wow soli batami arifi now katilubat unikan ethiopa hizibi mulu ba adissu amati basalami adarasachu ehe amati yesalami yexena ye fekere yihunilachu hulachumi ba e/r fekere tawadadu ysazanachutinimi sawuni hekirta tsyiku yazanachuti hikerta adirigubati salami fekere yashanifali ba fekete tashanifubati chake zale ka south afirica love is a winner you must love each other Ethiopia people love is love
My dear brothers and sisters indeed marriage is for lifetime.most importantely dont forget the resposiblty job5.24 may god of israel bless you richly.always loveteddy
ነገ እኮ ቅዱስ አማኑኤል ነዉ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ አማኑኤል ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን! !!
ቅዱስ አማኑኤል አይባልም ። አማኑኤል ነው !
ለእናቴ የደስታዋ ምንጭ አርገኝ አምላኬ Amen Amen Amen Enkan Abro Adarasan
Amen (3)
*ቃልየና ይሔ ተማሪው ልጅ ማህተባችሁ መሥቀላችሁ ደሥሥሥሥሥ ሲል መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መሥቀል ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛም እንድናለን ድነናልም ። አሜን*
Genet Kassa amen
ምን ላርግ ላይክ አንዴ ነው ሚሰጠው ምናለ ለዚ አነጋገርሽ መቶ ሚሰጥ ቢሆን
@@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ አመሰግናለሁ
አንች ይሁዲን ለመሳደቭ አች ይም ደደብ አትሁኑ እየሱስ ሰውነው እወቂው እሽ
@@חניק-פ1ע አንቺ መሀይም የመሀመድ ቡችላ
ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው የእኔን ሕይወት በትክክል ነወ የገለፀው ቀጥሉበት
የቀልኪዳን አድናቂነኝ ቀልየ ቀጥይበት
ወይ ቃላት ያጥረኛው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ብዙወቻችን ያለንበት ሂወት ይመስለኛል ትዳር ውስጥ መተሳሰብን የሚያክል ትልቅ ነገር የለም ደግሞም የግል ሀሳብ No አካላታችን እንደሚገናኝ ሁሉ አስተሳሰባችንም መገናኘት ግድ ይላል
Waweeee
ሀይ
"ቃል ኪዳን የህሊና እዳ .. የእምነት እና የእውነት ማሰሪያ ጥቁር ክር ...ዘላለማዊ እና ሰማያዊነትን የተጎናጸፈ.. መንፈሳዊነት ያረበበበት ... ጽኑ የሆነ ሊገድፍ የማይችል የአንድነት ወይም የአብሮነት ፍጹም ምሳሌ ነው ።" እናም ፈጣሪ በትዳር ህይወት ውስጥ ያሉትን .. ትዳራቸውን ይባርክልን ። ደግሞ በዛ መንገድ ለማለፍ የተሰናዱትንም የልባቸውን መሻት ይስጣቸው ።
wow amen byalew
I s፳፴a፩፳
Dawit Negash Amen Amen 😘🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen
የሰለሞን ሙሄ አድናቂ ነኝ😍😍😍
susu hassen inem indazhu
susu hassen - me too. He is a good actor and have liked several of his movies.
susu hassen --me too nmy sweet sis😍
ሀይማኖቱ ምንድን ነው
በታም ያምራል
ፊልሙ በጣም ደስ ይላል የተማሪው አስተዋይነትና ትህትናው እንደት ያስደስታል
ቆንጆ ፌልም ነው እናመሰግናለን በርቱ
ምርጦች እኔ ያለሁት ካናዳ ነዉ ማለትም ስደት ላይ ሁኜ 3መንታ እርጉዝ ነሽ ተባልኩ ጸሎት አድርጉልኝ ማሮችየ
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ እህት በርታ በይ አትፍሪ
እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ማሬ
እመቤቴ ትዳብስሽ
Ayezoshe enat Emebete kanche ga tehun!!!
