ለካ ሰው እንዲህ በደስታ ይሰክራል እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ 😍😍😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 роки тому +401

    ተመስገን አምላኬ በአንዱ ስጨነቅ በአንዱ ደግሞ በደስታ እየፈጠነዝኩ ነው በስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ ስለናንተ አልደክምም ሁሌም ስለናንተ እጮሃለሁ ሁሌም ቢሆን ደግሞ ጩሀቴ በከንተ አይቀርም ❗
    ወደፊት ቢቻ እህቶቻችን በመፈታታቸው የተደሰታችሁ ቭድዮውን ላይክ በማድረግ ደስታችሁን ግለፁ ❗

    • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
      @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 роки тому +5

      አቡ ሮቤል እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ ሁልጊዜም
      ደሥታ እመኝልሀለሁ 💞💞💞💞💞💞

    • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
      @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 роки тому +4

      ሮቤልንም አላህ ያሣድገዉ መሢየምጋ በሠላም አላህ
      ያገናኛችሁ እኔም ባሌጋ በሠላም አላህ ያገናኘኝ😂😂💞💞

    • @firefeleke134
      @firefeleke134 4 роки тому

      Egzabhari yemsgani yhine ldrgaw Amlaki bira fatri ytabkiki

    • @فردوسمحمد-ج2ث
      @فردوسمحمد-ج2ث 4 роки тому

      አቡ ሮቤል ያአሏህ በጣም ደስስስስስስስ ይላል ወላሂ. አተም መልካም ስው ነህ ውድሜ ባለህበት አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ያርብ

    • @user-wo4wo3vk8n
      @user-wo4wo3vk8n 4 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋

  • @ስሚራ-ዐ4ዠ
    @ስሚራ-ዐ4ዠ 4 роки тому +840

    ይችን ፅሁፍ የምታነብ ሁላ ስላማችሁ ይብዛ ከዝህ የሚወራ በሽታ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 4 роки тому +418

    ምንድነው ብረክስዬ አስደሳች ዜና ሳንሰማ ቆየንኮ እስቲ ስለ ኮሮና የሰለቸው ሰው በላይክ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      Love Jimmaa የኔም ሀሳብ ነው ውዴ በናትሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @zaharazahara7548
      @zaharazahara7548 4 роки тому

      @@nununegnitube801 የታገቱት ተፈቱደ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому

      ትክክል እህቴ

    • @selamleethiopiatube1290
      @selamleethiopiatube1290 4 роки тому

      @@nununegnitube801 የኔ ቆንጆ ሰላም እንደምን ነሽልኝ
      ፎቶዬን ተጭነሽ ወደቻናሌ ጎራ በይ subscribe አደርጊኝ እኔም አደርግሻለው እንደዚህ ብንረዳዳ እና ከፍ ብንል መልካም ነው ያገር ልጅ

    • @nabelaahmad2085
      @nabelaahmad2085 4 роки тому

      @@selamleethiopiatube1290 ህልምአይቸልካለሁዛሬብሬክሥዬ

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    *እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል ከስር የሚፈታዉ አምላካችን ዛሬም ዘወትርም ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት ይህንም የመቅሰፍት የፈተና ዘመን ያሳልፈዉ ዘንድ ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫ ለእናተ የደረሰ እግዚአብሄር በስር ቤት ያሉት ወገኖቻችን እግዚአብሄር የፍታት ቀን ያዉጣላቸዉ ለታመሙት ፈዉስ ይላክ አምላካችን*

  • @ኢማንሁሴን-ዸ5ወ
    @ኢማንሁሴን-ዸ5ወ 4 роки тому +150

    እኔስ ኮሮና መደሀኒት ተገኘለት ልትል ነው ብየ
    የነሱም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ

  • @አዚጓልራያአላማጣ
    @አዚጓልራያአላማጣ 3 роки тому

    ወንድማችን ብረክስ በጣም ነው የምና መሰግ ነው
    በጣም አስቸጋሪ ቦታ ነው የነበሪ ነው አሁንግን ተመስገን ለእግዚአብሔር የሀሁሉ አልፈን ወደስራ ተመልሰን በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብሪልን

  • @wonjishwo5591
    @wonjishwo5591 4 роки тому +26

    እጅግ በጣም ደስ ይላል በስደት ያላችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ቸሩ መዳኒአለም ለዚህ እርኩስ በሽታ መዳኒቱን ይላክልን

