +1

      edi aybalm mnm aygolewm

  • @Abrsh-dp8qs123
    @Abrsh-dp8qs123 Рік тому +58

    አብርሽየ ለ ዳጊ ያለው ፍቅር 😢😢 ለሱ ታመመለት ❤️❤️❤️

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz Рік тому +1

      አብርሽ አደለም ትንሱ

    • @ZuzuMohmmed
      @ZuzuMohmmed Рік тому

      ​@@HoovaH-pt8yzአብርሽ ነው አስረግጭ😊

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому

      ​@@HoovaH-pt8yz😂😂😂😂ሡማ ቀጠቀጠዉ 😂ኣብርሽዪ ነዉ እፍፍፍ ሢልለት የነበረዉ

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Рік тому +3

    ትንሳኤ ስታናድድ ዝም አትልም እንዴ አናደድከኝ ሼፍ መክብብ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fafi_mehamed
    @fafi_mehamed Рік тому +18

    አረ ዘውትር ደስ አለኝ ቀመስካት😂 ዘውትር ደስ ይበላችሁ የመዳም ቅመሞች በጣም ነው የሳኩት በተለይ ትንሳኤ ንፍር አደረገኝ😂

  • @umnoone8329
    @umnoone8329 Рік тому +8

    ወይኔ ትንሣኤ ዛሬ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂😂😂.አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳቹሁ ይመቻችሁ.❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому +27

    አብርሽ የምር አሳዘነኝ በጣም ለዳጊ አዘነ የተለየ ጓደኝነት ይላል ይሄነው❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Рік тому +6

    በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂 ዮኒ ግን እድለኛ ነህ ከምር የዋህነትህ😊❤❤❤

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh Рік тому +11

    ዛሬ በጣም ደስ ትሉ ነበር ውድድሩ በጣም ከበድ ይልነበር ተወጣችሁት አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ትንሱ ታዋቂ ስለሆነው ከዚህ በፊት ከተወዳደሩት ብዙ የሚያበሽቁ አልነበሩም እንደውም ትንሱ ስላለ ነው ያማረው

  • @adenSolomon
    @adenSolomon Рік тому +7

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ትንሳዬ ነው ያቆሰለኝ ማሪያምን የሳኩበት አመመኝ ሆዴን❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому +15

    የምወዳቹ ኢብየሶች አስፊዬ በሰላም ያምጣው

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ

    ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንኳንም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ያዝናናኛል በሳቅ የዛሬው ደግሞ😂😂 ዘወትርኮ ለሳቅ አንደኛ ነው😀😂😂

    • @mhrethailu7593
      @mhrethailu7593 4 місяці тому +1

      💔💘🎮🎯♟🎧🚴🏻‍♂️🏊🏽‍♂️🏇🏻⛹🏽‍♂️🏋️🛹🏹🤿🎣🥋🥊🥅⛳️🪁🏏🥍🏑🏒🏸🏓🪀🎱🏐🏉🥏🎾🥎⚾️⚽️🏀🏈🧋🧃🍩🥛🍯🍪🍫🍿🍦🍨🧁🧆🌮🥪🍕🥙🌯🍟🍔🍔🍔🌭🌭🌭🍗🍗🥩🥩🧀🧀🧀🧈🧈🧈🥕🥕🌽🌽🍌🍌🍇🍇🍉🍉🫐🫐🍏🍎🍊🍉🍇🫐🐇🐇🕊🕊🦜🦜🦚🦚🐓🐓🐈🐈🐈🐕‍🦺🐕‍🦺🐕🐕🦙🦙🐐🐐🦌🦌🦮🦮🐈‍⬛🐈‍⬛🐈‍⬛🐈🐩🐩🐑🐑🐏🐏🐂🐂🐄🐄🐎🐎🐎🐃🐃🦬🦬🦘🦘🐪🐪🐫🐫🦒🦒🦒🐘🐘🦣🦣🦓🦓🐆🐆🐅🐅🦈🐬🐬🐳🐳🐋🐋🦭🦭🐢🐢🐢🦋🦋🦋🦉🦅🦅🦅🦆🦆🦆🦄🦄🐒🐒🕶🎒🎒💍💍👑👑🎓🎓🧢🧢🧤🧤👟👟🧦🧦🧣🧣👞👞👔👔👖👖🩲🩲🩳🩳🩳👕👕🥼🥼👨‍👩‍👧‍👦🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺🕺💋💋💋💋💋💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🤙🏻🤙🏻🤙🏻🤙🏻🤑🤑🤑🤑🤫🤫🤫🤫🤫🤫😱😱😱😱🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯😏😏😏😏😏😏😏😎😎😎😎😎😎😎🦒🐆🐅🐘🦈🦛🦒🦣🦓🐬🐅🐆🧦🧣👞🩲👖👔👕🥼🩳💋🤚🏾😆👨‍👩‍👧‍👦🕺🤙🏻🤑🤯🤫😱😏💪🏻😎🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zina5085
    @zina5085 Рік тому +4