God is good. You will see his goodness but nothing
wow soli batami arifi now katilubat unikan ethiopa hizibi mulu ba adissu amati basalami adarasachu ehe amati yesalami yexena ye fekere yihunilachu hulachumi ba e/r fekere tawadadu ysazanachutinimi sawuni hekirta tsyiku yazanachuti hikerta adirigubati salami fekere yashanifali ba fekete tashanifubati chake zale ka south afirica love is a winner you must love each other Ethiopia people love is love
20ኛ ነኝ ዋውውውውው ዛሬ ተሳካልኝ ቃልየ ስወድሽ ማር ነገር
የቃል አድናቂዎቹ ላይ አትለፉኝ አምሮኝ ነው
*ውይይይይይይይይይይይ እውነት ለመናገር ተማሪ ታርኩ እሚባለው ልጅ በጣም የዋህ ጥሩ ንፁህና ግልፅ የሆነ በጣም ደስ እሚል ልጅ ነው መቅዲ ባለቤቷ እማይግባቡብት እሷም ሆዷ ያስበው ስላለ ነው እሱም እንደዛው ልክ እኔና ባለቤቴ እንዳለንበት ነገር ባልና ሚስት ሆኖ መሽዋውድ ካለ አለመግባባት ይፈጠራል እግዚአብሔር ለአንድ አዳም አንድ ሂዋንን ነበር የፈጠረለት ነገር ግን እስክንገባ ያለ የለለውን ይቀባጥራሉ ሲገባ ግራ ያጋባሉ መዋሽት እንዲህ ያኮላትፋል እውነተውን ቢናገሩ እኮ መፍትሔ ይገኘው ነበር አይ ውንዶች*
ስራየን ትቸ ቁጭ ብየ ነው ያየሁት ምርጥ ፊልም ነው በርቱ....ስራ ብፈታም አያስቆጭም
ውድ የኢትዮ ልጆች 2011 ልንገባ ዋዜማው ላይ ነን 2011 ዓ•ም የሠላም የጤና የእድገት እና ብልፅግና ይሁንልን!! 2010 መጥፎ መጥፎውን ይዞ ይውጣ 2011 ደግደጉን ይዞልን ይግባ አሚን
حبشيه وافتخر حبشيه وافتخر tkikil
አሜን
حبشيه وافتخر حبشيه وافتخر አሚንንንንንን
ጎረምሶችና መምህራን የሚኖራችሁን ግኙነት በልኩና ትምህርትን በሚመለከት ብቻ መሆን እንዳለበት የሚያስተምር ልዩና ድንቅ ፊልም ነው ታሪኩን ሆነህ የሰራኸው ልዩ ትወናነው ወደፊት በብዙ ፊልሞች እንደ ሰለሞንና ቃልኪዳን እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ ታሪኩን መጨረሻ ላይ አጣፈጣችሁት እንጂ በፎንቃ አምእሮአቸውን ስተው በጎዳና የሚቀሩ ብዙ ጥይት የሆኑ ተማሪዎች ሞልተዋል!
