"እስክስታ" How to Dance Ethiopian Cultural Dance "Eskista"Welo ወሎ
Вставка
- Опубліковано 19 вер 2024
- This video is about How to Dance.Ethiopian cultural "Eskista" easy step video lesson Welo. by Ambaw Desalegn
#EthiopiantraditionalDanceTutorial #ባህላዊጭፈራ #እስክስታ
I'm African American and I'm obsessed with Eskista and I pretty much only listen to Ethiopian music (and I do have Ethiopian cousins, which is also cool). I needed this video so bad. Thanks much!!!!!!!!!!
you are very welcome hop its help you a lot, i have another video as well part 2 and i will post soon more video hop you will love it and also subtitle help as well
HI im half ethiopian, half african amerian, I'm trying to improve my skills.
ive been dancing eskista since i was 6 years old. i dance like a legend🇪🇹🇪🇹 Half Oromo Half Somali
That's rely awosome. I hop this video will help you as well
record yourself next time u Eskista it'll go viral for sure lol
ያሀገራችንን ባዲራ ያዘዋ ኢትዮጳዊነት መለያይህን ሁሉም እዲረዳ በፍጥነት አጓዴ ቢጫና ቀዩን መለያችንን
Gobez bertalin endezih kelal new ende❤❤
እረግ እረግ ያዝ እንግዲህ ጎበዝ ነህ ሙሉ ቨዲዩ አየሁ
😘😁🙏🙏🙏
በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ጊዜ ስጠብቀዉ ስፈልገዉ የነበር ትምህርት አንድም የሀገራችን ባህልሙዚቃ ጭፈራ በስርሃቱ መማር አንድም ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ነዉ/ወንድም አምባዉ ከማመስገን ሌላ አምላክ ጨምሮ ይስጥህ ከማለት ሌላ ምንም የለኝም።ሰዉ የአቅሙን እህል የቀርሙን እንደሚባለዉ እኔ ትንሺ የማዉቃት ሼር ለአድርግህ ኪቦርድ ለመጫወት ጀማሪ ከሆንክ የምታዉቅ ከሆነ ጊዜ እንዳላቃጥልብህ ለማንኛዉም በርታ ጎበዝ
አመሰግናለሁ
እኔም አላማዬ
ባህላችንን በቀላሉ መልኩ
Step ማሳየት ነው።
ኮሜንትሽ እኔ ጋር አብረን የፃፍነው እሲኪመስል
ነው አገላለፀሽ ልክ እንደ ኔ
@@ambaw1004 እናመሰግናለን
ወንድም በርታ
adugna Melese እኔም አመሰግናለሁ ወንድሜ
ወዝወዝዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ ጎበዝ በርታ የኛ ጀግና ዋውው
ቲጂዬ አመሰግናለሁ my dear
I love Ethiopians they are our brothers .
Ethiopian dance is highly good for the shoulders , only strong confident person is able to do it . In Ethiopian culture iskista is a way of showing your bravery . I just learned this .
And my profile picture is taken in Addis Ababa, Gerji apartments . When I was in Ethiopia now I’m in America .. America is nothing compared to Ethiopia . And I’m not Abyssinian, I’m Somali
Thank you so much
ለመጀመርያ ጊዜ ነው እማይህ በርታ
አመሠግናለኹ !
በጣም አመስግናለሁ
እኔም አመሰግናለሁ ሰብ አድርጌሻለሁ
My best techer
#Kelem Thank you
You are the best.
🙏🙏🙏Thank you
በጣም እናመሰግናለን በርታ አሪፍ ነው
Selam Fikdu አመሰግናለሁ
በጣም በጣም ስፈልግ የነበርውን ነገር አግኝቻለሁ
አመሰግናለሁ
እንደምታለምደኝ አልጠራጠርም
በጣም ጥሩ በርቺልኝ እህቴ😉
My brother you are amazing dancer and teacher!
