EMS Eletawi የጎንደር ዙሪያ ውጊያ Wed 31 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 2 місяці тому +10

    ትክክል ፋሲል ወታደሩ ራሱ በቃኝ የሚልበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      አሁንማ ምን በልቶ ይዋጋለታል? የብድር ሀንዘቡም ቢመጣ ቤተመንግሥቱን እየገነባ መንገዱን ያብለጨልጭበታል።

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 2 місяці тому +2

    እውነትን መሰረት በማድረግ የምታቀርቡት ትንተና በጣም የሚደነቅ ነው። ሙያችሁ በጣም ያስመሰግናችኋል።

  • @ድንቅነሽ-ቘ2መ
    @ድንቅነሽ-ቘ2መ 2 місяці тому +3

    ስላም እና ጤና ለአቶ ግዛው

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 2 місяці тому +13

    ቸሩ መድኃንአለም እንደበደላችንን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ በቃ በለን።

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 місяці тому

    Keep it up EMS media !

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 2 місяці тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 місяці тому +4

    I love EMS

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 2 місяці тому +8

    ኢዜማ አለ እንዴ? የፈረሰ መሰለኝ ደሞ የጓዳ ተሽኮርማሚ ፓርቲ ነው በጣም ያስቃል የገዛ አባላቶቹ ተስፋ የቆረጡበት ፓርቲ ለሌላው ህዝብ እጮሀለው ቢል ማን ይሰማዋል የደካሞች ስብስብ ነው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 місяці тому +3

    አቤቱ ፈጣሪ አንተ ታደገን

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 місяці тому +5

    ከቤት ደባል ነት ወደ ምሳ እና እራት ደባል ነት ገባን እኛ ኢትዮጵያውያን🤔🤔🤔

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 2 місяці тому +12

    EMS የወቅቱ የኢትዮጵያ ህዝብ አይን እና ጀሮ ናችሁ

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 2 місяці тому +6

    ኢኮኖሚ ማሻሻ ያ ሳይሆን ኢኮኖሚ መውደሚያ ቢባል ደስ ይላል

  • @YohannesBlate
    @YohannesBlate 2 місяці тому +4

    ሰዉዬዉ ብሩን ይመልስ ወይም ይዞ ይህድ አገር ጠፋ

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C 2 місяці тому +4

    ኢትዮጰያ ሙታለች አፈር አለበሰችም እጅ ያሳዝናል ወደየት ሂደን እንኑር ምድር ሲኦል ሆነችብን

  • @degubelachew1703
    @degubelachew1703 2 місяці тому +3

    EMS! please, please: የነፃነት ታጋዮች ያሉበትን ትክክለኛ ቦታ እንዲገልፁ ለምንድን ነው እየደወላችሁ አጥብቃችሁ የምትጠይቋቸው? አላማችሁ ምንድን ነው?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 місяці тому +4

    መንግስት በራሱ ላይ ቤቤንዚን ላይ እሳት ይለቃል?

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 2 місяці тому +4

    ሆዳም ማሰብ የተሣነው እንደ በሬ ሳር ብቻ የሚያዩ የብልግና ደጋፊዋች ይህን ሚዲያ ብታዳምጡ ትንሽ ትለወጡ ይሆን ??

  • @HabtamuSafeMicheal
    @HabtamuSafeMicheal 2 місяці тому

    ጴጥሮስ ለምን ይጠፋል?? ምዛናዊ እና ምክኒያታዊ ሀሳብ የሚሰጥ ምርጥ ሰው ነው።

  • @seleshebaheru6597
    @seleshebaheru6597 2 місяці тому +3

    ዶላር በ አንድ ወርውስጥ ወደ 500 ይገባል።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      እግዚኦ! ብር ማለትህ ነው ?

  • @EthioHabesha-o5g
    @EthioHabesha-o5g 2 місяці тому +1

    ወርቆች ናቹህ

  • @rahelnebiyumihret2664
    @rahelnebiyumihret2664 2 місяці тому +5

    ጋሽ ግዛው የት ሄደ ?ለማንኛውም መልካሙን እመኝለታለሁ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 місяці тому

    Well came E M S

  • @WondaleZerihun
    @WondaleZerihun 2 місяці тому +2

    ምን መርካቶ ብቻ ደብረ ዘይትም ዘግተው ጠፍተዋል፡፡

  • @Abdela-c3u
    @Abdela-c3u 2 місяці тому

    ብዙ ዘይት ለጤና ጥሩ አይደለም።

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 місяці тому +1

    God help Fano

  • @abduredegi4
    @abduredegi4 2 місяці тому

    ድሮም የመንገሰት ሰራተኛው ዉዙን ነበር ዛሬ ደሙን ይጠጣ እድሜ ለአብይ ና እይምፍ

  • @Abebe45
    @Abebe45 2 місяці тому +3

    አብይ ወስላታ ነው ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LuKebede-bi4gu
    @LuKebede-bi4gu 2 місяці тому

    "ይሄ ነገር ወዴት ያማራል? ወዴት ያመራል? " ... አምርቷል! አምርቶ, አምርቶ መጨራራሺያ ላይ ደርሷል!