    ዘወትር ቀበጥ ነህና የምር ዳኝነቱላይ ስሬስ ስትሆን እፈራህ ነበር ግን እወድሃለሁ ደስ ትለኛለህ❤❤❤

  • @medinaabasmedinaabas
    @medinaabasmedinaabas 9 місяців тому +3

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ፡

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic Рік тому +10

    አብረሀም ለዳጊ ያለህ እዝነት❤😍😘

  • @GhgfGhgg-sg2hk
    @GhgfGhgg-sg2hk Рік тому +4

    የዛሬው ይለያል እኔ የገርመኝ የኔ ታፍኖ መሳቅ . ኢቤኤሶች ከልብ እናመሰግናለን

  • @OMJantiomJanti1122
    @OMJantiomJanti1122 Рік тому +3

    አብርሽ የምርም ጠንካራ ነክ ማሻ አላህ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Місяць тому

    ትንሳኤ የኔ የዋህ 😂😂😂 ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ❤

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Рік тому +9

    ዋዉ አብራሽ አሰዘነኝ 😮ጀግና ነዉ ጌታ 😂❤❤❤❤ ሆዴ ቆሶለ❤

  • @workubelete9920
    @workubelete9920 Рік тому +1

    ሀዘናችን ከባድ ነው ነፍስ ይማር፡፡ለቤተሰቡና ለመላው ወዳጆቹ እንዲሁም በጣም ለምንወደው ሁሉ እግዚአብሔር ያጽናቸው ያጽናን እላለሁ ምርጥ ሰው አጣን

  • @nigate757
    @nigate757 Рік тому +5

    ወይኔ እንባኤን አስጨረሱኝ በሳቅ ትንሱማ አንደኛ ረባሽ ነው ዳንሱ ላይ ስቆዩበት የተለከፉ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ለማንኛውም ይመቻችሁ በጣም አዝናናቹኝ መልካም በዓል ይሁንልን 🙏❤️❤️

  • @EeEe-yw4qk
    @EeEe-yw4qk Рік тому +2

    አብራሀምን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Рік тому

    ዋውውውውው ዮኒዬ እና አብርሽ በሳቅ ገደሉኝ መዘፍዘፉላዬ😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቤዛጣፋጭ
    @ቤዛጣፋጭ Рік тому +6

    እረ በማርያም ዛሬ ሞትኩ😂😂😂😂እካን አደረሰን አደረሳቹ ላመቱ በሰላም ያድርሰን ❤❤ስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን🙏🥰

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    በጣም ያሣቀኝ ልጂ ዳጊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع Рік тому +3