Pro all the wayyyyyyyyyyyyyy🙏🏾
Thank you 🙏 So much! I hop all my tutorial help you a lot.😀
Yena konjo selkehen duke adergelgn yhen sera betam efelgwalhu musice danc wusta nw betam teru temerte nw bertaln😍😍😍😍
Amsgnalhu
ሀሪፍነዉ ወድማችን በረታ።
ግን ክንድ ያማል👍💯🌹
በቀን በቀን ለትንሽ ደቂቃ ከተሰራ በጣም ቀላል ነው
Ambaw harriff tutorial video.Erasihh fikire yehonk nehh.Wogenihin astemir.Thsnk you for that
Forever Ethiopia thank you so much
Thank you so so much for doing this video🙌🏽🙏🙏 we need more please
Medhin Thank you so much. I have more video check it here on my channel
👉ua-cam.com/video/G_rM4TKQBJk/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/CcmWEzqsr7E/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/dwnXhFRpwms/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/2_ZvfL_CGes/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/WGolzct1JTE/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/M-pHBet0Ji4/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/Cy-nxlkfHFs/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/HgbpI6NzkKk/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/sSInJxwLs3A/v-deo.html
👉ua-cam.com/video/G_ZwfaI186I/v-deo.html
Wow this is amazing, you make it looks easy I really enjoyed and you should make more videos. Like tigirega or other cultures dance. This is so much helpful thank you.
Thank you so much here is my part 2 video for you 👍ua-cam.com/video/G_ZwfaI186I/v-deo.html I hop it's help very soon I will try to do more videos.!!!
Wow thanks selem from Somali region 🇪🇹
Queen Qoraxay thank you also you welcome
Hi Ambaw! I was in Ethipia last December, and really want to learn to Eskista! Please upload more tutorials!!!! I love it!
Okay, I will upload thank you so much
@@ambaw1004 Great!!!!!
Ifeelawakenow by the way did you see all, that’s I upload
@@ambaw1004 i've seen a few =)
betam enamesegenalen ketelebet ena eskista melemed betam naw mefelegew ye agera bahel selewone
selam እሽ በቅርቡ ብዙ አይነት የባህል ጭፈራዎችን እንዴት በቀላሉ እንደምንሰራ የሚያሳይ ቪዲዬ ፓስት አደርጋለሁ
በርታ ጎበዝ ያገሬ ልጅ ጭፈራ ደስ ይለኛል ግን አልችልም ሀሀሀሀሀሀ
🙏አመሰግናለሁ:: ቀለል ያሉ ለ መልመድ የማያስቸግሩ ቪዲዬዎች አሉ ቻናሌ ላይ Check it
አመሰግናለሁ ጥሩ አለማመድከኝ
በርታልን ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው
A good presentation!! thanks!!
Thank you Semit
Thank you so much been waiting for these kind of videos keep posting much love
Okay thank you. I already post a lot in my channel have you got those ?
Hi bro selam leante yhun betam Arif nw Berta thanks for sharing
*Thank you so much my dear*
እንወዛወዝ💃💃💃
እሽ
Thanks bro BETAM AGEZKENG
You welcome No Problme
Thanks Ambaw,
በጣም አድናቂ ነኝ ጉበዝ ልጅ 😍👌
Tnx, clean tutorial,,,, more please
+Wealth Fikir i will do more
Enjoyed. Please do more instructional videos if you can.
Mr Dacus okay I will thank you
ቤስት ዳንስ !! በርታልን ወንድምዓለም💕💕💕
እናመሰግናለን ወንድም
Good job
Thank you
እስክ ብችልበት ልከታተል እኔ ጎጃመኛ በጣም ነው የምወደው ግን አልችልበት አልኩ
we need more please🙏
Okay no problem
Fasika Here are more