  • @hagerieethiopia6167
    @hagerieethiopia6167 2 місяці тому

    መቸ ነዉ የወደቀዉ ፋሲሌ እኔ እኮ አገር እየመራ እንደሆነ ነበር የማዉቀዉ፤፤

  • @dawitworkneh1753
    @dawitworkneh1753 2 місяці тому

    እንደው ትለፋለችሁ እንጅ የሚይቀየር የለም

  • @Abisew
    @Abisew 2 місяці тому

    አባቴ ሱቅ ቢሞት አይዘጋም 97 የተደረገበትን ጠንቅቆ ያውቃል። ባይሆን ሱቁ ላይ ቁጭ ብሎ የለም ይላል። እኔ መስማት የምፈልገው የዚህን ፓሊሲ ችግር ሳይሆን በምን መልኩ የተሻለ ፓሊሲ እንዳለ አሳዩኝ። አለበለዛ መድሀኒቱ ፈዋሽም ይሁን እድሜ ማራዘሚያ መጠቀመ እሙን ነው። ወንድሜ ግብጽን ከሰማሁ በኋላ ሊያውም አመት ሞልቶታል የኢትጵያ እንደሚጨምር እሙን ነው። ድህነቴ እንጂ እኔስ ካወኩ ከረምኩ።

  • @Rasorkhhghhbbn
    @Rasorkhhghhbbn 2 місяці тому +1

    QUULUUBii GAABBREEL AGAATAPOOLIISS LiiJOO

  • @OneLove-vt2bd
    @OneLove-vt2bd 2 місяці тому

    አብይ አህመድ አብዶአል

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 2 місяці тому

    You’re talking your wishes!!!!! Aynalem please know that Fano won’t survive beyond 2 years!!!!

  • @belaybeze
    @belaybeze 2 місяці тому

    ግዛውና ጴጥሮስ ጠፉአይደል

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 2 місяці тому

    የእንጀራ ነገር ከባድ ነው እውነትን አፍኖ ይዞ መጀመሪያ የኔ ሙያ እኔን ማኖሩን ማረጋገጥ አለብኝ ይላል እንጂ ዕውነቱን አፍሪጣ ማን ራሱን ያጠቃል [ ጕበዝ ንቃ ]

  • @EthioHabesha-o5g
    @EthioHabesha-o5g 2 місяці тому

    ኢዜማ እራሱ ብልፅግና ነዉ እኮ ።

  • @Meiry756
    @Meiry756 2 місяці тому

    Wey. FASIL ‘’’ GONDER ‘’’

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 2 місяці тому +1

    ለዝናሽ እና ለአብይ መንበሻበሻ ቶሎ ዶላሩን ማስለቀቅ ነዉ።

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 2 місяці тому

    እንዴህ ያላችሁ እሱንም ስቃይ ውስጥ ልጥሉት ነው ክርስቴን ታደለ ታሰረ ድምጽ የሆነው አለ እስካሁን

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 2 місяці тому

    አማራ የራሱን ክልል ብቻ ነፃ እንዲያወጣ መምከር አለበት: ኢትዮጵያ የሚለው ነገር ማቆም አለበት😮::

  • @MulugetaTemesgen-k9k
    @MulugetaTemesgen-k9k 2 місяці тому

    አሮሞ ተነሰ ለታላቋ ኦሮሚያ ምሰረታ

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 2 місяці тому +3

    እነዚህን የሃግርና የህዝብ ጠላት ነጋዴዎች እንደደርግ ጊዜ ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ "ከጠላት ጋር አብረው ሊፈጁን ነው !!!

