Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
👋 በየዕለቱ የምንለቃቸው ተወዳጅ የሆኑ የተመረጡ ተረኮች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ሰበስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ አብራችሁን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን፡፡
ማሽ አለህ ። አለህ ሰጥቶን የረሱን ቤት የምንገነባ ያድርገን ።
በአለማችን ትልቁ መስጂዶች በስፍት መካና መዲና ከዛም የሞሮኮው መስጂድ ይበልጣል ነገር ግን በገንዘብና በቅንጦት የተሰራ ከሆነ አዎ አንደኛ ነው ቢስሚላህ ግርማ ሞገሱ ይህ መስጂድ😊እናመሰግናለን ስላቀረብከው
በርታ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ! በኢትዮጵያ ውስጥ ጥንታዊና ታሪካዊ መስኪዶች መገኛ ምድር ናት እና በቀጣይ ስራህ ወደራሳችን መስኪዶች ትክረት በመድረግ ስራዎችህን እንደ ምታቀርብልን ሙሉ ተስፈ አለኝ !
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው እንደዚ አይነት ውብ መስጂድ እንድንጎበኝ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን❤❤❤❤
የአለማችን ትልቁ መስጅድ የመካና የመዲና ወሳጅድ ናቸው
@@AnuAster مَا شَاءَ ٱللَّٰهُ
ትረቱ ኣይመጥንም ኣባይን ያልየ በምንጭ ይደነቃል ከዚህ መድጊድ ጋር ምንም ኣይገናኘውም ኣስቦ መናገር ብስልነት ነውኣቅራቢውን ማመስገን ይቀድማል
ማሻ አላህ ተባረከላ አላህ ለአኼራችን እንደዚህ ውብ መስጂድ የምንገነባ ያድርገን ለሸ ሰኢድም አላህ ይዘንለት አላህ ምርጧን ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው ያረብ
ማሻ አላህ
ማሻአላህ ደስ የሚል መስጅድ ነው።
ማሻአላህ ሲያምር💚💚💚💚
MASHIALLAH TEBAREK ALLAH
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ብርከ ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥች ደስ ይለል 🎉🎉🎉
ማሻዓላህ ነውየአለማችን ትልቁ መስጂዲ 🌹መካ ነው ቀጥሎ መዲን🌹 ቀጥሎ መስጂደል አቅሧ 🌹ቀጥሎም በምሌየን የሚቆጠር መስጂድ አለ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዓመተል ኢስላም🌹
ዋው በጣም ያምራል
መሸ አላህ ❤
Masha Allah
ትግራይ ክልል ያለው ታሪካዊ የነጃሺ መስጊድ እንደዚህ ሰፍቶ ተሰርተው በናየው ደስ ይላል 🤲🤲🤲🤲🤲💙💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምንዋጋ አለው ወንድም እህቶቻችን በፍልስጤም የሚበሉት የሚልሱት አጥተው የፉክክር መስጆድ ቢሰራ? ያውም ከፅዮናዊያን ጋ ቆሞ 😮😮
አይባልም ሁሉም የአላህ ነው ኢሄ መስኪድ ደሞ ከተሰራ ቆይቷል ጥሩ አውሩ ካለበለዚያ ዝም በሉ ዝም ብላቹ አቸክችኩ ጥሩ አይደለም😊
አው በጠም ትልቅ ነው መስጂዱ እኔ ከሰዎቼ ጋ ሄጄ በጠም ዬምራል ደስ ይለል ውስጡ ለይ ብዙ ደስ ሚሉ ነገራቶች አሉ መኪና በርኪግ ከተራገ ባሃለ የግቢ መኪና አለ በግር በጠም ይርቃል
ማሻአላህ 🤲
Mashaallah
ማሻአላህ🎉❤
Mashaallah mashaallah
በእርግጥ በጣም ያምራል የተነጠፈው ምንጣፍ እንኳን ከኢራን የመንጣፍ ጥበብ የሚገርም መሆኑን የሚደነቅ ነው ግን ከመካና ከመዲና አይበልጥም
Masha allahu
Mashallah ❤❤❤
Alhamdulillah be Akel heje ye meyat edlun Aginchelew❤❤
እኛም ሀገራችን ላይ መስጊዶቻችንን ቤተክርስቲያኖቻችንን ከህዝቡ የሚሰበስቡትን ገንዘብ ምናለ ለማስዋብ ቢጠቀሙበት
Kkkk አፍሪቃ ውስጥ ነው ያለነው
በትክክል
ማሽአላህ እኛም አገር ላይ አላህ ይወፍቀን።
አሚን
ما شاء الله تبارك الله
Wow so great!❤
ማሻ አላህ በጣም ዳስ ይለል
Would you please post the marvelous Abudabi palace also
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሸ አለህ
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤❤
በዓለም ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህፃናት በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን አጥተው (የቲሞች)የሚላስ የሚቀመስ አጥተው ሳርና ቅጠላቅጠል እየበሉ ....... ሽሪዓ አስተያየት ይስጥበት።
❤❤❤❤❤
ትልቁ መስጅድ መካ ነው
@@SadSad-mn9fd مَا شَاءَ ٱللَّٰهُ
በአለማችን ትልቁ መካ ነው
مَا شَاءَ ٱللَّٰهُ
መሠጂዱ የተገነባው ለፀሎት ነው ወይስ ለመዝናናትና ለፎቶ ነው?ሲቀጥል ፎቶ በሸሪዐች ሀራም ተደርጓል ሥለዚህ ከንደዚህ አይነቱ ድርጊት መቆጠብ ነው ያለብን!