ua-cam.com/video/sSInJxwLs3A/v-deo.html
Fasika Dejen ua-cam.com/video/sSInJxwLs3A/v-deo.html
wowwwwww Be Tam Arif New
ልችል እኮ ነው ዋው አመሰግናለሁ
ጎበዝ ኤዶም በርቺልኝ
@@ambaw1004 እሽ በደብ ስችል የ15 ቀን ልምምድ ስጨርስ አሳውቅሃለሁ
መልካም አሳዉቂኝ ! መልካም ዕድል
Its good lesson thanks bro
You welcome
Thanks so much for this! hope u have more videos. I ve always wonder why there aren't many of you teaching us. Not all of us know how to eskesta well :-)
You welcome there is part 2 as well let me put you some link here
ua-cam.com/video/G_ZwfaI186I/v-deo.html
🙌🙌✌
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ወንድማችን ማን እንደ ሀገርኛ
እዉነት ነው ወንድማችን ይህ የመጀመሪያዬ ቪዲዮ ነው ከ 7 ወይንም 8 አመት በፊት
የሠራሁት እንዳሁኑ የዩቱብ ጎርፍሣይበዛ🤣😄😄
አመሰግናለሁ ወዳጄ
ለዘባራቂዎች ባህል አጥፊዎች ጥሩ ትምህርት ይሆናል👍 ቀስቀስ እያሉ ሁለነገሩን እያጠፉ ይገኛሉ የአማራ ጠላቶች ስለ ዘፈን እስከታ በርግጥ ስራየ አይደለም ነገርግን የአማራ ባህል ሲዘባረቅ ያመኛል የሌሎች ባህሎች ተደርበው እየመጡ ሌላም እያስከተሉ እየመጡነው ።
አመሰግናለሁ:: ጥሩ መልዕክት ነው
የእውነት ተለማመድኩበት ከልብ እናመሰግናለን
Ekram Mohamed ua-cam.com/video/sSInJxwLs3A/v-deo.html
Yet heje nbr gen esk zare hayelega chifare yewetagal 😉tnx broye ❤️
You welcome Meron
Keep it up bro
Ambyee great job. Keep it up 👍
Thank you sweetheart
sada Music/dance ua-cam.com/video/sSInJxwLs3A/v-deo.html
nice
የ ኦሮምኛ ጭፈራ አሳየን please
እሽ አሣያለኹ
I love ethiopian music. I wish I could use them in my videos :/
Beth Hailu thank you. What kind of video you have. If you tell me I can help.
I recently started doing some hair tutorials on UA-cam and I wanted to use Ethiopian Music in the background. But not sure about the copyright problem
@@bethhailu334 Im nat sure about that as well
በጣም እናመሰግናለን ውደ
Thanks pls add more :)
You welcome. Okay I will
እናመሠግናለን
wendimie yemchefrbetn musika lin laklgn keykrta ga
User Admin ua-cam.com/video/wdI3IAWMZNc/v-deo.html
እና ወንድም ኢትዩ አሪፍ አሰልጣኝ ያለበት ቦታ ተይቀኝ ሰው ፈልጎ ነው እኔ ግን ሳልገባ ቢያስ 100/30 መቻል አለብኝ አሁን ያለሁበት ደረጃ 000000
ትንሽ ግዜ ይጠይቃል ግን በትዕግስ እና በፅናት ከሞክርሽው የማይመጣ ነገር የለም!
Wow ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይህ ቢዲወ ግን በጣም አጭር ሆነ ያምር ነበር
Amsgnalhu erzam yala ala
በጣም እናመሰግናለን። ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበቅን ነው።
እኔም አመሰግናለሁ ይህ ለጀማሪ የሚሆን ነው
በሚቀጥለው የተለያዩ ውዝዋዜዎችን
በቀላል step ለማሳየት እሞክራለሁ
+ambaw biyehe here is part 2 ua-cam.com/video/G_ZwfaI186I/v-deo.html
Helpful!
Thank you
nice! could you post more videos please? like gonder...?
Meeeeee900 okau I will
❤❤
እናመሰግናለን♥
ተቀብያለሁ
Keep it up....
i will thank you hai hai
በጣም ጉበዝ በደብ የው የምችለው ዋው ብያለሁ በጉ መስራት ለስራት ለራስ ነው
Yea. Good vid
Thank you
Betam kojo new
Mariam Daud Amsgnalhu
ስፈልግህ ነበር
amsgnalhu
ዋው በናት እንኩዋን አገኘውህ
🙏አመሰግናለሁ ብሬ ይህ ደግሞ ቁጥር ሁለት ነው
ምናልባት ከረዳሽ ይህው ሊንኩ ua-cam.com/video/G_ZwfaI186I/v-deo.html
+ambaw biyehe አዎ አይቼዋለሁ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው በጣም ነየምናመሰግነው የምታቀውን ለሌላው ማስተማር ትልቅ ቅንነት ነው ፡ በርታ
+ብሬ ብሬ አመሰግናለሁ
werewn tteh chferawn bcha chefr
የመዳም ሥራም አንጋዶኛል ደግሞ ይህ ተጨምሮ ሆሆሆ ይህስ አዞሮ ነው የሚደፍኝ
የመራቤቴ አሳየን
ua-cam.com/video/CcmWEzqsr7E/v-deo.html
Nefsu where do you live?