    • @saraahmed293
      @saraahmed293 2 місяці тому +1

      በነጋዴ ማሳበብ አይቻልም መንግስት እጁ ተጠምዝዞ የገባበት ችግር ነው የብል*ግና ፓርቲ ደጋፊ ትሆናለክ እስኪ ካድሬ እንኳን ደስ አላቹ ሲሉ ሰምተ ጮቤ እረግጠካል 😂😂😂😂😂😂

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому +1

      ነጋዴ ምን ያርግህ መንግስት የሚከተለው የኢኮኖሚ ፖሊሲ ነው ህዝብ ለረሀብ እየዳረገ ያለው

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 2 місяці тому

    ደንቆሮው ወንድማገኝ ህወሓት ብለህ መጥራት ካልቻልከው ነውረኛው እንደለመድከው ወያነ በል

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 2 місяці тому

    ሰላም ኢ ኤ ም ኤስ ሚዲያ ባልፈው ካድሬ ሲያዝ በጉልበት አንበርክከው ሲቀጥዋችሀው እሪሪሪሪሪሪ ብላችሁ ጮሃችሁ ነበር እንዴት ሰው በእንብርክክ መሄድ ይቀጣል ስትሉ ነበር እኔም የፋኖ ነፍስ የበረሮ ነፍስ አይደልም ቅጣቱ ምንም አይደልም እንዲታረሙ ና ቤታቸው እንዲሄዱ ነው ብዬ ነበር እናንተም የጠረጴዛ ጀነራል አትሁኑ ሌሎች ሲያዙ ታስረሽናላችሁ ብዬ ነበር እንዳልኩትም በቅምባባ ሻለቃ የደፈጣ ጥቃት ሹመኞቹ አልተረፉም:: ሃምሌ 23 /2016 ዓም ዜና አሁንስ ተደስታችሁ????

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому

    እራሳቸዉ ተጎድተናል ሳይሉ ተጎድታችሁዋል ብሎ ማለት እስከየት ያስኬዳል። ወያኔም ትህነግን መርጠዉ ትግል አድርገዋል።

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 2 місяці тому

    አውሬ ተስፋፊ አስቀያሚ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 місяці тому

    እንኳን ደስ አላቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 2 місяці тому

    ኩታራዎች ከአናንተ ቤት የምታወሩት መዐት ይውረሳቸሁ በኢትዮጵያ ላይ የምትመኙት በልጀፐቻችሁ የሁን

  • @Meiry756
    @Meiry756 2 місяці тому

    Wey’Gud + Wey’Gud Ye’Ato Fasil Ket’new Ye’Meta’new Yih’yahil Were ??? Ye’migerm’new Mengist Metlat Malet ‘“ Were Mefter Malet Aydelem “‘ Ine ye’Mengist Degafi Aydelehum !!! Yih’Malet’gin ??? Mengist Sle Telahut “‘ Yehone Yalhone “‘ Were Alasweram !!!

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 місяці тому

    😂😂😂Eji mawitat bicha alu yetekeberu😢

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 2 місяці тому

    Ethiopia menem atunem enante murthuch enante gene bekerb tefrsalchu begmet merth telkacu Ezbu lay merthtuch

  • @hagerieethiopia6167
    @hagerieethiopia6167 2 місяці тому

    በአንድ በኩል የአይ አም አፍ ን ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ተጣደፉ በ24 ሰኣት ዉስጥ ወሰኑ አላችሁን፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ መንግስት ሰራትኛዉ ቤት ኪራይ የሚከፍለዉ እያጣ እና ማደሪያ እያጣ ቢሮ እየተኛ ነዉ ፤ ምሳ እሚበላዉ ስሌለለዉ ቤ/ክርስቲያን ወይም መስጊድ ሄዶ ምሳ ሰዓትን ያሳልፋል ትላላችሁ፤ አርስ በርሱ ተምታታ እኮ ሃሳባችሁ፡፡ የቸገረዉ ሰዉ እኮ ብድር መጠየቅ ግድ ነዉ ፡፡ ወይ ወሬ ማጣት አስጠላችሁኝ ዛሬስ፤፤

  • @ahmedyassin3044
    @ahmedyassin3044 2 місяці тому

    AY Ethiopia enezihn lobochi mn eyalu nw.. Man aysemahm

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 2 місяці тому

    Abete Amlake weshetacu kete ata

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 місяці тому

    እናንተ፡ሰወች፡ቀሪ፡ዘመናችሁ፡በሀዘንና፥በመከራና፡በጭንቀት፡ይለቅ፡ሳቅ፡ከቢታችሁ፡አይገኝ፡ተኝታችሁ፡ለሊት፡እንቅልፍ፡ከቢታችሁ፡ይራቅ፡ገንዘባችሁ፡በህክምና፡ይለቅ፡፡

  • @MTGC2323
    @MTGC2323 2 місяці тому

    ፋሲል ኢኮኖሚክስ በደረሰበት ባትደርስና ስለ ኢኮኖሚም ባታወራ መልካም ነበር! ጥፍሬ ውስጥ ልታስገባኝ ነበር በኃፍረት!

