Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ቀይ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ ስሙን ባላውቅም🙄🥰
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ ዉዶችየ በርቱ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
ዋው ደስይላል ሀገራችንን እግዝያብሄር ሰላም ያዲርግልን በተረፈፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ነገሮቹን በበጎ መተረጎም ለበጎ ነዉ, ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግነለን🙏
ውድ ኢትዮጵያዊን እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድርልን ዘረኘነት ያጥፋልን
ሚገርሚ ፊልም ነው ❤🎉አንድ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ፈተና ቢገጥመው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ማለት አለበት ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥምና❤🎉
እዉነትነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎነዉ ብየ አለፍኩትኝ 3ያጎቶቸ ልጆችን አጥቸ😢😢😢😢
እስኪ 2014 ክፉ ነገርን ይዞልን ይጥፍ የምትሉ የሀገር ስለላም የቤተስብን ሰላም ያምጣልን አሚንንን በሉ
አሜን አሜን አሜን
ዋው እውነትም ነገሮች ሁሉ የሚፈጠሩት ለበጎ ነው 😍😍😍😍😍
እውነት ጥሩ አስተማሬ ነው እውነት ነገሩች ለበጎ ነው ፊልም ላይ ሳይሁንም በተግባር ነገሮች ለበጎ ነው እሚል ትግስት ይስጠን
የምወዳቹ ኢትዮጵያኖች ወገኖቼ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን በስደት ያለን በአገርም ሆናቹ የምትኖሩ ፈጣሪ በበረከት አገራችንን የሚባርክበት ዘነም ያድርግልን
ኑ አብርን እንይ ኮሜንት የሌለው ፊልም ማየት አልወዲም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ
አሚንንን
እንካን ለአዲሡ አመት በሰላም አደረሳችኡ አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
ምርጥ አሥተማሪ ፍልም ነው ሂኒ አድናቂህ ነኝ
ዋዉ ብዙ ፍልም አዪችዓሎ ግን በጣም ልየትላል ለቦጎ ነው መላት በጣም ጥሩ ነገር ነው በርቱ
Leka hulum negar lemalikem new betam yemigerim ine Asitemar new degimo inide sibiket new inemaseginelan tebareku🙏❤❤
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።ችግር ሲገጥማችሁ አታማሩ ለበጎ ነው በሉ እግዚአብሔር ያለ ምክንያት አይፈትንምና ፈተናውን ተጋፍጡት አስተማር ፊልም ነው 💚💛❤️ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏
አዎ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ምረጥ ነው በረቱልን መልካም አዲሰ አመት ይውንላችው
ባጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ባርታ ባጣም መርጥ በታሳብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደስ የሚለው በዩትዩብ አማረኛ ፊልም ሳይ እንቅልፌ ይመጣል ዳያሎጉም አክቲጉም ታሪኩም ስለሚያዝግ ስሜት ሳይሰጠኝ እንቅልፍ ላጥ ያደርገኛል ፊልም ሲያጓጓ ልብ ሲያንጠለጥል ምናምን ነው አንዳንደም ግማሽ አይቼ አጨራረሱን አወቀዋለሁ ከዚያ ያስጠላኛል
መጪው አዲስ አመት ፍቅር ያለበት ሰላም የሰፈነበት መከባበር መረዳዳት መግባባት ያለበት እንዲሆንልን ምኞታችን ሀሳባችን ፆሎታችን ነውና ፈጣሪ አምላክ ይፈፅምልን🙏አሜን
Wow lebego new astemari film new
ውድ ኢቲዮጲያን እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹ የቁጥር ለውጥ ሳይሆን እኛ የምንለወጥበት አዲስ ህይወት የምንኖርበት አምንጀምርበት አመት ያድርግልን ፈጣሪ ለኢቲዮጲያ ጣልቃ ገባ አስባት መፍትሄ ያለው አንተ ጋር ብቻ ነው
ጥሩ ነገር ሰው አይወድለትም😁ሀሪፍ ነው እዮት የኛም ሂወት እንደፊልሙ ቶሎ ይመርበት🇪🇹❤
ጥሩ ነው በጣም ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤❤
ዋው ደስ ይላል ግን ይሄ ልጅ ግን ጥሩ ነገር ለመስራት አይሞክርም ሁልጊዜም ሰው ማጥፋት 😢😢
በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ስራ ነው በርቱ እውነት ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
"Lebego newu" wow! bexam des yemil film newu👌
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤
You are right ..