I live in seattle
oromigna asayena wendemachen
harry breezy ይህው ኦሮምኛ
👉 ua-cam.com/video/uEvD_5UwMtM/v-deo.html
ጥሎብኝ ጭፈራ ስወድ ግንኮ አልችልም ለመቻል የማርጥረው ነገር የለም ከምር
ለመልመድ ፍላጎቱ ብቻ በቂ ነው:: ትንሽ ግዜ ሰጥተሽው ከተለማመድሽ የማይመጣበት ምክንያት የለም::
@@ambaw1004 እሽ አመሠግናለው
Arif neber gen asaterkew
I have more coming soon
You should post some music that I could listen to.
Tra Dom okay
Why do you make it look like it’s so simple?
This is just for beginners
እኒ ትክሻዩ አደለም ተቀምጪ መናሳት እያቃተኝ ነው ወዳጄ የማዳመ ቢት ስራ አቆማዳ አርጉኛል ውይይይ እኒክሽ እኒካ
ክክክክክክክ እሯ
አይዞን
ከከከከከከከከ አረ በሰቅ ሞትኩ
እኔስ ምፈልገው የቤተክርስትያን ነጋሪት ከበሮ አመታት ውይም አጎሳስም ነው
M LOVE M LOVE እሱን እንክዋን እኔም የሚያሳየኝ እፈልጋለሁ
@@ambaw1004 😀😀😀😀😀
M LOVE M LOVE esu kelal new wude
ሁለትአድክክክክክክክ
ኧረ እኔ የራያ ልጅ ሁኘ እስክሳ አልችልም በጣም ነው እምናደደው ባለመቻሌ አስተምረኝ ባክህ
ኸረ ችግር የለዉም ወንድሜ *Play List* ውስጥ ግባና በርካታ ለማስተማር የሞከርኩባቸዉ ቪዲዮዎች አሉ አቀራረቡ ቀላል ስለሆነ እንደሚረዱህ እርግጠኛ ነኝ
አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤
nice sir
Thank you
It would’ve been great if u added subtitles
This video have subtitles *Paris* just click on CC on the video and you I’ll be able to see the *Subtitles* and I’m working on all video subtitles.
ወዝወዝ ከ AMBAW ጋር oh ok, thanks alot. Nice video 👏
*Paris addict* you welcome
ሰላም ወንድም እኔ ምን ልችል አልቻልኩ ብታየኝ ወይኔ ስሞክር ክክክ አንደኛው ትከሻየማ የኔ አይመስለኝም ምንም ነቅነቅ አይልም እረ መላ በለኝ ካንድ ወር በሀላ አገር ገቢ ነኝ ሰርግ አለብኝ ምን ብየ ልጨፍር ነው እርዳታህን በጣምምምምም እፈልጋለው ወንድም
እሽ ሣራ ምናልባት ትንሽ ተጨንቀሽ ስለምትሞክሪው ይሆናል እህቴ ትንሽ ዘና ለማለት ሞክሪና *Free style* ውዝዋዜዎችን ብትሞክሪ በቀሌሉ ይመጣልሻል ብዬ አስብለሁ! መርዳት የምችለው ነገር ካለ አሣውቂኝ
@@ambaw1004 እሽ ቴሌ ግርም ቻናል የለህም
@@ambaw1004 ጥያቄን ስለመለስክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ ኢትዩፒያዊ ወንድም ኑርልኝ ውድድድ
@@sarakurfa5695 ይቅርታ የለኝም
😍😍😍😘
Areee yarrrrr.......
hi
lemin atketilbetm?
Genet Negasi ua-cam.com/video/sSInJxwLs3A/v-deo.html
Gondaregha
ua-cam.com/video/Y5azEDjnr8k/v-deo.html
What song is this please :)
The song is SAKOTA tradition song
እናመሰግናል እምፈልገው ነገር ነው
👍👍
abo ymechih
💚💚💚
ዜድ ወሎየዋ የገጠር ልጂ 🙏🙏🙏
كونجوووووونو
ክፍል ሁለት
ክፍል ሁለት 👉ua-cam.com/video/G_ZwfaI186I/v-deo.html
ይኸ ፕሮግራም ለምን ተቋረጠ
ለ አስተያየቱ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ሌሎች እጅግ በጣም ብዙ ቪዲዬዎች አሉ ቻናሉ ላይ ተመልክተውታል?
ሁሉንም አይቻለሁ በጣም ያምራል ስራህ በርታ አታቋርጥ ተመልችህን እያዝናናህ ባህላችንን እያስታወስከን ነው ከልብ እናመሰግናለን