  • @As-pe4bz
    @As-pe4bz 4 роки тому

    እግዚብሄር. ይመስገን. እንኮን. ደስአላችሁ. ደስ ብሎናል. ብሬክስ. እግዚብሄር. ይባርክህ

  • @tube3484
    @tube3484 4 роки тому +26

    የአላህ እኛ የማናቃቸው በየ ቦታው የታፈኑትንም ፈርጃቸው በእዝነትህ ኮሮናንም ከምድር ገጥ ያጥፍልን

  • @ወለተመድህንንጉስ
    @ወለተመድህንንጉስ 4 роки тому

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መልካም ላደረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈላችሁ በሬክስ በጣም መልካም ልጅ ነህ እንዳተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን በልካምነት ለራስ ነው

  • @ሪምወሎዬዋ-ገ1ቀ
    @ሪምወሎዬዋ-ገ1ቀ 4 роки тому +110

    እስኪ የሠውደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳዮኝ ደስ አለኝ ሲላችሁ ድስከስ ላይክ የምታረጉ የሠው ፍጡርናችሁ💔

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому +2

      ጉድበል ወሎ ማማየ አርኩሺ አችም ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @laylamohammed8637
      @laylamohammed8637 4 роки тому

      ድስ ላይኮች ልብ ይስጣችሁ

  • @HdHd-fy5wp
    @HdHd-fy5wp 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በጣም ደስ ብሌናል አተርፋለው ብለው የሄዱት። እህቶቻችን ደስይላል እልልልልልልልል

  • @yggdgdhg3583
    @yggdgdhg3583 4 роки тому +4

    ብሬ ኮረና ጠፋ ብለህ የምንደሠት ያርገን አላህ ይጠብቀን አላህ ይጠብቅህ

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ወንድማችን
    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን እኛ የማናውቃቸው እግዚአብሔር የሚያውቃቸው ብዙ የተጨነቁ የሚሰቃዩ እህት ወንድሞች እናት አባቶች አሉ አማኑኤል በቸርነቱ ይድረስላቸው እኛንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይሄን አለምን ያስጨነቀ በሽታም ያጥፋልን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እሠይ እንኳን ደሥአለህ እንኳን አበሮ ደሥ አለን
    ክብሩ ይሥፋ ለመድሀኒያለም

  • @የተዋህዶልጅነኝመና

    ወይ ደስ ሲል ብራክስየ ተገኙደ እግዚአብሔር ይመስገን ጠክር ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ ለሰው ልጅ የምታዝን ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ወንድም

  • @seid5479
    @seid5479 4 роки тому +12

    እኮን ደስ አላቸው አለን። ሳየው ኮረና አለቀለት መድሀኒቱ ተገኝ ልትልነውብየ ማለታ ኢቶብን ያጨናነቀው ይሄው ስለሆነ ብየ ነው ውድ እህቶቸ እኮንም ተለቀቃችህ የቀረይውንም አላህ ያውጣት እፍፍ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому +1

      ፋጡማ Seid ፍጡማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @seid5479
      @seid5479 4 роки тому

      @@nununegnitube801 እሽ ማማየ

    • @lubabaseid9219
      @lubabaseid9219 4 роки тому

      እኔምእድዛመስሎኝነበር

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      Lubaba Seid ሉባባየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @selamleethiopiatube1290
      @selamleethiopiatube1290 4 роки тому

      አሜን ፈጣሪ ያጥፋልን

  • @aishatube205
    @aishatube205 4 роки тому

    አልኸምዱሊላህ። የሰው። ደስታ። ያሚያስደስታቹ
    በሰላም። አላህ ለእናት። ሀገራቹ። ያብቃቹ

  • @destaderbew5923
    @destaderbew5923 4 роки тому +17

    እልልልል የፈጣሪ ምን ይሥነዋል እግዚአብሄር ይመሥን😘😘 ከኮረና በሺታ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    ሁሌም ደስታን ያሰማህ ያሰማን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይህን ከዚህ ወረርሽኝ ያዉጣን

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 роки тому +3

    ኩሉ ግዜ ደስ ይበልካ ብሬዋይ ሓወይ ማዓረይ !!