አው ሁሉ ለበጎ ነው እኮን ለአድስ አመት በሠላም በጤና በፍቅር አደረሳቹ መልካም በአል ለሁላቹም የመዳም ቅመሞች እንቻለው ፍጣሪ ስፈቅድ አገራችን ገብተን ለማክበር ያብቃን እስከዛም ሰላም ፍቅር ለሀገሬ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
Thanks 👍👍
egziabher ayizegeyim le hulumi ken alewu hulum le bago nwu bilen makebeli nwu🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤❤❤❤💖
Ewunet new lebego new 👌👌❤️❤️❤️❤️
ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ
ምርጥ አስተማሪ ነው
ዋዉ ሀሪፍ ነዉ በርቱ ናቲየ የኔ ዉድ
በጣም ደስ ይላል አንደኛ 👍👍
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት አደረሳችሁ በአገር ዉስጥ በሀገር ዉጭም ያላችሁ መልካም ብአል ሰላም ለእምዮ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰
አሪፍ ""ታሪክ ""ነው ለበጎ ነው ግን አልልም ምክንያቱም ለበጎ አደለምና!!!!ከእወነታ የራቀ ፈልም ነው !!!
Wowww😘😘
አሪፍ ነው
ሁሉም ለበጎ ነው🙌
ደስ ይላል ለበጓ ነው
አሪፍ.ነዉ
ዋውው ምርጥ ፍልም ነው
Des yemel film new❤❤❤
ምርጥ ፊልም
ለበጎነዉ❤😍
Ewntm lebego niew betam astemarie film niew
ጥሩ ፊልም ነው ደስ ይላል ግን ምን አለ ፊልም እና የእውነት ታሪክ አንድ ቢሆን በብዙ አገሮች ሁሉን ነገር ለበጎ ነው ብለህ ቁጭ ካልክ ቁጭ ብለህ ነው የምትቀረው ሞክሩት እስቲ
አሪፍ
ወድጄዋለው😊
ሰውን ለበጎ ነው ማለት ሰው ጥረት እንዳያረግ እንዳያስብ ሰውን የሚጎትት ሃሳብ ነው ምን አልባት በፌልሙ ላይ ጥሩ ስኬት ሊሆን ይችላል በትክክለኛው ህይወት ግን ማንኛውንም ነገር ለበጎ ነው ማለት ጥሩ አይደለም ህብረተሰቡን ይጃጅላል
እና በእሱ ቦታ ቢኮን ምንማድረግ ነበረበት የሚቻለውን ማድረግ የማይቻለውን ደግሞ ለፈጣሪመተው ወይም ለበጎነው ማለት ጤነኛ አስተሳሰብ ነው ዝም ብሎ መነጫነጭ ያብሳል እንጅ አይቀንስም
inde henok arif chike miyageghn yelem
ዋዉበጣምደስይላልለበጎ
Willkommen
👌👌👌👌👌❤❤❤hunetm le begnow
Aerig new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
Wow like & subscribe ያላረጋቹ ከማረግ አትዘንጉበጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስየሚያምን ይሄን ፊልምይወደዋል ብኜ አምናለው::👍💝🙏👏🏾
Wow. Samar. Yfarw. Batam.dasylal.adnacng.ese
ናቲ ትወና አንደኛ
yes, God knows from the very beginning the End. if you trust him, you will rest in his Promice.
Enkuan aderachu melkam adis amet mret felm new enamsegn alen bertu 🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔም ልድጋማው ለበጎ ነው😁
eshi btesfa entbek alen
እውነትም ለበጎ ነው
Wow 🥰🥰
des yelale
ዋዉ
እውነት የሚሰራው ሰራ ነው የሚገልጸው
😭😭😭😭
እውነት ነው ለበጎ ነው
ጥሩ ስራ በጣም ኣስተማሪ ነው
Henok gin adebrehim guadegnah eyetesekaye anite set ga ere bro
Henyeee 😍😍😇alitechalikim
ልየው ያምራል ወይስ ደመወዜና የድንቁ ልጂማ ካሉበት እሚደንቅ ፊልም ነው የሚሆነው ዳይ ወደ ምልከታ🍦🙄👀👁
What 🤨is🥱 a normal movie
😍😍
እስኪ ሰብስክራይብ አድሩጉኝ ወግ ይድራሰኝ
ዋዉዉዉዉዉዉ
Enkan adrsahw we'd Ethiopia melkm ades amt
ተው ግን ሰብስክራይብ አድርገኝ
እሺ
ቅመሞች እዴት ነው ልሹፈው
ወው
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2015 baraa haran baraa milkii nuhathuu
Sii haa ta,u
ምን ያቃል የትግራይ ህዝብ ስቅያት ደሞ ለበጎ ይሆናል እንግዲ ፈጣሪ ያውቃል???