    ተካሜራ ጀርባያለውን የቆራሪጡትን ይልቀቁልን መቸም ይህን ሁሉ ዝም ብለው አደለም❤

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 Рік тому +15

    ማርያምን በዚ ፕሮግራም እደዛሬ ስቄ አላውቅም በማዳም ኩሽና ደብሮኝ ነበር ተባረኩ አቦ 😂😂😂😂😂

  • @አህላምመኮነን-ጘ5ረ

    ዳኝነቱ በዘላለም ያምራል

    • @Kalyedegene
      @Kalyedegene 10 місяців тому

      Ay be zewetr new yemiyamrew

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt Рік тому +17

    አብረሃም ብቻ ለእኔ አንደኛ ነህ👍🥰 ዘወትር ሳቁ በአንተ ባሰ 😢 ትንሳኤ ደግሞ ዳይ ኬር ሂድ ፕሊስ😒

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 Рік тому +24

    አረ እኔ እራሱ ታፍኜ ስስቅ ነበር ለካ ሳስታውሰው ውድድር ነው 😂😂😂😂😊

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 10 місяців тому

      እልም😂

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 10 місяців тому

      እልም😂

    • @fikadumola-n2b
      @fikadumola-n2b 3 місяці тому

      እኔም ግን ማዳም እዳሰማኝ ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ፈ6ጠ

    ይመቻቹሁ አቦ ይሄን በስራ የተወጠረ ቅጭላት ዘና አረጓቹሁት 😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊😊😊 እናመሰግናለን በጣም

  • @nebamekonen7888
    @nebamekonen7888 11 місяців тому +1

    ደስ የሚል ግዜ ነበር, ትንሳኤ ግን ደካማ ነገር ነው

  • @hggff9535
    @hggff9535 Рік тому +2

    ትንሣኤን አልፈርዲበትም ሳቂተኛ ስለሆነነው 😂😂😂እኔ እራሱ አንዱንም አልወጣው😂😂

  • @AminaTtabese
    @AminaTtabese 9 місяців тому

    ሁሉም ደስ ይላሉ ኑሩልን የሳቃችን ምጮች እናከብራችሆል❤❤❤❤

  • @shikuriyameki-ez5zt
    @shikuriyameki-ez5zt Рік тому +4

    ደስ የሚል ነው ጨዋታው ግን እባካቹ ምግብ በሆነ ነገር ባትጫወቱ የተሻለ ይመስለኛል

  • @ሉላጓልማርያምኵሓ

    ወይኔ ማርያምን ብትንሳኤ ብጣም ሆዴ ቆስለዋል እንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም😂😂😂😂

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo Рік тому +12

    የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂😂 እኳን አደረሳችሁ የኔ ስደተኞች ❤❤❤

  • @workubelete9920
    @workubelete9920 11 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል የጨዋታ ጊዜ ነበር ያየሁት ውድድ ነው ያደረኳችሁ ጎበዝ ዳኛ
    የቀድሞው ዳኛ የዛሬው ተጫዋች ኮስታራው እርሶኦም ይሞክሩት አይነት ነው አይደል
    ለማንኛውም ዳኛም በሆነ ጊዜ ይዳኛል አይደለል EBS አንደኛ መዝናኛችን ፣ ከቁም ነገር ጋር በዚሁ ቀጥሉልን እናመሰግናል

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Рік тому +6

    ወይኔ አስፊቲ ናፈቀኝ የምር ቦታውን ሳየው ያስከፋል

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Рік тому +1

    ውይ ውይ ውይ ውይ የጉንዳኑ በጣም ከባድ ነው ግን ጎበዝ በእውነት በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ😂😂😂😂

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Рік тому +13

    የወናስ እና ትንሳኤ አዛኝ ስለሆኑ አልቻሉም ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @mahbubamehamed3683
    @mahbubamehamed3683 Рік тому +1

    ebs allah yitebkachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanutube1921
    @hanutube1921 Рік тому +39

    ትንሳኤ በጣም ነው ሚያበዛው የሚገርማቹህ በሁሉም ሥራው ላይ መጃጃል ያበዛል እስኪ እውነት ነው የምትሉ በ like

    • @Ethiope2030
      @Ethiope2030 Рік тому +3

      ሁሉም ደስ ይላሉ ከትንሳኤ ውጭ

    • @FetiShewa
      @FetiShewa Рік тому

      ewnet nw yijajalal betam

    • @EyuelYoahnnes
      @EyuelYoahnnes 4 місяці тому

      Faranaw😂

  • @makemake-q2i
    @makemake-q2i Рік тому +2

    😂😂😂😂😂ወይ ዛሬ ብሳቃ አቆስላቹሁኝ😂😂😂❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታ ለመድሃኒ ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 Рік тому +2