  • @ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ
    @ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እኮን ተለቀቁልን

  • @mkhael555
    @mkhael555 4 роки тому +4

    ደሰ ይበልህ ወድ ዓደይ ማዓርይ እኔም ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ድንግልእናታችንለአለምሁሉ

    ኡፍ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ደስ ይበልህ ክፍውን መቅሰፍት ያርቅልን አሜን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 роки тому +3

    ልክ ነህ ይህ የሁላችንም ደስታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። ሌሎችንም በከፋ ሁኔታ ያሉ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому +1

      Marta G እውነት ነው ውዴ በናትሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @Gionawit16
      @Gionawit16 4 роки тому

      @@nununegnitube801 እሺ እህቴ

    • @selamleethiopiatube1290
      @selamleethiopiatube1290 4 роки тому

      ቆንጅዬ ያገር ልጅ ፎቶዬን ጫን ብለሽ ወደቻናሌ ነይ ቤተሰብ እንሁን ፈቃድሽ ቢሆን subscribe አድርጊኝ

  • @ፋፊነኝሥደተኛዋ
    @ፋፊነኝሥደተኛዋ 4 роки тому +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳንደሥአላችሁ ያረብ በየቦታው የሚጨነቁ እህት ወንድሞቸንአላህ ይጠብቀን ያረብ ይኸንን በሽታ አላህ ያንሣልን ረመዳንንም ያለጭንቀት የመሥጊድ ሶላቶችም ሳይቋረጡ የምንሠግድ ያድርግልን ያረብ አንተ በዝነትህ ያአላህ ወንድሜ ብሬክሥ አላህ ያሥደሥትህ

  • @ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ
    @ልኑርበራሴአለም-ዀ3ወ 4 роки тому +24

    ኮረና ጠፋ ብየ ሰልፍ አልኩ ማሻአሏህ ደስ ይላል

  • @svvh4495
    @svvh4495 4 роки тому

    ወይኔ መጀመሪያ እስከምሠማው ጓጉቸ ነበር በእውነት ነው የምላቹህ የኮሮና ማዳኒት ወይንም // አራጎ ያሉት እህት ወድሞቻችን መፍትሄ ተገኛ ሊል መስሎኝ ነበር አሁንም እጂግ በጣም ነው ደስስስስስስ የሚለው እኳንም ሠላም ከቤተሠቦቻቸው ተገናኝ እግዚ አብሔር የተመሠገነ ይሁን እሡን ያመነ ወድቆ አይወድቅም በእውነት ብቻ እሡን እንመን እናም እዛ የቀረችውን እህታችንን ፈጣሪ ይድረስላት

  • @zufiwollotube786
    @zufiwollotube786 4 роки тому +16

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ስለኮሮና ይሁንባቹ
    እንኳን አብሮ ደስስ አለን
    እንግድህ አላህ ይህን ኮሮና የተባለ ነቀርሳ አላህ ያንሳልን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በየ እምነታቹ ፀልዩ ዱአ አድርጉ
    ዱአ የማይፈታው ለም ።
    እ ር ቀ ታ ች ሁ ን ጠ ብ ቁ 🙏🙏
    ውድ ወገኖቼ ሰፕስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት 🙏

    • @faizahabeshawit8148
      @faizahabeshawit8148 4 роки тому +2

      ቱ በበሽታ አወናጂለሽ ላይክ ትለምኔለሽ ኸረ ቱዉ ግን😏😏 ዲሥ ላይ ነዉ የማደርግሽ በበሽታ መቀለዲ👊👊

    • @mesertmelse1814
      @mesertmelse1814 4 роки тому

      Zufi Tube በጣም ደስ ይላል

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 4 роки тому +1

      ይህሁሉ ሰብስክራብ ለመለመን ነው ልልሽነበርግንተውኩት ለራሴ ነገሞትዜሬ ሳላቅ ክፉአልናገርም

    • @zufiwollotube786
      @zufiwollotube786 4 роки тому

      @@mesertmelse1814 🙏😍

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ

    እንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ሰአት የደስታ ወሬ ርቆናለል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ጘ4ዀ

    ብሬክስየ እንካን ደስ ኣለህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁላቹሁም የሃገሬ ልጆች ከዚ ፈውስ የሌለው በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን በየ ሃይማኖታችን ፆሎ እናድርግ እኔ በጣም ፈርቻለሁ😢😢