  • @SamuelAlesew
    @SamuelAlesew 2 місяці тому

    Ahun parlama lay yalew ato Abebaw desalew ena D/r Desalegn bicha nachew .enesum ende crstiyan nege ytaseru yihonal.ye parlama getochi Ye Amara lijochi nachew .

  • @TofikEkimatu-rw4oz
    @TofikEkimatu-rw4oz 2 місяці тому

    😂😂😂 እሪርርርርርር በሉ ለምን ካቆምጬ በጃት አይሆንም ይሁንም

  • @sanihassen1408
    @sanihassen1408 2 місяці тому

    ከፍተኛ ዉጊያ በየቀኑ ከባድ ዉጊያ ዉጤት የለም ዶማዎች

  • @sisay4756
    @sisay4756 2 місяці тому

    ወንድም ፋሲል እባካችሁ ስለፈጥሪና ስለሚገደለው ህዝብ ብላችሁ ስለእውነት ቁሙ ለግንቦት ሰባት ብላችሁ ስንት ትሆኑ ነበር እስኪ እድሚያችሁና ያደረጋችሁትን ዘወር ብላችሁ አስቡት እነአበበ በለው ራሳቸውን መክረው ከህዝብ ጎን ሲሆኑ እነፋሲል ግን አሁንም ዘውጌ ሆነህ አንድ ሰው ለማንገስ ለዚያውም የራሱን ወንድሞች የሚገድልና የሚያስር እነ ዶክተር እንዳላማውን እነዶክተር ዘገየን እነ ወግደረስን ሌሎቹን እያሰረ ላለ አግቶ ገንዘ ለምዘርፈው ዘመነ ብለህ ከእውነት ይልቅ ጎጥ ውስጥ ገብትህ ስትዳክር ማየትና ይዘገያል እንጅ እንደግንቦት ሰባት ወደፊት ታፍራለህና ተመለስ እባክህ

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 2 місяці тому

    ኧረ በናታችሁ ስለሽንኩርት የቀረበው ዜና ፍፁም የተሳሳተ ነው። የሌላውን ዘገባችሁንም ተኣማኒነት ይበክላል።

  • @danielshewangizaw7344
    @danielshewangizaw7344 2 місяці тому

    ነገ ጥዋት አራት ኪሎ አንተንም የማገኝህ መሰለኝ፣ አስመሳይ!!!

  • @FiromsaTadessa
    @FiromsaTadessa 2 місяці тому +2

    ቱሬ ናፏች

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 2 місяці тому

    ‼️ አቶ ፋሲል የኔዓለም ... "እምቡር እምቡር" የምትለዋን አባባል ከመጠቀምህ በፊት የቃላቱን ትርጉም በአግባቡ ልትረዳው ይገባል :: እምቡር እምቡር ለአመፅ ለድንፋታና ለቁጣ የሚውል ቃል አይደልም ::... ስለተገኘና ስለተመቸ ብቻ የማይነሳ አያሌ ነገር አለና እናስተውል ⁉️

  • @JockerJocker666
    @JockerJocker666 2 місяці тому +1

    አማራ አህያ ነው መቼም አያሸንፍም

  • @engidagebremeskel
    @engidagebremeskel 2 місяці тому

    የውሽት ወሬ ከአፍህ ያስታውቃል አታፍሩም ወይ?

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 місяці тому

    አዲስ አበባ ዙሪያ ደርሰዋል ብላችሁ ደስ ብሎን ሲያበቃ ምነው. አራቃችሁዋቸው?

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 місяці тому

    ዛሬ ድንች 25 ,ሽንኩርት 55,ቲማቲም 40 በኪሎ ነው እየተሸጠ ያለው አንዳንዴ አትቦርተፍ

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      የት ነው ያለሀው? ኬንያ መሆን አለበት ታድለህ እዛ ውሰደን አቦ

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 місяці тому

    You are still lying talking nonsense and good for nothing. So what??You can do nothing about it full stop.

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      አቦ አንቴ ምሁሪ ነህ በቃ ቲቺላሌ አገር ሚራ በቃ ሊቀመንበሪ ሁን ደሞ ኢንግሊዝኛ ቲቺላሌ ፔፔ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