    It was fun ከቅጣቱ ይልቅ ዝምታው የሚከብድ ይመስለኛል

  • @helenheluwa1335
    @helenheluwa1335 11 місяців тому

    የዚህን ፕሮግራም ሃሳም አመንጪ የምር ክፉ ነህ ሲመቱ ያመኛል ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😁😁😁😁

  • @EeEe-yw4qk
    @EeEe-yw4qk Рік тому +5

    እኔደሞ አደትንሳኤ ያሳቀኝ የለም😂😂😂😂😂😂

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 Рік тому +2

    ሚስኪን በአሳ የተቀጠቀጠው😢 እና የአብርሽ የጉንዳኑ በጣም ይዘገንናል ውይይ😊

  • @fatuma381
    @fatuma381 Рік тому +13

    ወይኔ ዛሬ ሆዴ ፈነዳ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JakoMaki-q4l
    @JakoMaki-q4l 10 місяців тому

    ምርገፍገፍ ላይ ዮኒ በሳቅ ገደለኝ 😆😆😂😂😂

  • @amanuelg-iq4gv
    @amanuelg-iq4gv Рік тому +4

    ወይኔ ጉንዳኑ አብርሽ የኔ ውድ አሳዘንከኝ በስመአም እዴት እደዘገነነኝ😢😅

  • @NeimmNeimm
    @NeimmNeimm Рік тому +1

    በትንሳኤ አልፈርድም የምር ያስቃል በተለይ የሚንቀጠቀጡት ፓርት በሳቅ 😂😂😂😂

  • @amenamen2788
    @amenamen2788 Рік тому +4

    ወይ ይወኒ ሆዴን እስኪያመኝ ነው ያሳከኝ ወይ መንዘፍዘፍ ደብሮኝ ነበር የዋልኩት ፈታ ነው ያደርጋቹኝ ❤❤❤❤

  • @ሀቅየበላይናት
    @ሀቅየበላይናት Рік тому +2

    አስፋው መሸሻ አሏህ ያሽርህ ያረቢ እንዴት።እንዳዘንኩኝ።እንድህ።ታሞ።ሳየው።ኡፍፍ

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u Рік тому +11

    ሴቶቹንም አምጡልን😂😂😂😂😂😂 ያዘሬ ይለያል😂😂😂😂😂😂

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Рік тому

    😂😂😂😂😂 ለስት ዘመድ ምለቀሰውን እንባነው የለቀስኩት በሳቅ ከሁሉም ግን የአብርሽ ከባድ ነበር ሆኖም ግን ተውጣው ዋው ዋው ትንሳይ ዝምታ ያሸልማል ፖሮግራም ላይ እዳይቀርብ። እኔን እራሱ አሳቀቀኝ ወላህይ።

  • @nassimaraji3992
    @nassimaraji3992 Рік тому +5

    አብርሽየ ስወድህ እኮ

  • @FafiKedir
    @FafiKedir Рік тому +1

    ደስ ይላል በጣም ዳኛው ሼፉ መሆኑ እራሱ ምርጥ ነው የአዲስ አመትን ፕሮግራም ያየሁት ሀገሬ ላይ ከቤተሰብ ጋ ሰብሰብ ብለን ነበር ያኔ አስፋውም ነበር አሁን ግን ሁለታችንም ሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሰፍሽ ጤናህን ይመልስልህ

  • @tsegenetgirma5837
    @tsegenetgirma5837 Рік тому +10

    ለዚህ ፖሮግራም ቀል ዬለኝም ከልቤ ነው ምተስቁኝ በርቱ❤❤❤

  • @HayatMakkh
    @HayatMakkh Рік тому +1

    እኳን ደና መጣህ በጣም ነው ደስ ምትለኝ ሼፍ መክብብ ስትዳኝ ትመቸኛለህ❤❤❤❤

  • @zamzam7245
    @zamzam7245 Рік тому +2

    ወላሂ ሆደን እስኪያመኝ ነዉ እሳኩት በተለይ የመጨረሻዉ😂

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 9 місяців тому

    😂😂😂😂😂ይለያል የሚር ሆዴነው የቆሰለው በተለይ የመጨረሻው ውድድር😂😂😂😂 ሲርገፈገፉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤ኑሩልኝ እንወዳቸኋለን የምር❤❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Рік тому +4