  • @mulyethio9038
    @mulyethio9038 4 роки тому

    ብሬ ልፋትህ በ ካንቱ አልቃራም አግዚአብሔር ይመስገን ባጣም ዳስ ብሎኝል እንኳን አግዚአብሔር ዳራሳለቹ አህቶቼ

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 4 роки тому +3

    እንዴት ደስ ይላል እንኳንም ደስ አላቸው ኮሮና ቫይረስን አላህ ከምድረ ገጥ ያጥፋልን በጣም ያሳስባል ሁላችንም ብየ እምነታችን በፆለት እንበርታ

    • @fye8038
      @fye8038 4 роки тому

      ምን ታገኘ

    • @samira9366
      @samira9366 4 роки тому

      ብራክሥእንኳንደሥአለህ,የኮሮናመዳኒትተገኘምትለንመሥሎኘነበረ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      Seida Seida እሚን ውዴ በናትሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ ውዲ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      F Ye F. ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      ሰሚራ Samiraአሪፋነው ሰሚራየ ሰብስክራይብ አርጊኚ ውዴ

  • @ኡምአህላምቢንትሀሰን

    ብሬክስ ውዱ ወድማችን አላህ ሂድያውን ይወፍቅህ ያረብ እኳን ደስ አለህ መሲም ስለወለደች ስለምታደርገውም በጎ ስራ በጣም እናመሰግናል ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @የድንግልልጂእግዚአብሔርፍ

    እኳን ደስ አለን ሳሬ አንደኛ ነኚ ላይክ አርጉኚ

    • @elsabettadeseelsabettadese4239
      @elsabettadeseelsabettadese4239 4 роки тому +1

      ኡፍፍፍ እንኩዋን ደስ አለቹ እንኩዋን ዳስ አለን

    • @adanubekele8292
      @adanubekele8292 4 роки тому +1

      Aqun abero das aline Beriyee

    • @sofhiesofhie4814
      @sofhiesofhie4814 4 роки тому

      እኔ እንካን ሣውዲ መጣሁ ምትል መሥሎን ለበር በጣም ደሥ ሀይላላ

    • @natalanzi9515
      @natalanzi9515 4 роки тому

      አንኮንድሰያለህ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 роки тому +2

    እግዚሀቤር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል
    ደሞ የኮረና በሺታ መድሀኒት
    ተገኝቶ የምንሰማበትን ቀን ይስጠን

  • @እክራምየወሎዋ
    @እክራምየወሎዋ 4 роки тому +7

    ወዬኔ ኮርና ተፍቶል ልትለን ነው ብየ ነበር እነሱንም ኤካን በሰላም ወጡ ደሰ ይላል

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      እክራም የወሎዋ እክሪየ ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ

    • @mariyanmariyan7731
      @mariyanmariyan7731 4 роки тому

      Enim edachi asabi nabir wlahi

    • @እክራምየወሎዋ
      @እክራምየወሎዋ 4 роки тому

      @@nununegnitube801 አብሽሪ የናቶች ምርኮኛ

    • @በላይይጨነቁ
      @በላይይጨነቁ 4 роки тому

      @@nununegnitube801 ፍቃደኛ ከሆንሽ እኔም ላድርግሽ

    • @zahratube3986
      @zahratube3986 4 роки тому

      ኮረናጠፍ የምትልመስሎኘ ልቤ ደስአለኘ ጥሩነው ብሬ

  • @hanit9315
    @hanit9315 4 роки тому

    እግዝአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይድረስላት ላንዷም እህታችን በሰላም እንድትወጣ ወድማችን ብሬ እናመሰግናለን ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 роки тому +4

    በጣም ደስስ ይላል
    ምናለ በኢ/ያ የታገቱትን እህቶቻችን የበላ ጅብ አልጮህ አለ 😢😢😢😢

  • @FahadHussain-wx2ej
    @FahadHussain-wx2ej 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜችን በጣም ደስይላል ይመስገን ፈጣሪ

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 роки тому +4

    እንኳን አብሮ ደስ አለን አህለን ብሬክስ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
    ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ።
    አልሀምዱሊላህ

  • @ሙባረክአብዱ-ደ5ኸ
    @ሙባረክአብዱ-ደ5ኸ 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላን እንኳን አላችሁ ብሬክስ አላህ ከመጥፎ ነገረ ይጠብቅህ