የኤቶዩ ፊልም ሁሉምተመሳሳይ ምንምአይል
Henok #1
👌👌👌🥰🥰
Telayaleh kamer
ይቺ ቃል ግን ታበረታለችም ታጃጅላለችም
ሄኖክ ብቃቱኮ ይገርመኛል
Aye hene lebgo new eyalen yewe eybase meta ena keze bewala senmotem lebgo new lenel new
💝💝💝👍👍👍🇪🇹
Mirx film new qxlu
Abel
batami asitamari naw
Betam des yemile ena asetemari nw
ይሄ ቀይ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ ስሙን ባላውቅም🙄🥰
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ ዉዶችየ በርቱ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
ዋው ደስይላል ሀገራችንን እግዝያብሄር ሰላም ያዲርግልን በተረፈፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ነገሮቹን በበጎ መተረጎም ለበጎ ነዉ,
ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግነለን🙏
ውድ ኢትዮጵያዊን እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድርልን ዘረኘነት ያጥፋልን
ሚገርሚ ፊልም ነው ❤🎉
አንድ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ፈተና ቢገጥመው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ማለት አለበት ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥምና❤🎉
እዉነትነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎነዉ ብየ አለፍኩትኝ 3ያጎቶቸ ልጆችን አጥቸ😢😢😢😢
እስኪ 2014 ክፉ ነገርን ይዞልን ይጥፍ የምትሉ የሀገር ስለላም የቤተስብን ሰላም ያምጣልን አሚንንን በሉ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ዋው እውነትም ነገሮች ሁሉ የሚፈጠሩት ለበጎ ነው 😍😍😍😍😍
እውነት ጥሩ አስተማሬ ነው እውነት ነገሩች ለበጎ ነው ፊልም ላይ ሳይሁንም በተግባር ነገሮች ለበጎ ነው እሚል ትግስት ይስጠን
የምወዳቹ ኢትዮጵያኖች ወገኖቼ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን በስደት ያለን በአገርም ሆናቹ የምትኖሩ ፈጣሪ በበረከት አገራችንን የሚባርክበት ዘነም ያድርግልን
ኑ አብርን እንይ ኮሜንት የሌለው ፊልም ማየት አልወዲም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ
አሚንንን
እንካን ለአዲሡ አመት በሰላም አደረሳችኡ አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
ምርጥ አሥተማሪ ፍልም ነው ሂኒ አድናቂህ ነኝ
ዋዉ ብዙ ፍልም አዪችዓሎ ግን በጣም ልየትላል ለቦጎ ነው መላት በጣም ጥሩ ነገር ነው በርቱ
Leka hulum negar lemalikem new betam yemigerim ine Asitemar new degimo inide sibiket new inemaseginelan tebareku🙏❤❤
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።ችግር ሲገጥማችሁ አታማሩ ለበጎ ነው በሉ እግዚአብሔር ያለ ምክንያት አይፈትንምና ፈተናውን ተጋፍጡት አስተማር ፊልም ነው 💚💛❤️ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏
አሜን አሜን አሜን
አዎ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ምረጥ ነው በረቱልን መልካም አዲሰ አመት ይውንላችው
ባጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ባርታ ባጣም መርጥ በታሳብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደስ የሚለው በዩትዩብ አማረኛ ፊልም ሳይ እንቅልፌ ይመጣል ዳያሎጉም አክቲጉም ታሪኩም ስለሚያዝግ ስሜት ሳይሰጠኝ እንቅልፍ ላጥ ያደርገኛል ፊልም ሲያጓጓ ልብ ሲያንጠለጥል ምናምን ነው አንዳንደም ግማሽ አይቼ አጨራረሱን አወቀዋለሁ ከዚያ ያስጠላኛል
መጪው አዲስ አመት ፍቅር ያለበት ሰላም የሰፈነበት መከባበር መረዳዳት መግባባት ያለበት እንዲሆንልን ምኞታችን ሀሳባችን ፆሎታችን ነውና ፈጣሪ አምላክ ይፈፅምልን🙏አሜን
አሜን አሜን አሜን
Wow lebego new astemari film new
ውድ ኢቲዮጲያን እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹ የቁጥር ለውጥ ሳይሆን እኛ የምንለወጥበት አዲስ ህይወት የምንኖርበት አምንጀምርበት አመት ያድርግልን ፈጣሪ ለኢቲዮጲያ ጣልቃ ገባ አስባት መፍትሄ ያለው አንተ ጋር ብቻ ነው
ጥሩ ነገር ሰው አይወድለትም😁ሀሪፍ ነው እዮት የኛም ሂወት እንደፊልሙ ቶሎ ይመርበት🇪🇹❤
ጥሩ ነው በጣም ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤❤
ዋው ደስ ይላል ግን ይሄ ልጅ ግን ጥሩ ነገር ለመስራት አይሞክርም ሁልጊዜም ሰው ማጥፋት 😢😢
በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ስራ ነው በርቱ እውነት ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
"Lebego newu" wow! bexam des yemil film newu👌
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤
You are right ..