ሁለት የምወዳችሁና የማከብራችሁ ምርጥ ሰወች S&k ምርጥ ስራ ነዉ እናመሰግናለን
*ዋው*
*አቶ እና ወይዘሮ ተለቀቀ*
*በቅድሚያ እናመሰግናለን*
*እስኪ እንሹፈው*
በጣም
ሹፉት እና ኮሙቱ ኣሪፍ ከሆና እኔማ ለሽሽሽ ልል ነው
shemima pro
*ኧረ እይው በጣም ምርጥ ፊልም ነው*
ሳታዩ ምን ኮሜንት ትሰጣላችሁ
አቶ እና ወያዘሪት ደስ ሲትሉ
በዚህ ፊልም ላይ አንደኛ ተዋንያኖች እናትና ልጆች ናቸው ዋው አንድኞች ናቸው
ዎውውውው ሰለሞንና ቃልየ ሥወዳችሁ በተለይ ቃልየ ከባልሽ መታረቅሽ አሥደሠተኝ ተማሪውቅ መመረቁ በጣም ደሥ ይላል ለሁላችንም ፈጣሪ ጭቅጭቅ ፀብ በቀል የሌለበት ትዳር ይስጠን
የራሴን ታሪክ ነው ፍልም ላይ ያየሁት የኔ መጨረሻ አልታወቀም እንጂ
like
እኔም
rft
እንዴ ለምን
@@eexx6122 ስለማንግባባ ነው ፍቅሬና እኔ
2011 የሰላም የፍቅር የአብሮነት አላህ ያድርግልን
Ethiopian tube yebarha sendale amen amen
ዋው ተለቀቀ ፣ውድ የሀገሬ ልጆች ነገኮ አማኑኢል ነው እንኳን አደረሳችሁ ።
የሚገርም ነው ይሄ ብዙዎቻችንን የሚያጋጥም ታሪክ ነው ምርጥ ፊልም
በጣም ደስይላል እን ዉድ የአገርልጆቾ እንኳኖ ለአዲሱ አመት በሰላም አደረስቹ
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም በጣም ትክክለኛ ታሪክነው እኔና ባለቤቴ በአንድ ቤትነን ግን አንግባባም ይሄ የኔ ታሪክነው ፊልሙ ።
የቃልየ አደናቂወች likግጩኝ
በቅድሟ እናመሰግናለን አድስ አመት መጣ የሰላም የፍቅር የደስታ ያሰብንበት ደረጇ የምንደርስበት ይሁን አሜን
Amen
ጉራ ብቻ amen marr
@@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል አሜን
@@aynadisaynadiss3514 አሜን ቆንጆ
አሜን
ቃል ማህተብሽ ሲያምር 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘👌👍👍
እናት እና ልጁ ሲያምሩ በእግዚአብሔር ♥♥♥♥
ሰሌ በጣም ነው ማክብርክ ስራክን ምወድልክ የባባ ሚስትም ነፍሴ እስኪጠፋ እወድሻለሁ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
ዋውውውውው ነው መልእክቱ ለገባው አሪፍ ትምህርት አለው ከልብ እናመሰግናለን ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ፊልሞችሽሽ ላይ የሚያስደምም ማንነት ይዘሽ ነው የምትመጪው ሰላምሽ ብዝትትት ይበል
የፊልሙ ታሪክ በትዳር ላይ ላሉ ወደ ትዳር ሕይወት ለሚገቡ ሰዎች እጅግ አስተማሪ ነው። በነገራችን ላይ የቃል ኪዳን እና የሰለሞን አድናቂ ነኝ። በየፊልሞቻቸው ላይ የሚጫወቱት ገፀ ባህሪ የገአዱን ዓለም ነፀ ብራቅ ስለ ሚያንጸባርቅ ነው።
ቃልዬ ሰሌ እንደተለመደው የአተዋወን ብቃታቹ ማስደመማቹን እንደቀጠላቹ ነው ምርጥ ጥምረት
የቃል እናት ከዚህ በፊት ከዳመና በታች የሚለዉ ላይም አሪፍ የትወና ብቃትሽን አሳይተሽን ነበር በጣም አድናቂሽ ነኝ
ማዘር አሪፍ ሰው ናቸው ደርሶ መልስም ድራማላይ ትንሽ እመቤትነት ስላላቸው ያናዱኛል እንጅ
@@anotherday1864 ደርሶ መልስ ላይ አላየሀቸዉም
+ich liebe meine mutter አሉ እነ ሶፎንያስ ቤት የገቡበት እርሳቸው ናቸው
@@anotherday1864 መልካም
መኖር ምርጫ አይደለም የትኛዋ ነች የቃል ትክክለኛ እናቷን ንገሩኝ ??