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 4 роки тому +4

    በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ከማየቴ በፊት የገመትኩት ኮረና መዳኒት ተገኘ እሚል መስሎኝ እደዛ ነበር የገመትኩት እና የነሱም ትልቅ ደስታ ነው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      እማ ስደተኘዋ ልጅሽ ነኝ ማማየ በናትሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @ወርቄየጅሩልጅ
      @ወርቄየጅሩልጅ 4 роки тому

      @@nununegnitube801 abishir yene konjoo aregishalehu

  • @selamasefa4761
    @selamasefa4761 4 роки тому

    እግዚአብሔር ሁል ግዜ ደስታህን ያብዛልህ ብሬክስየ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ስለሆንክ ሁልግዜ ባይህ ባይህ አልጠግብህም ልጅህን ይባርክልህ😘 ሚስትህንም ሰላሟን ያብዛልት መሲን

    • @ahbsh9588
      @ahbsh9588 4 роки тому

      ወድማችን ሠላምህን ያብዛው እኳን አብሮ ደስ አለን

  • @ታጠቅዉስጤነዉሱሱነኝ

    Allhamidu lillah🌷🌷🌷🌷🌷

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 роки тому

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ብሬክስ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሁሉ አንኳን ደስ አላቹ

  • @Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ

    አረ እኔስ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው እስኪ እንደዚህ አዲስ ዜና ልቀቁልን

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ

    እግዛአብሔር የተመሰገን ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል በሬክስ ባለህበት እማምላክ ትጠብቅህ

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 4 роки тому +16

    ምን ይሆን እህህህህህህ አምላኬ ሆይ ዛሬ ከመፍራቴ የተነሳ እንቅልፍም አልወሰደኝ

    • @medisekina409
      @medisekina409 4 роки тому

      እኔ ሰውነቴን ማዘዝ ተስኖኛል

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 4 роки тому +1

      @@medisekina409 ኧረ በጣም አትጨናናነቁ አላህ ያለው አይቀርም ጭቀት እራሱ ሌለሰ በሽታ ነው

    • @ሜሪየድንግልማርያምል-ጘ4ዀ
      @ሜሪየድንግልማርያምል-ጘ4ዀ 4 роки тому

      ኣይዞሽ እህቴ

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 4 роки тому

      ኧረ ውዶች አሏህ ካለው የሚቀር ነገር የለም ፈጣሪ ያመጣውን እሱው ነው የሚመልሰው አይዟችሁ በ አለም የመጣ ነው ሁሉም በየ እምነቱ ዱአ ያድርግ ይፀልይ አይዞን

    • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
      @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 4 роки тому +1

      እንዴ ለምንድን ነው የምትጨነቁት እውነት እኛ እኮ ኢትዮጵያዊ ነን ምንም ክፉ ነገር አይነካንም አይዟቹ አትፍሩ አምላክ ከ እኛ ጋር ነው ደግሞ እስቲ አስቡት ይሔ በሽታ ከ ኢትዮጵያ ቢሆንስ የጀመረው አስቡት እናልቅ ነበር ግን አምላክ ስለሚወደን ሊያስተምረን ስለሚፈልግ በ ሌሎች ሀገራት አሳየን ችግሩ እኛ አንማርም ጭንቀቱን ተውና ፀሎት አድርጉ ያኔ ሰላም ይሆናል

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 роки тому +4

    ደስታህ ደስታችን ነው ብሬክስ ወንድሜ መልካም ነገር መስማት ነው የናፈቀን በህመም ምክንያት እና በማዳም ስራ እኔም ሰክሯለሁ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      እናቴ ክፉ አይካሽ እህቴ በናትሺ ሰብስክራይክ አርጊኚ

  • @አምላኬሆይአንተጠብቀ-በ2ጐ

    ብሬ እኔ ደሞ ኮረና መድሀኒት ተገኘ ልትል መስሎኝ ነበር ሩጬ ነው የገባሁት እነሱው እንኮን በሰላም ወጦቹ የኔ ማሮች ከዚህ በሸታ እግዚአብሔር የጠበቀን አሜን አሜን አሜን

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 роки тому +3

    Enkuwan dasii alek wandime 💞👈

  • @Hana-bh3db
    @Hana-bh3db 4 роки тому

    እግዚያብሔር ይመስገን ተመስገን እንኳን አብሮ ደስ አለን ብሬክስ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 роки тому +4