    የትተዋህዶች ልጆች በያላችሁበት እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደርሳችሁ መልካም በአል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SitinaAhmed-z3e
    @SitinaAhmed-z3e 3 місяці тому

    ሚገርም ጫወታ አዝናናቹህ የላሚታ መቼም አይረሳም በርቱ አረብ አገር ያለሽ በሙሉ አላህ ይጠብቃቹ ሲከፋቹህ ይሄን እያ ያ ቹህ ተናናኑ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ

    ወዬው በሳቅ ልፈነዳ ነው የሳቅ ምንጫች😂😂😂😂😂😂 መልካም በአል❤

  • @SadiaMohamed-n6u
    @SadiaMohamed-n6u 4 місяці тому

    Love Ebs❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @ኩብራ-ተ4ጸ
    @ኩብራ-ተ4ጸ Рік тому +4

    አብረሀም ሚስኪን ግድ ሁኖ በት ዳጊን የመታዉ❤

  • @Rahma-m2q
    @Rahma-m2q 8 місяців тому

    ወየው እደዛሬ ስቄ አላም ኢቢ ኤስ የሁል ጊዜዬ ምጫዬ ዋው❤❤

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому +3

    ወይኔየምፈራዉ ዳኛ😮😮😮😮😮😮 ኣለቀላችሁ በተለይ ዘወትር ዳኛ በረበርክበት ጊዜ
    ለሠራህባቸዉ ግፍ ዛሬ ትከፍላለህ😅😅😅😅🏃🏃🏃🏃🏃🏃

  • @BeshiworkAbebe
    @BeshiworkAbebe 6 днів тому

    አሜን ❤❤❤

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Рік тому +8

    ሲጀመር ትንሱ አይሆንም ለዝምታ 😅😅😅

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy Рік тому

      ትክክል

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi 3 місяці тому

      አይሆንም😅😅😅😅😅😅

  • @tenayedagne3951
    @tenayedagne3951 Рік тому +2

    ይሄ ፕሮግራም ገና አሁን የሚመጥነውን ትክክለኛ ሰው አገኘ 👍

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Рік тому +2

    😂😂😂😂ዛሬ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ በተለይ መዘፍዘፉ😂😂😂😂

  • @የገ
    @የገ 2 місяці тому

    የሚገርም ነገር❤❤❤

  • @ከንዜወለየዋ
    @ከንዜወለየዋ Рік тому +7

    ወይኔ እንድዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @Damenu-mx1ch
    @Damenu-mx1ch Рік тому

    በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን በጣም አሳቃችውኝ ሰላማችው ይብዛ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +4

    ወይኔ በጉጉት ሰጠቡቅ ነበር የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @mute255-q2n
    @mute255-q2n Рік тому +1

    😂😂😂 the last one... I can't stop 😂😂😂😂

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Рік тому +27

    ዛሬ በመዘፋዘፍ ልቤን አፈሰሱት አብርሀምና የወኒ😂😂😂😂

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 Рік тому

    በተረፈ ሁሎም ጋዜጠኞች አደኛ ናችሁ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Рік тому +4

    ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂ጥቁሩን ወደ ነጭ ቀየሩትኮ😂😂😂

  • @ሀስቡንአላህ
    @ሀስቡንአላህ Рік тому +1

    ዮናስየ የኔ መልካም ወላሂ ሰወድህ ሁሉም ያምርብሀል ክፉ አይካህ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Рік тому +11

    ከካሜራ ጀርባ ያለችው አጭር video😂

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 Рік тому +1

    አብርሽየ ስወድህ 🎉

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش Рік тому +10

    አይ ብር ስቱ አሳየን😂

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому

    የዛሬው ይለያል ውይ አብርሸ ለዳጊ ያለው ፍቅር የታየበት ጨዋታ ዮኒ እንደ አባት ለሁሉም አዛኝ ነበር

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Рік тому +3

    እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ መልካም ብአል 😍😍😍😍🙏ወይኔበሳቅ 😂😂