ኡፍፍ
mashallah
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Waw
የአለም ትልቅ መሳጅድ መካና መዲና መስጅደል አቅሳ ሶስቶች ትልቅ ቦታ አላቸው የተገነባበት ማቴሪያል ዎጋው ቢገዝፍም
የመጀመሪያ መስጊዶች መካ መደና አልአቅሳ ናቸው እየነገረን ያለው ስለ ትልቅነቱ ነው
Ygermal🎉🎉🎉
አባይን ያላየ ሚጪ ያመሰግናል አሉ መካና መድና አላየህ አማኚ ላልሆነ አይፈቀድምጂ
ሁለቱንም አይቻለሁ መካ ቅድስነዉ የተባረከ አምሳያ የለዉም ግንእሂ ቅንጡ ነዉበጣም ማታላይ ግርግዳወቹ ብረሃን ያወጣሉ በኢድቀን በዉድ እቃወች ነዉየተገነባዉ ቅንጡ ነዉ ግንበላጩ መካነዉ ከሁሉምበላጩ ሳርቤትም ቢሆን ለአላህ መስገድ ነዉ።
👋 በየዕለቱ የምንለቃቸው ተወዳጅ የሆኑ የተመረጡ ተረኮች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ሰበስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ አብራችሁን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን፡፡
ማሽ አለህ ። አለህ ሰጥቶን የረሱን ቤት የምንገነባ ያድርገን ።
በአለማችን ትልቁ መስጂዶች በስፍት መካና መዲና ከዛም የሞሮኮው መስጂድ ይበልጣል ነገር ግን በገንዘብና በቅንጦት የተሰራ ከሆነ አዎ አንደኛ ነው ቢስሚላህ ግርማ ሞገሱ ይህ መስጂድ😊እናመሰግናለን ስላቀረብከው
በርታ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ! በኢትዮጵያ ውስጥ ጥንታዊና ታሪካዊ መስኪዶች መገኛ ምድር ናት እና በቀጣይ ስራህ ወደራሳችን መስኪዶች ትክረት በመድረግ ስራዎችህን እንደ ምታቀርብልን ሙሉ ተስፈ አለኝ !
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው እንደዚ አይነት ውብ መስጂድ እንድንጎበኝ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን❤❤❤❤
የአለማችን ትልቁ መስጅድ የመካና የመዲና ወሳጅድ ናቸው
@@AnuAster مَا شَاءَ ٱللَّٰهُ
ትረቱ ኣይመጥንም ኣባይን ያልየ በምንጭ ይደነቃል ከዚህ መድጊድ ጋር ምንም ኣይገናኘውም ኣስቦ መናገር ብስልነት ነው
ኣቅራቢውን ማመስገን ይቀድማል
ማሻ አላህ ተባረከላ አላህ ለአኼራችን እንደዚህ ውብ መስጂድ የምንገነባ ያድርገን ለሸ ሰኢድም አላህ ይዘንለት አላህ ምርጧን ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው ያረብ
ማሻ አላህ
ማሻአላህ ደስ የሚል መስጅድ ነው።
ማሻአላህ ሲያምር💚💚💚💚
MASHIALLAH TEBAREK ALLAH
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ብርከ ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥች ደስ ይለል 🎉🎉🎉
ማሻዓላህ ነው
የአለማችን ትልቁ መስጂዲ 🌹መካ ነው ቀጥሎ መዲን🌹 ቀጥሎ መስጂደል አቅሧ 🌹ቀጥሎም በምሌየን የሚቆጠር መስጂድ አለ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዓመተል ኢስላም🌹
ዋው በጣም ያምራል
መሸ አላህ ❤
Masha Allah
Masha Allah
ትግራይ ክልል ያለው ታሪካዊ የነጃሺ መስጊድ እንደዚህ ሰፍቶ ተሰርተው በናየው ደስ ይላል 🤲🤲🤲🤲🤲
💙💚💛❤️
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