    አልሀምዱሊላይረብሥደተኛበሙሉአላህይጠብቀንከዴህአይነትችግረአላህይጠብቀን

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 4 роки тому

    ሁሌ እንደዝህ ኣይነት ደስ የምል ዜና ፈጣር ያሰማን ብሬዋ ኮረናም ፈጣር ያጥፋልን

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 роки тому +15

    እኔም በፖስቱ ብቻ በደስታ ሰከርኩ ምን ይሆን አይቸ እመለሳለሁ የኮረና መዳኒት አገኘን ልትለን ይሆን

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому +1

      ዜድ ነኝ የማየ ናፍቂ اللن ዙዙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
      @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 роки тому

      @@nununegnitube801 ምድነው እምለቂው ሙዚቃ ካለቀቅሽ እሽ

    • @mdsaeeda5214
      @mdsaeeda5214 4 роки тому +1

      ኮሮና መዲሀናት ተገኝበየ ደንግጠኩኝ ለማንኛውም ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      ዜድ ነኝ የማየ ናፍቂ اللن እር ውዲ በፍፁም የራሴን ግጥሞች ነው ይዠ የመጣሁት ተጋበዢልኚ videos okay በማለት 😘😘👂👂👂

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      MD Saeeda መዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @ኡሙኢስራነኝማሚእወድሻለሁ

    አልሀምዱሊላህ አንተኮልዩነው ከአላህእገዛድርስ ምነው ኤባሲባስቀመጡህ በነሱቦታ አላህጠብቅህ ብሬክስየ

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 роки тому +4

    እስቲ የብሬክስ ደስታ እንደኔ ደስ የሚላችሁ ብቻ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ ና ደስ ይበለኝ በሞቴ😴 እንኳን ደስ አለን እህቶቻችን መለቀቃቸው💚💚💚💚

    • @leyuleyu3090
      @leyuleyu3090 4 роки тому

      አዶ ነምን አልወጣችም ምክናይቶ ምድነው

    • @mzndhshsj182
      @mzndhshsj182 4 роки тому

      Ameeeen wooowwwww 👌👌👌👌👍👍👍👍👍bir yene konjoo wendem❤️❤️😍😍😍😍😍

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 4 роки тому

    አልሐምድሪላሕ በጣም ደስይላል ያውም በሰው ነገረ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አልሐምድሪላሕ በጣምነው የሚያስደስተው ከዚሕ በላይ ምን ያስደስታል አልሐምድሪላሕ

  • @ሂክማYouTube-e7j
    @ሂክማYouTube-e7j 4 роки тому +3

    ድስ ላይክ አታድርጉ ኡኡኡኡኡ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      ወሎየዋ የደሴ ልጅ የኔ ወሎየ ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ

    • @ሂክማYouTube-e7j
      @ሂክማYouTube-e7j 4 роки тому

      @@nununegnitube801 አድርጌሻለሁ አያስከፉል ምን ጣጣ አለዉ ሰብ አድርጓት መልካምነት ለራስ ነዉ

    • @ሂክማYouTube-e7j
      @ሂክማYouTube-e7j 4 роки тому

      @@nununegnitube801 እኔንም አድርጊኝ

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 роки тому

    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳንዋል ወድም ብሬየክስ ኩለሸየ በወቅቱ ሂልው ይላሉ አረቦቺ እዲዘገይም እሟደርገው አላህነው እዲሳካም እሟደርገው አላህነው ሰው ስበብ ወይም ስበብ እዳይሁን እሟደርገው አላህ ነው ኩን ፈየኩን ይለናል የአላህ ቃል ቁርአን ከሪም በድጋሜ እኮን ደስ አለህ ወድም ብሬየክስ ምግዜም አቋምህ በኸይርላይሁን ቀጥልበት እስከመጨረሻው አቋም አድ ይሁን ወድም አለም

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 роки тому +3

    እንኳን ኣብሮን ደስ ኣለን ሰላምህ ይብዛ ውንድሜ 👍

    • @ggdhhgffh6216
      @ggdhhgffh6216 4 роки тому

      ቢሬክስመጋረጃውያምራል

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ ደስ አለን እግዚአብሄር ይሄንን በሽታ ያጥፍልን

  • @LoveLove-lu4nm
    @LoveLove-lu4nm 4 роки тому

    እኳን አብሮ ደሥ አለን መልካምነት ለራሥ ነው ያብዛልህ ወድም

  • @ዜድነኝየደሴዋቅመምየናቴቅ

    እልልልልልልልእኮን አብሮ ደስ አለን ብሬክስየ ከይር ያሰማህ ወንዲምየ

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለንሱው የደርሰላቸው ለኮርናም ይደርስለት ከሀገር ያጥፍልን ሌላም የታገቱው እህቶቻችን ይዲ የደስታ ዜና ያስማን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 роки тому