Konjo ena astemari film new....eyut kemr arif film new 👏👏👏
ዋውውውውው ፊልም ብሎ ዝምምም ያላያችሁ እዩት ሰሌም ሰሌ ነው ቃልየም ቃል ናት
የመጀመሪያ ስለፊልሙ ኮሜንት የፃፍሽ ሌላው የማይመለከተውን ይዘላብዳል
ዋው
Betame arif film teru astemari yehone tebareku
ዋው ተለቀቀ አቶ ወይዘሮ የክብር ስሞች ናቸው ደስ ይላል
Iam from Germany. Happy new year all Ethiopian peoples
Tadya lemen be germanga atsefem 😂😂😂
Ena min yihune
ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች
በጣም ሀርፊ ነው ስለሞን ቃልዬ ስወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ እውነትም ትዳር ውስጥ እሚያስተሳስር ነገር አለው ጥል ይኖራል አትጨካከንም ትዳር እንዳይፈርስ በግልፅ በመነጋገር ችግሮችን መፍታት ነው ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልኝ
Like ኣምሮኛል እርጉዝ ነኝ
የኪዳነ ምህረት ልጅ ልቤ ባንቺ ጸና like I like you
ሰዉ ልጅ ያረገግዛል አቺ ላይክ
የስንት
ለላይኩማ አብሽር ሌላ እዳትይኝ እንጂ እማልችለውን
@@ሰላምለሀገሬ-አ5በ ክ
በጣምአሰተማሪፍልምነዉእናመሠግናለንሶደሬ
arif nawu gin yatariku yatefawu wandimu tagangto bihon yibalt yamir nabar thanks
Uuuf kebed new gin kee hulu fikri yibelxel Egzeber Amlek fikri selam xena lee hulechi yistelin Amen
በእናታችሁ ስደትን አታማሩት ይሰወርብንና ፍለጋው መከራ ነው
ክክክክክክ ኧረ በተሰወረ
አሳቅሽኝ
አስባችሁታል ?ባንሰደድ ኖሮ ወይ ያልፍልን ነበር ወይም ያልፍብን ነበር ስደት ውስጤ ነው እንዳታስከፋብኝ እሽ ውዶች
ክክክክክ
ትክክል በአሳብሽ እስማማለሁ ስደት ስላለ ነው ያሰብነው የሚሳካው አብዛኞቻችን
በጣም አስተማሪ ይደሰታል የመጀመሪያ መጨረሻው ሆነ መገኘት መታደል ነው ግን ሰንታቸን ነን ከዘ መረዳት የምንችለው
በጣም ቆንጆ ፊልም ተዋንያኑ መስለዉ የተወኑበት! ላገቡም ላላገቡም የሚያስተምር ድንቅ ታሪክ ነዉ!
ነፂ የቴዶዬ ናፋቂ ትክክል
ይሄ ፊልም የሚገርም ነገር ቁርጥ የኔ ህይወት መጨርሻየ ገናነኝ አለየልኝም በዱዓችሁ አትርሱኝ
በስመአብ ይሄን የመሰለ ምርጥ ፊልም ሰርቃችሁልን ነዋ ቱ ግፍ ነው
አይባልም
ዋው ሶልና ቃል ደስ የሚል ፊልም ህወት አንዴ ናት እንኑርባት
የእናት ሳቅ ማየት ምን ያህል ያስደስታል
በጣም
በውነት ለመናገር ሁለት ስራ ሰርቼ ብገባም ዛሬ ከምተኛት 4ሰአት ቀንሼ ይህንን ሙሉ ፊልም አይቼው በጣም ነው የወደድኩት በርቱ
እናትየው ስታሳዝን 😍
ደስ ይላል አሪፍ ነው
በጣም ያምራል የኛ ኢትዮጲያ ደራሲያን እና ታዋንያን በርቱልን።።።
ያምራል በጣም ግን የጠፋዉ ልጅ መገኘት ነበረበት ሌላዉ ቆጆ ነዉ በጣም
ሶል ውስጤ ነው ቆንጆ ፍልም ነው መልካም አድስ አመት እደኒ በስደት ያላችሁ
wow betam des yemel fker des yemetelu tenedochi kayen yawetachehu beyalehu yesew lege lek enedenanet yeker mebabal alebet
Ena yehan elemenem thank you Sodrewoch
Betam des yemil yetarik akahed new tewanayochum grum argew sertewtal !!!
kalkidan yegil sibenash yihen bimesl tru neber be and metfo agatami ayichesh keza bohala yanim huneta kewuste mawtat alchalkum mnalbat yanin huneta anchim tetsetsiteshbet yihonal.......