አው ሁሉ ለበጎ ነው እኮን ለአድስ አመት በሠላም በጤና በፍቅር አደረሳቹ መልካም በአል ለሁላቹም የመዳም ቅመሞች እንቻለው ፍጣሪ ስፈቅድ አገራችን ገብተን ለማክበር ያብቃን እስከዛም ሰላም ፍቅር ለሀገሬ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
Thanks 👍👍
egziabher ayizegeyim le hulumi ken alewu hulum le bago nwu bilen makebeli nwu🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤❤❤❤💖
Ewunet new lebego new 👌👌❤️❤️❤️❤️
ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ
ምርጥ አስተማሪ ነው
ዋዉ ሀሪፍ ነዉ በርቱ ናቲየ የኔ ዉድ
በጣም ደስ ይላል አንደኛ 👍👍
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት አደረሳችሁ በአገር ዉስጥ በሀገር ዉጭም ያላችሁ መልካም ብአል ሰላም ለእምዮ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰
አሪፍ ""ታሪክ ""ነው ለበጎ ነው ግን አልልም ምክንያቱም ለበጎ አደለምና!!!!ከእወነታ የራቀ ፈልም ነው !!!
Wowww😘😘
አሪፍ ነው
ሁሉም ለበጎ ነው🙌
ደስ ይላል ለበጓ ነው
አሪፍ.ነዉ
ዋውው ምርጥ ፍልም ነው
Des yemel film new❤❤❤
ምርጥ ፊልም
ለበጎነዉ❤😍
Ewntm lebego niew betam astemarie film niew
ጥሩ ፊልም ነው ደስ ይላል ግን ምን አለ ፊልም እና የእውነት ታሪክ አንድ ቢሆን በብዙ አገሮች ሁሉን ነገር ለበጎ ነው ብለህ ቁጭ ካልክ ቁጭ ብለህ ነው የምትቀረው ሞክሩት እስቲ
አሪፍ
ወድጄዋለው😊
ሰውን ለበጎ ነው ማለት ሰው ጥረት እንዳያረግ እንዳያስብ ሰውን የሚጎትት ሃሳብ ነው ምን አልባት በፌልሙ ላይ ጥሩ ስኬት ሊሆን ይችላል በትክክለኛው ህይወት ግን ማንኛውንም ነገር ለበጎ ነው ማለት ጥሩ አይደለም ህብረተሰቡን ይጃጅላል
እና በእሱ ቦታ ቢኮን ምንማድረግ ነበረበት የሚቻለውን ማድረግ የማይቻለውን ደግሞ ለፈጣሪመተው ወይም ለበጎነው ማለት ጤነኛ አስተሳሰብ ነው ዝም ብሎ መነጫነጭ ያብሳል እንጅ አይቀንስም
inde henok arif chike miyageghn yelem
ዋዉበጣምደስይላልለበጎ
Willkommen
👌👌👌👌👌❤❤❤hunetm le begnow
Aerig new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
Wow like & subscribe
ያላረጋቹ ከማረግ አትዘንጉ
በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
የሚያምን ይሄን ፊልም
ይወደዋል ብኜ አምናለው::
👍💝🙏👏🏾