    የኔም እህት በኮይት እንደዚህ ሁና ድምጿን በሰማዃት በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @mulumesele3589
    @mulumesele3589 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @MomMom-pt3nl
    @MomMom-pt3nl 4 роки тому

    እንኳን ደስ አለን መልካምነት ለእራስ ነው መልካሙን ያብዛልህ ብሬ

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 4 роки тому

    እልልልልል እረ አተልጅ ግን ምደነው ሁልግዚ ደስስስስ የሜል ነገረ ነው እምነግረን የአላህ እደት ነው ደስ ያለኝ እብ እሮቤል ህይረ ነገረ እዳሰማህን ህይር ነገረ ያሰማህ ያእብ እሮቤል ግን መሲ ከወለድች በህላ ወዝህ ተመልሶል ወፍረሀል ሀሳብ ነው ማለት ያከሳህ እብ እሮቤል

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    የኔ ውድ ደሞ ዛሬ አምሮብሀል።ኢቶ ከሄድክ ቀልተሀል።ቆንጆ ሀበሻ። ከኮራና አላህ ይጠብቅህ።

  • @ashuka2899
    @ashuka2899 4 роки тому

    ወይ በጣምደሥይላል ብረየ አተማለትየሁሉምአባትነህ

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому

    ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ተመስገን
    የመጣብንን ማእት ያሳልን በቸርነቱ ያስበን

    • @selamleethiopiatube1290
      @selamleethiopiatube1290 4 роки тому

      ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ ያገር ልጅ
      ፎቶዬን ጫን ብለሽ ወደቻናሌ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን

  • @jibrilamogn695
    @jibrilamogn695 4 роки тому

    ብሬክስ አላህ ይባርክህ ጥሩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ

    መልካም ማረግ መልካም ነው እኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ይላል

  • @ameenahf4667
    @ameenahf4667 4 роки тому

    ብሬክስ ቅን ሠው እኮን ደስ አለን እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል

  • @zegashzegash9505
    @zegashzegash9505 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ ደስስስስ

  • @መሲመሲዬ
    @መሲመሲዬ 4 роки тому +1

    እግዚቢሕር ይጠብቅህ ብሬክስዬ ወድማችን ለሁሉም ደርሺነክና ደስይበልክ ደስብሎናል እሺ

  • @hawamohammed9781
    @hawamohammed9781 4 роки тому

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ ደስ አለን ብሬክስየ ወንድሜ

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    አይ ብሬክስ እኔደግሞ ለኮረና መዲሀኒት ተገኘ ልትል መስለኚ ነበር ያዉ እንግዲህ አስኪ ደረጃላይ ስለሆንን አላህ ይታረቀን የመጣብንን በላ አላህ ያንሳልን እነሱም እንኳንም አላህ ደረሰላቸዉ በነገራቺን ላይ እስኪ የክፍለ ሀገር ትናንስፖርት እዲቋረጥ ሁላቺሁም ዲምፅ እናሰማ መንግስት ቢሰማን

  • @samkwt7689
    @samkwt7689 4 роки тому

    ማሻላህ ሁሌምደስታያሰማን አልሀምዱሊላህ ብሬክስየ መሲ ገወለደች ጀምረክ ፏብለሀል ሁሌም ደስተኛሁንልን ወድም

  • @roaham1610
    @roaham1610 4 роки тому

    ደስታህ ደስታችን ነው በርየ እኮን አብሮ ደስ አለን እጂጉንም ደስ ይላል በእውነት እህቶቻችንንም እኮን እግዚአብሔርዘወጣቸው

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 4 роки тому

    እኛ ሻሀዳችን ኮሮና ሆኗል የምናስበው ስለሱ ነው አላህ ያንሳው በጣም ደስ ይላል ብሬክስ መልካም ሰው አምሳያህ ይብዛ ቅን ሰወች እንደብሬክስ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኚ

  • @ላተህዘንኢናለህማአና

    እንካን ደስ አላቹ ማሸአለህ እነሱ እንደተፈቱ የመጠውንም በላ አለህ ያንሳልን የቀረቿንም አለህ ይድርስላት

  • @KiD-hx8gx
    @KiD-hx8gx 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ብሬክስዬ አዎ ባለፈ ነበር የወጡት ተመስገን