Besrash gin ahunm adenkshalehu
Sol hulem endemlih mirt neh ❤
Ameseginalehu,
እስኪ እንየው አሪፍ ይመስለኛል ምክንያቱም ሰሌ ስላለበት ላይክ ግጩኝ
የመዳን ግድግዳ ይጋጭሽ
ፊልሙ አሪፍነው ግን ባለትዳር መሆናቸውን እሷም ለቀረባት ተማሪ እሱም ለድሮ ጓደኛው መናገር ነበረባቸው
እኔ መጨረሻ ነኝ ሁሉም 1 1 1 ላይክ ላይክ እኔው ሁላችሁንም በየተራ ገጭቻችሁ አለሁ ደስ ይበላችሁ አሁን ግቡና እንይ ሰው ከለለ ማየት ያስጠላኛል ግግግግ ስትሉ ነው ደስ የሚለው
Eyerus Hone ክክክክክክ ግግግግ አልን
Excellent movie I love it.
እናተ የራሣችሁን ሂወት ትዳራችዉን መለሣችሁ ግን የሁለት ሠዉ ልብ ሠበራችሁ ምንም ደሥ አላለኝ እደዘብት የሠዉል ልብ ሠብሮ መዉጣት ያመኛል ያልደረሠብት አያዉቀዉም
ትክክል ነሽ ማማየ እኔም ደርሶብኛል
ትክክል ነሽ
የፈረንጅን ፊልም ለማስመሰል የተደረገው ጥረት በጣም ያናዳል: ኢትዮጵያ ውስጥ ታሪክ የጠፋ ይመስል ያውም ምርጥ ያበሻ ታሪክና ባህል እያለ የባዕዳንን ታሪክ ፍለጋ ባሕርን መሻገር እኮ ለምን ኣስፈለገ? ለፈረንጅ ለፈረንጅ ፊልምማ ኦሪጂናሉን ኣላይም?
አዲስ አመት ገና ሳይመጣ ከፍቶኛል.....አጽናኑኝ...በላይክ....በሰው ሀገር ይከፋል....እፍፍፍ
አይዞሽ እህት አለም ሁላችንም እደዛው ነን
ሁሌም ቢሆን ሰዎችን ትሪት የምናረግበትን መንገድ ማወቅ ይገባናል።
እጅግ መካሪ ፊልም....ለተጠቀመበት
ተማሪ ሆኖ ሚሰራው ልጅ ሞኝነት አያምርበትም ግን በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
ዋው ቃልዬ ማሃተብሽ ሳምርብሽ የኔ ቆንጆ
አረ ሰሌ ያንተ ፊልም ሳቅ የተሞላበት ነበር ይሄ ግን ሀዘን የተሞላበት ነው😍😍😍😍😍
ትክክል
ዋውው ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ላይክ ግጩኝ የምትሉ ልጆች ግድግዳዉ ያጋጫቹህ
አሪፍ ነው #l love it ቃልኪዳን ስወዲሽ
ሰልዬ አዲሱ አመት እናት ድነው የምታይበት ይሁን እናቱን የሚወድ ፈጣሪ ይማርልህ በሉት ❤
ዋዉ እኔ ተመችቶኛል አሥተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን
ይች ልጅ የኔ ቅመም የባባዬ ሚስት ለመስቀልሽ ዉበትሽ ሲያምርብሽ በማርያም ቃልኪዳን
በጣም
Aster Ysmaw በጣም ነው የምወዳት
የሱ ይሻላል ባአንድ ጎኑ እሷ ግን ከተማሪዋጋ አናዳኛለች አሳሳች ማማዬ ግን ፍቅር ናት ሲያምርባት እድሜ ይስጥልኝ ማማዬ
እውነት ለመናገር ይህ ድራማ የኔን እና የጓደኛየን ታሪክ ይመስላል ከምር ከመጀመራ እስከመጨረሻ እኔና ጓደኛየ ባለትዳር ነበረች ልክ እደድራማው ይገርማል ወላሂ 😢😢
Wow it's amazing film
Tejemro eskiyalk wow new
በጣም ሚያምር ፊልም ነው ደሞ ሰሌ እና ቃልኪዳን እያሉ እንዴት አያምርም እነሱን ምቶዱ እስቲ በላይኳ ንገሩኝ
wow betam des yemiel yewdedekut film new meqedi menetser yamerebeshal yne konjo,betely seteseqi abet....endat enedemetameri.
