የመኪና ታርጋ ለማውጣት የሚያስፈልጉን 13 ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ፟-የመኪና ታርጋ ለማውጣት የሚያስፈልግ ገንዘብ
    -የመኪና ታርጋ ስናወጣ የሚያስፈልጉን ነገር ግን ሰዎች ምናልባት የማይነግሩን ነገሮች
    -የመኪና ታርጋ የማውጣት ሂደት
    #Carregistration#Licenseplate #Titlecertificate AddisAbaba #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 44

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 2 роки тому +1

    Tahnk you teru merja new inshalla wedefet mekina segza yetkmgnal

  • @kidistmogas7194
    @kidistmogas7194 Рік тому +2

    ጎሽ ተባረኪ የምፈልገው መረጃ ነበር😊

  • @netsanetkinfe709
    @netsanetkinfe709 2 роки тому +4

    ሰላምዬ መኪና ስንገዛ እንጠቀምበታለን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @sebastopolmedia
    @sebastopolmedia Рік тому +1

    brichilign wude
    ጥራት ያለው ካሜራ ስልክ ብታደርጊ ጥቱ ነው
    እና ሌሎች ሁሉንም የሚመለከቱ ኮንተንቶቸሂ ክሬት አድርጊ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ በ ቲክ ቶክ ነው የማውቅሽ በዚ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል፡፡ በርች!

  • @jusuyeabkal2479
    @jusuyeabkal2479 2 роки тому +1

    ጥሩ ማብራሪያ አመሰግናለሁ

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 10 місяців тому +1

    Thank you

  • @NOMAD_SOUL101
    @NOMAD_SOUL101 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ

  • @dagethio6979
    @dagethio6979 11 місяців тому +2

    አሪፍ መረጃ ነው ሰሞኑን ለመግዛት እያሰብኩ በደንብ ያግዘኛል።

  • @ermiasalex5244
    @ermiasalex5244 2 роки тому +1

    arif mereja new

  • @zekariasatske9400
    @zekariasatske9400 Рік тому

    ጥሩ መረጃ ነው ሰሌዳ ከኮድ 2 ወደ ኮድ 3 ለመቀየር አስፈላጊ ሰነዶች ብትነግሪኝ

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 2 місяці тому

    አሪፍ መረጃ ነው ለመግዛት ዝግጅት ለይ ነኝ በርቺ

  • @ASeriousBlack
    @ASeriousBlack 2 роки тому +1

    💛💛

  • @Jesus-dj8yy
    @Jesus-dj8yy 2 роки тому +1

    Yene kojo dese yemil mereja nw

  • @HayleMan-qq8hj
    @HayleMan-qq8hj 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤i will have

  • @yoyo-kz3yu
    @yoyo-kz3yu 2 роки тому +1

  • @MehamedAman-lr2ft
    @MehamedAman-lr2ft 10 місяців тому

    ከመሸጫ ቤት ወደ ክፍለከተማ ያለታርጋ መንቀሣቀስ ይቻላል ትራፊክ እርምጃ አይወስድም????

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247  10 місяців тому

      እንዴት እንደነበር እረስቼዋለሁ ግን ተላላፊ ታርጋ መሰለኝ የሚለጠፍበት ከዛ ካልተሳሳትኩ ያን ለመንዳት ፍቃድ ያላቸው ሰዎች ያደርሱልሃል

  • @dstvethiopia9034
    @dstvethiopia9034 2 роки тому +2

    delala ayshalm enda kezi hulu

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 10 місяців тому

    Berkshire new. Aheya neber yemtnejiw

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247  10 місяців тому

      አዎ. አህያ የተከበረች ፍጡር ናት. እየሱስ ክርስቶስ እራሱ በአህያ ውርንጫ ነው የተጉዋዘው! ለሌላ ጊዜ አንብበሽ ስድብ የሚሆን ነገር ለይተሽ ተመለሺ! ለዛሬ አልተሳካም!

    • @helawisolomon8291
      @helawisolomon8291 10 місяців тому

      @@selamawittafesse4247 ekekam be mekina hedesh atakim zara nekina gesash. Tegabesh lebeshen afenew. Ye deha lej tenajam.

  • @endriaschemiso6066
    @endriaschemiso6066 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ መንግሥት ሆይ ይሄን አንከራታች system ቀይሩልን please

  • @afiyateck9789
    @afiyateck9789 Рік тому

    ከአማ ወደ ኦሮ ለማዞርም ጭምር ነው ወይስ የሱ ይለያል ሰሌዳ አዟዟሩ ???

  • @amanuelalemayehu9912
    @amanuelalemayehu9912 Місяць тому

    Not ready for advices😢

  • @tekatheodoros5977
    @tekatheodoros5977 2 роки тому

    ALL theis prossce for one single car ? Up and dowen when in ethiopia the thinges simple ???. ALL ways old sisteam ??

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247  2 роки тому

      The process might seem long but the whole thing is finialized in a day or a day and a half so it's ok.

  • @kachi6306
    @kachi6306 5 місяців тому

    ጉቦ፤ ጉቦ፥ጉቦ፥ጉቦ፥ጉቦ፥ጉቦ ነው የሚይስፈልገው። አትቀልጅ። 10000ብር

  • @kadiribrahim
    @kadiribrahim Рік тому

    እነ ምንይጥበስ

  • @ኡሙመርየምM
    @ኡሙመርየምM 2 роки тому

    መኪና የመግዛት ህልሜን ልሰርዝ ነው

  • @LOFI-BOY888
    @LOFI-BOY888 2 роки тому

    Lelam endi tekami neger post betadergilen

  • @kalabsyum2869
    @kalabsyum2869 Рік тому

    አትቅበጪ አማርኛአማርኛውን አውሪ ምታወሪ ከሆነ ሌብሬ ሊብሬ ነው ደግሞ ምንልቲ ነው

  • @yohans_zewud
    @yohans_zewud 2 роки тому +1

    ከ ኦ/ሮ ወደ አ /አ ለማድረግ ምን ምን ያስፈልገናል

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247  2 роки тому

      እሱን አላውቅም. ዘግይቼ የመለስኩት አስተያየትህን አሁን ገና ስላየሁት ነው.

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 2 роки тому

    thank you selamina. ሶስተኛ ወገን ማንኛውም ኢንሹራንስ ይቻላል? እና ክፍያውም እዛው ነው የ550-1023

    • @selamawittafesse4247
      @selamawittafesse4247  2 роки тому +1

      አዎ ማንኛውም ኢንሹራንስ ይቻላል. ክፍያውም ሁሉም ጋር አንድ አይነት ነው.

  • @amantikumera3496
    @amantikumera3496 Рік тому +1

    Thank u