  • @ገነትአያሌው-ኈ9ለ
    @ገነትአያሌው-ኈ9ለ 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመሥገን እሰይ እንኳን ተለቀቁ እንኳን ደስ አለህ መልካሙ ብሬክስ ወንድማችን ደስታህ ደስታችን ነው በሰው ሀገር መኖር በራሱ እስርበ ቤት ነው እንኳን ታስረውና

  • @samiresamire9518
    @samiresamire9518 4 роки тому

    እንኳን ደስ አለህ ደስታህ እስከመጨረሻያ ያርግልህ

  • @rabetube9317
    @rabetube9317 4 роки тому

    ሰላም ብሬክስ ወይኔ ቪድዮዉ እስከ ምከፍት ጨነቀኝ ባአሁን ግዜ ደስ የሚል ዜና ናፈቀኝ ርእሱን ሳነብ ደስ አለኝ የበሽታዉ መዳኒት ተገኘ የምትል መስሎኝ እና አልሀምዱሊላህ እህቶቻችን በጣም ደስ ይላል ብሬክስ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትሰራ መልካም ስራህ ከፈጣሪ ታገኛለ አላህ በቅርቡ የዝህ በሽታም ትክክለኛ መዳኒቱ ተገኘ የሚባል ደስ የሚል ዜና አላህ ያአሰማን የዝህ በሽታ ወሬ ሰለቸኝ

  • @Mm-hy3fk
    @Mm-hy3fk 4 роки тому

    ኣሰይ ተመስገን እንኳን ደስ ኣላቹ ብየቦታው የሚሳቀዩ እህታችን እግዛቢሄር ይድረሳላቹው ይህ ኣስጊ ቦይረሰም እግዛቢሄር ኣምላክ ያጥፋልን

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому

      Mm ጓል ትግራይ ፃዕዳ ዘይብላ ዕዳ ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @Mm-hy3fk
      @Mm-hy3fk 4 роки тому

      @@nununegnitube801 ኣረኩሽ ማረይ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይማስጌን በእውነት በጠም ደስ ይለል የሰው ደስታ የሁሉም ደስታ ነው

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ደሞ እሄን በሺታ ጠፍ የሚለዉን ሰበር ዜና አያርቅብን ያረብ አጥፍልን

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ደስ ይላል አልህምድሊላህ ከኮረና በሽታ አላህ ይጠብቀን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    የኔ መልካም እንኳንም ደሰ አለህ እግዚአብሔር መልካም ነው የተመሰግነ ይሁን የኛ አምላክ

  • @AD-rp3zi
    @AD-rp3zi 4 роки тому

    ተመስገን ደሰ ይላል ከዚህ ክፉ በሸታ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏😥

  • @MmMm-gi9qm
    @MmMm-gi9qm 4 роки тому

    እ.ር ይመስገን ምን ይስነዋን ክብር ምስጋና ይገባል አሜን

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 4 роки тому

    አለህ ሆይ ይሄንን ኮሮና ቨይረስ ከአለም አጥፈልን ያራቢ ምህረትህን ከረመደን በፊት አውርድልን ወንጀላችን ሁል መረን እደኛ ወንጀል ሰይሆን እደታ ምህረት አኑረን አሚን ያራቢ አቡ ሮቤል ኡንከን ደስስ አለ ሁሌም ደስታ ከታ አይለይ ምኞቴ ነው ሺ አመት ኑርልን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 роки тому

    ስለሁሉም ነገር እግዛአብሄር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርአረኛየነዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ተፈቶ ደስ ይላል በጣም ባሁን ግዜ ይናፈቅን ደስታ ነው የኮሮና በሽታ መዳኒቱ ተገኝቶ የምል ደስታ እግዚአብሔር ያሰማን አሜን ➕

  • @almilove7680
    @almilove7680 4 роки тому

    ገና በጣም ተደስቻለሁ ስትል ከላይ ሳየው ከፍቸ እስካየው ባፌ ልደፋ ነበር ብሬክስ ወድማችን በጣም ከሚገባው በለይ ለስት ሚሲኪኖች አየደረስክ ያለህ ልጅ ነህ እና እግዚአብሔር እስከ ሞላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