ሰሌ ምርጥ ሰው እሱ ያለበት ሁሉ ምርጥ ነው።
በኔ ምርጫ እዩት ግብዣ ኣይናቅም እዩት እሺ።
እሺ
Wow
ውይ እስካሁን ሳልፈው አሪፍ ነው...ቃልዬና ተማሪው ልጅ መስቀላችሁ ውበታችሁ ስታምሩ በርቱልን
የቃልኪዳን አድናቂ ነኝ ስወድላት የምሠራውን ሁሉ
My dear brothers and sisters indeed marriage is for lifetime.most importantely dont forget the resposiblty job5.24 may god of israel bless you richly.always loveteddy
የጠፍው ልጅ ግን መገኝት ነበረበት በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው
በጣም እስተማሪ ነው
ወይ የልጇ እናት ስታሳዝን ከእንደዚህ አይነት መጥፎ ትዳር ይሰውረን !
በጣም ጥሩ ነው ቃልዬ ስወድሽ ሰሌ አተንም አደቃቹዋለው እናመሰግናለን
እኔን ግራ ግብት ያለኝ ነገር ከላይክ ምንድነው የሚገኘው ጥቅም ጎቦዝ የሆነ ይንገረኝ
አሁን በምወደው አንድ ሰው ምክንያት ለ3ተኛ ጊዜ አየሁት ደስ የሚል ፊልም ነው ❤
temariw lije ena kaliye betam temechugn❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝
ነቡ ፍቅር የደሴ ልጂ ያውም የተቋም ዝ
የዩቲሁብና የፊልም ፈቃ ነኝ ስወዳህ አንተ ልጅ
ግን ሠው ዩቲዩብ በር ላይ ነው ዘበኛ ሁኖ የሚውለው ማለት ነው 😂😂 ይህ ሁሉ ኮሜንት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤😍😍😍 ስጨርስ አስተያየት እሰጣለሁ 👏👏
አዋጂ አዋጂ ያልሰማ ይስማ አድስ ፊልም ተለቆል አብረን እሹፍ ♥♥✔
ቃልዬ ስወድሽ
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ያምራል ቃልየ ውስጤ ነሽ
Bagermachu ye ertirae lja negn gn betam 2 huletachu ewdchalehu be wendmint ehitinet tkikeal gna newu
Satawukut yand sewu tarik. Sertachuwal
_የሰለሞንሞሔአድናቂነኝ
_211'የሰላም
የጤና'እንዲሁም የፍቅርናየደስታእንዲሆንእመኛለው
__ዋውፊልሙበጣምላላገቡትትምህርትሰጪነው
ምክንያቱም'ሰለሞንና_ቃልኪዳን
_እንዴትበሰውላይእደሚያማግጡእያየንነው
_ደህናየኳባስተማሪልጅንበፍቅርማሳበድሽበጣምባለጌነሽ።
ምን ዋጋ ኣለው addis ababa ፍቅር በ ፊልም ብቻ ነው
Tekekel
😂😂😂😂
only one
No
ኢትዬ በሙሉ